አነ=እኔ
አንትሙ=እናንተ
ዝንቱ=ይህ
ዛቲ=ይቺ
እንታክቲ=ያች
ውእቱ=ነው
ውእቶሙ=ናቸው
ይእቲ=ናት
ይከውን=ይሆናል
መካን(ሲላላ)=ቦታ
አልቦ=የለም
አይቴ=የት/ወዴት
እም አይቴ= ከየት
ዮም=ዛሬ
ናሁ=አሁን
ትማልም=ትናንት
ጌሰም=ነገ
ይእዜ=ዛሬ
#እግዚአብሔር_እረኛዬ_ነው
❣️.❣️
@Sel_adno