👉ክፍል ሶስት👇
↝የትንሹ ዚና አደገኝነት↜
👉⑤/ የእግር ዚና አደገኛነት
አንድ የአላህ (ﷻ) ባሪያ መልካም ነገርን ለመሥራት ሲሄድ በተራመደ ቁጥር አጅር ያገኛል፡፡ የእግሮቹ ዱካ ያረፉበት ቦታ ሁሉ ይጻፍለታል፡፡ ይህንኑም ቀጥሎ ካለው ቁርኣናዊ አንቀጽ መረዳት ይቻላል፡፡
Surah Ya-Sin (يس), verses: 12
إِنَّا نَحْنُ نُحْىِ ٱلْمَوْتَىٰ وَنَكْتُبُ مَا قَدَّمُوا۟ وَءَاثَٰرَهُمْ وَكُلَّ شَىْءٍ أَحْصَيْنَٰهُ فِىٓ إِمَامٍ مُّبِينٍ
እኛ ሙታንን እኛ በእርግጥ ሕያው እናደርጋለን፡፡ ያስቀደሙትንም ሥራ ፈለጎቻቸውንም እንጽፋለን፡፡ ነገሩንም ሁሉ ገላጭ መሪ በኾነ መጽሐፍ ውስጥ አጠቃለልነው፡፡
በዚህ አንቀጽ ውስጥ «ወኣሣረሁም» (ፈለጎቻቸውንም) የሚለውን ቃል አንዳንድ ዑለሞች ሲተረጉሙት የእግሮቻቸውን ፋና (ዱካ) ማለት ነው ይላሉ፡፡
በዚሁ መሠረት አንድ ሰው ወደ ኸይርም ሆነ ወደ ሸር ሲራመድ እርምጃው ሁሉ ይመዘገባል፡፡ ግለሰቡ ወደ ሸር ሲራመድም የእግር ወለምታ አጋጥሞታል ይባላል፡፡ የእግር ወለምታ ደግሞ ልክ እንደ ምላስ ወለምታ ሁሉ ከባድ ነው፡፡ አላህ (ﷻ) በሱረቱል ፉርቃን ውስጥ ስለ ዲባዱር-ረሕማን ባህሪያት በተናገረባቸው አንቀጾች ውስጥ እነርሱ በንግግራቸውም ሆነ በእርምጃቸው ትክክለኞችና ቀጥተኞች እንደሆኑ ግልጿል፡፡ አላህ (ﷻ) እንዲህ ይላል፡-
Surah Al-Furqan (الفرقان), verses: 63
وَعِبَادُ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى ٱلْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ ٱلْجَٰهِلُونَ قَالُوا۟ سَلَٰمًا
የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡
👉⑥/ የልብ ዚና አደገኛነት
አላህ (ﷻ) እንዲህ ይላል፡-
يَعْلَمُ خَائِنَةَ الْأَعْيُنِ وَمَا تُخْفِي الصُّدُورُ
«(አላህ) የዓይኖቸን ከዳት፣ ልቦችም የሚደብቁትን ሁሉ ያውቃል፡፡»
(ጋፊር 40፡19)
ትኩረት አድርጉ❗️⇩
⇨ ልብ መረጃውን የሚቀበለው ከዕይታ ነው፡፡ ግለሰቡ በስርቆሽም ይሁን በግልጽ ባዳ ሴትን ሲመለከት የርሷ ምስል በቀጥታ ከልቡ ላይ ያርፋል፡፡ ይህ በምኞት የተሞላ የዕይታ ጦርም ልቡን ያቆስልበታል፡፡ ግለሰቡም በመጀመሪያ ዕይታው ብቻ ስለማይረካ ደጋግሞ ያያል፡፡ ልቡም በተደጋጋሚ ይቆስላል፡፡ የቆሰለ ልብ ደግሞ ውስጡ ያለውን ነገር ይዞ መንፈቅፈቁ አይቀርም፡፡
ይህንኑ አስመልከቶ የሕያ ቢን ሙዓዝ እንዲህ ብለዋል፡-ልቦች በውስጣቸው ካሉባቸው ነገሮች ጋር ይንፈቀፈቃሉ ይንተከተካሉ። ምላሶችም ለቀልቦች ትልልቅ ጭልፋዎች ናቸው፡፡»
(እድ-ዳእ ወ አድ-ደዋእ)
ከዚሁ ጋር አያይዘው ታላቁ ሊቅ ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁሏህ)
እንዲህ ብለዋል፡- «አንታ ልብ ውስጥ ያለው ነገር ምን እንደሆነ ለማወቅ ከፈለክ፣ ይህንኑ በምላስ እንቅስቃሴ መደምደም አለብህ፡፡»
(ኢድ ዳእ ወ ኢድደዋእ)
አነስ ቢን ማሊክ (ረድየላሁ ዐንሁማ) ባወሩት ሐዲሥ
↝ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-
«የባሪያው ኢማን አይስተካከልም፤ ቀልቡ ቀጥተኛ እስከሚሆን ድረስ፡፡ የርሱም
ቀልብ ቀጥተኛ እይሆንም፤ ምላሱ ቀጥተኛ እስከሚሆን ድረስ፡፡»
↠የአንድ ሰው ቀልብ በዚና ምኞት ከተሞላ ቀጥሎ ፍላጎቱ ይመጣበታል፡፡ ፍላጎቱን ተከትሎ ወደ ድርጊት ያመራል፡፡ ድርጊቱ እንኳን ባይሳካ የግለሰቡ አስተሳሰብ በዚና የተላወሰ ይሆናል፡፡ ይህ ደግሞ በትንሹ የግለሰቡን በነፃነት የማሰብ ችሎታው መካከል ጣልቃ በመግባት ይፈታተነዋል፡፡
ይ 🍂ቀ🍂ጥ🍂ላ🍂ል
በክፍል አራት⇨ ከአጅነቢ (ባዳ) ሴት ጋር አብሮ የመቀመጥ አደገኛነት። ይቀጥላል
ሼር ማድረጋችሁ መብት ሳይሆን ግዴታ ነው። ሃላፊነት ሚሰማን ሰው እንሁን።
👉ነብዩ ﷺ ከኔ አንዲትም አያ ብትሆን አስተላልፏት አላሉምንእ❓
እና ምን እንጠብቃለን ባይሆን ሼር እናድርገው እንጂ ንግግራቸውን።

የእርዳታ ጥሪ
በአላህ ሼር አድርጉት ‼️😭
• እናቷ እያለቀሰች የነገረችን 😭
• በጎላ ሠፈር ዮሴፍ ሞተር ቤት ፊትለፊት መንደር የምትኖር እፁብ አየለ ትባላለች የ15 ዓመት ወጣት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነች በጭንቅላት ቲቢ እና በጭንቅላት እጢ መሠቃየት ከጀመረች 6 ወሯ ነው ቅ/ጳውሎስ ሆስፒታል ከተኛች 3 ወሯ አትሰማም አትናገርም ! የእናትን ነገር ታቁታላቹ ቀን ሌሊት እያለቀሰች ነው !
ወላጅ እናቷ እዛው እየዋለች እያደረች የምታስታምም ስትሆን አሁን ግን መድሀኒት መግዣ መንቀሳቀሻ ቀለብ ቀሪ ቤተሠብ ማስተዳደር አልቻልኩም ልጄን የተሻለ ሕክምና የተሻለ መድሀኒት እንድታገኝ በሀሳብም በገንዘብም እርዳታችሁ በፈጣሪ ስም አይለየኝ ትላለች ወላጅ እናቷ እያለቀሠች
094 021 5213 ንብረት በሬቻ / እናቷ
1000030804398 ንብረት በሬቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

🚫:::::::::::ድንግል/ቢክራ አላገኘዉባትም:::::::🚫
ልጅ አገረድ አገባ ግን (ቢክራ) ድንግል አላገኘባትም ??
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) ተጠየቁ :-
➪ ጥያቄ:- ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ?
➪ መልስ:- ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል : ድንግሏ ምናልባት ያለ ዝሙት ሊፈርስ ይችላል። የልጂቱ ውጫዊ ስብዕናዋ መልካም ከሆነ እናም በዲኗ የተስተካከለች ከሆነች በሷ ላይ ጥሩ ግምትና መልካም ጥርጣሬን ማሳደር የግድ ነው። በዚያ ላይ ጥሩ ጥርጣሬን ማሳደር ግድ ይላል።
- ወይንም አፀያፊውን ዝሙት ሰርታ ከዚያ አላህ መርቷት ከሰራችሁ መጥፎ ተግባር ተፀፅታና ቶብታም ሊሆን ይችላል። ከዚያም ወደ ጥሩነትና መልካምነት ከተቀየረች (ቢክራ) ድንግል አለመኖሯ እሱን አይጐዳውም።
- ምናልባትም ድንግሏ በወር አበባ ብርታት ምከንያት ፈርሶ ሊሆን ይችላል። ጠንካራ (ሃይድ) የወር አበባ (ቢክራን)ድንግልን ያፈርሳል። ይሄህ ኡለሞች አውስተውታል።
- ልክ እንደዚሁም በአንዳንድ ዝላዮች ድንግል ሊፈርስ ይችላል። ከሆነ ቦታ ወደሆነ ቦታ ስትዘል። ወይንም ከከፍተኛ ቦታ ወደ ዝቅተኛ ቦታ በምትወርድ ጊዜ በዚህ አጋጣሚ ድንግል ሊፈርስ ይችላል።
➪ ስለዚህ የድንግል መፍረስ የግድ በአፀያፊው ዝሙት ብቻ ሊሆን አይችልም። በጭራሽ። ከዝሙት ውጭ በሆነ ክስተት ነው ድንግል የፈረሰው ካለች ወይንም በዝሙት ነው ድንግሌ የፈረሰው ግን ተገድጄ እና ተደፍሬ ነው ካለች ይሄ እሱን አይጎዳውም።
- ወይንም በፍላጎቷ ዝሙት ሰርታ ከሆነ ድንግሏ የፈረሰው ግን ያንን ያደረገችው በማታውቅበትና በመሃይምነቷ ጊዜ እንደሆነም እናም አሁን ከዚያ ቶብታና ተፀፅታ ከሆነ ይሄም እሱን አይጎዳውም።
- ይሄን የሷን ሚስጥር ሊበትንባት እና ሊያሰራጭባት አይገባም ይልቁንስ ሊደብቅላት ይገባል። በእርሱ ግምት እውነተኛነቷንና ቅንነቷን እናም መስተካከሏን ካመነበት ከእርሱ ጋር ያስቀራታል። ካሎነ ግን በሷ ላይ ያደረበት ግምት ጥሩ ካልሆነ ይፈታታል የሷን ሚስጥር ከመደበቅና ከመጠበቅ ጋር በጭራሽ ሚስጥሯን ባደባባይ መግለፅ አይገባውም።
ምንጭ፡- መጅሙዕ አል-ፈታዋ (287/286-30)
✍ (ሁሴን አህመድ)✍✍

📌 ጁሙዓ ሙባረክ⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች❓
♻️ : ክፍል 56
📌ጥያቄ📌
📌 በየ #ጁሙዓው በማህበራዊ ገፆችና በተለያዩ አጋጣሚዎች ሰዎች ሲገናኙ #ጁሙዓ_ሙባረክ መባባላቸውና እንደዚህ አይነት መልእክት #መላላካቸው እንዴት ይታያል⁉️
✅መልስ✅
✅ ይህ "#ጁሙዓ_ሙባረክ" የሚለው ቃል በሸሪዓችን መሰረት የሌለው #ቢድዓ ነው። ይህንን ማለትም ሆነ #ማሰራጨት የተከለከለ ነው። ምክንያቱም ነብዩ(ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) በሀዲሳቸው እንዲህ ብለዋልና:—
🔵"ያለ እኛ #ትእዛዝ አንዲትንም ስራ የሰራ ስራው #ተመላሽ ነው‼️"
⚫️ ቡኻለሪና ሙስሊም ዘግበውታል
ይህ ተግባር #ተቀባይነት የሌለው መሆኑ ብቻ ሳይሆን ሁሊም ቢድዓ በሸሪዓችን #ጥመት መሆኑም ጭምር ወንጀለኛ ያረገዋል።ለዚህም ረሱላችን በሀዲሳቸው ይህን ብለዋል:—
🔵 "አደራችሁን አዳዲስ መጤ ነገራቶችን #ተጠንቀቁ ፣ ምክንያቱም ሁሉም (ዲን ላይ) መጤ ነገር #ቢድዓ ነው፣ ሁሉም ቢድዓ ደግሞ #ጥመት ነው።"
⚫️አቡ ዳውድ ፣ 4067
♻️ ምንጭ :— 📚ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ፣ ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ፣ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን— መጅሙዑል ፈታዊ

በእግዚአብሄር በአላህ ሼር አድርጉት ‼️😭
• እናቷ እያለቀሰች የነገረችን 😭
• በጎላ ሠፈር ዮሴፍ ሞተር ቤት ፊትለፊት መንደር የምትኖር እፁብ አየለ ትባላለች የ15 ዓመት ወጣት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነች በጭንቅላት ቲቢ እና በጭንቅላት እጢ መሠቃየት ከጀመረች 6 ወሯ ነው ቅ/ጳውሎስ ሆስፒታል ከተኛች 3 ወሯ አትሰማም አትናገርም ! የእናትን ነገር ታቁታላቹ ቀን ሌሊት እያለቀሰች ነው !
ወላጅ እናቷ እዛው እየዋለች እያደረች የምታስታምም ስትሆን አሁን ግን መድሀኒት መግዣ መንቀሳቀሻ ቀለብ ቀሪ ቤተሠብ ማስተዳደር አልቻልኩም ልጄን የተሻለ ሕክምና የተሻለ መድሀኒት እንድታገኝ በሀሳብም በገንዘብም እርዳታችሁ በፈጣሪ ስም አይለየኝ ትላለች ወላጅ እናቷ እያለቀሠች
094 021 5213 ንብረት በሬቻ / እናቷ
1000030804398 ንብረት በሬቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በእግዚአብሄር በአላህ ሼር አድርጉት ‼️😭
• እናቷ እያለቀሰች የነገረችን 😭
• በጎላ ሠፈር ዮሴፍ ሞተር ቤት ፊትለፊት መንደር የምትኖር እፁብ አየለ ትባላለች የ15 ዓመት ወጣት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነች በጭንቅላት ቲቢ እና በጭንቅላት እጢ መሠቃየት ከጀመረች 6 ወሯ ነው ቅ/ጳውሎስ ሆስፒታል ከተኛች 3 ወሯ አትሰማም አትናገርም ! የእናትን ነገር ታቁታላቹ ቀን ሌሊት እያለቀሰች ነው !
ወላጅ እናቷ እዛው እየዋለች እያደረች የምታስታምም ስትሆን አሁን ግን መድሀኒት መግዣ መንቀሳቀሻ ቀለብ ቀሪ ቤተሠብ ማስተዳደር አልቻልኩም ልጄን የተሻለ ሕክምና የተሻለ መድሀኒት እንድታገኝ በሀሳብም በገንዘብም እርዳታችሁ በፈጣሪ ስም አይለየኝ ትላለች ወላጅ እናቷ እያለቀሠች
094 021 5213 ንብረት በሬቻ / እናቷ
1000030804398 ንብረት በሬቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ስምንቱ የጀነት መግቢያ በሮች፦
አስፈላጊ ትምህርት ስለሆነ #ሼርር
❶➦ባብ አስ,ሰላህ
ሶለትን ደንቡን እና ወቅቱን ጠብቀው የሚሰግዱ ሙስሊሞች የሚገቡበት በር።
❷➦ባብ አል ጂሀድ፦
በአላህ መንገድ ላይ ሸሂድ የሆኑ ሙስሊሞች የሚገቡበት በር
❸➦ባብ አስ,ሰደቃህ፦
ዘካ እና ሰደቃህ መስጠት የሚያበዙ ሙስሊሞች የሚገቡበት በር
❹➦ባብ አል,ረያን፦
ፆምን የሚያበዙ እና በአግባቡ የሚፆሙ ሙስሊሞች የሚገቡበት በር
❺➦ባብ አት,ተዉባህ፦
ከወንጀላቸዉ የሚመለሱ አላህን ምህረት የሚጠይቁ እና ዳግም ወደዚያ ወንጀል የማይመለሱ ሙስሊሞች የሚገቡበት በር
❻➦ባብ አል,ኻቲሚን አል,ገይዝ፥
ሰዎችን ለአላህ ሲሉ ይቅር የሚሉ እና ቂም የመይቋጥሩ ቁጭታቸዉን የሚገቱ ሙስሊሞች የሚገቡበት በር
❼➦ባብ አል,ሙተወኪሊን፦
ተወኩላቸዉን በአላህ ላይ ብቻ ያደረጉ እና የአላህን ዉሳኔ (ቀደር)በፀጋ የሚቀበሉ ሙስሊሞች የሚገቡበት በር
❽➦ባብ አል,ዚክር፦
አላህን በብዙ የሚያወሱ ሙስሊሞች የሚገቡበት በር
➦ሙክታር ሁሴን ከቡታጅራ ከተማ ከስልጤ አጠገብ
--------------------
mohammed ebnu seid
-----------------------------

Alert‼️‼️‼️‼️‼️
ይመለከተኛ ካልን Share እናድርገው
🚫ፀጉራቸዉን በምዕራባዉያን እስታይል ተቆርጠዉ ነብዩ ሰዐወ እንወዳለን እያሉ በነቢይ ስም ሴት ማጥመጃ...ሴት ቁርአን እንዳትቀራ ኪታብ እንዳትቀራ ነሺዳ አዳማጭ እንድትሆን ....
በተዘዋዋሪ ደግሞ የአህባሽ አቂዳን በነሺዳ አላህ ያለቦታ ይገኛል እያሉ እያስተማሩ ነዉ‼️‼️‼️
እህት አለም ሆይ እና አንቺ የዚህ ዘመን ሙነሺዶች አድናቂ ሁነሽ ነዉ እንዴ ለካቶሊክ እምነቷ ብዙ ገድል የሰራችዉ ኤልሳቤጥ አይነት ለዲነል ኢስላም የምትሰሪዉ???
♦በአሁን ዘመን ያሉ ሴቶች እንደ ኤልሳቤጥ የመሆኑ ሞራል እቅድ ስለሌላቸዉ አላማቸዉ ሁሉ አላህ እንዲያቸዉ ሳይሆን የሚሰሩት ጀዝባ ወንድ እንዲያቸዉ ሆነ😭፡፡ በተለያዩ ሙስሊም ተብየዎች tv program ዜና አቅራቢ፣ ፕሮግራም መሪ ..በተጨማሪ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ በYoutube፣ በtiktok፣ በቴሌግራም ወዘተ እናስተምራለን ብላችሁ ፋሽን ልብስ ለብሳችሁ ብቅ ብቅ ያላችሁ ሁሉ
አለፍ ሲልም ሀይማኖት አስተማሪ ነን ብለዉ ተነስተዉ አፏን ከምስራቅ ወደ ምዕራብ እያጣመመች ሀዲስ ቁርአን አስተማሪ ሁነዉ እያየን ነዉ....ግራ የገባኝ ወንድ እንዲመለከታት ነዉ ወይስ እሷ አፏን እያጣመመች ስታስተምር ትዉልድ እቀርፃለሁ ብለሽ አስበሽ ይሆን??🤔
#ሴቶች_ሆይ!!! እዩኝ እዩኝ ያለ መልሶ ደብቁኝ ደቡቁኝ ማለቱ አይቀርም...የአንቺን ሚዲያ ላይ መዉጣት የተመለከተ ጉድ ሰርቶሽ መልሰሽ ከሚዲያ ደቡቁኝ እንዳትይ ....ለዚህ መድሀኒቱ ..በስሜትሽና በስሜት ከሚፈርዱ አንቺን እንደሚመችሽ የፈቀዱልሽ ኡለማ ተብየዎች ፈትዋ እራስሽን አግለሽ ...አንቺ ለምሰሪዉ ስራ ምን ችግር አለዉ ? ዘመኑ ነዉ ከማለት ቁርአንና ሀዲስ እኔ ለምሰራዉ ስራ ምን ይላል የሚለዉን አስተንትኝ፡፡
#አላህ ጠንካራ ወኔ ካላቸዉ ብዙ ገድል ከሰሩ እንደነ አኢሻ እንደ ኸዲጃ አይነት ሴቶች ስብዕና ይወፍቃችሁ...ኤልሳቤጥ ለካቶሊክ ሀይማኖቷ ለሰራችዉ ታሪክ መቼም አይረሳትም ነገር ግን ቅጣቱን የሚሰጠዉ አላህ ነዉ፡፡ የእሷን ፈጣሪ ይወሰነዋል...
እኔ ትኩረት እንድታደርጉ የምፈልገዉ የእኛ ሙስሊም ሴቶች በሚዲያ ወሬ ሳይሆን እንደ ኤልሳቤጥ ላመነችበት አላማ ሟች በተግባር ጠንካራ የሙስሊም መከታ የምትሆኑ ያርጋችሁ ለምን እናንተ ጠንካራ ብትሆኑ የእናትነት ደረጃ ስትደርሱ የሚወለደዉ ልጅ እሰቡት እንዴት የሙስሊም ቀኝ እጅ እንደ ሰልሀዲን አልአዩብ ያለ ወጣት በዘመናችን ከእናንተ ማህፀን መፈጠር ይችላልና፡፡
☝️ ነገር ግን አሁን ላይ ልጅ ሲወልድ አዩብ ብሎ አዩብን በተርቢያ በዲነል ኢስላም አሳድጎ አንተ የምወልደዉን ልጅ ሰልሀዲን በለዉ ..የሚል እናትና አባት አለ ግን??? በጭራሽ የለም...እስኪ ያገባችሁ ወይ ትዳር ያሰባችሁ የምወልዱትን ልጅ አዩብ ብላችሁ በአለም ቁጥር አንድ ጀግና ሁሉም የሀይማኖት ተከታይ ስለጀግንነቱ ጥሩ ባህሪዉ ስለሚመሰክሩለት ስለሰልሀዲን አዩብ ታሪክ ሲያድግ አሳዉቁት የወለዳችሁት ልጅ አዩብ ሲወልድ ሰልሀዲን ብሎ አዩብ ለሰለሀዲን የዛን ጀግና ታሪክ ነግሮት እንደሱ ለዲነል ኢስላም እንዲታገል ማድረግ ይቻላል...ግን ለዚህ እቅድ ስራዉ የሚጀምረዉ አሁን አንብባችሁ ዛሬዉኑ ነዉ ከአላህ ጋር ንፁህ ንያ እና ወኔ ያለዉ ትግል ካረግን ሰላሀዲን አልአዩብ በዘመናችን መተካት እንችላለን፡፡
♦♦ አሁን ከኛ የሚጠበቀዉ በኤልሳቤጥ ከንፈር መንከስ ሳይሆን የምናደርገዉ ፊልሚያ ኢስላምን መሉ በሙሉ ከምድረገፅ ለማጥፋት ከምዕራባወያንም ከአገር ዉስጥም ቆርጠዉ ከተነሱ ሰዎች ማህበረሰቦች ጋር መሆኑን በደንብ ተረድተን ዲናችንን ለመጠበቅ ከእነሱ በላይ ቆራጥ ሁነን መነሳት አለብን ኢንሻ አላህ
#ሴቶች_ሆይ!!!
አንዳንድ ወንዶች ሴቶች ተናደዉ ሲከፋቸዉ መፍትሄዉ አዲስ ልብስና ክሪም ሲሰጣቸዉ ይረሳሉ ይባላል😉 አሁን ዲነል ኢስላም ተደፍሯል
...ዲነል ኢስላም የተደፈረዉ በጦርነት ብቻ አርገዉ የሚይዙ አሉ ፡፡ ወላሂ በጦርነት ኢስላምን ማጥፋት እንደማይመች አዉቀዉ
☞በሊፒስቲክ ጦርነት
☞በኮስሞቲክስ ጦርነት
☞በሸሪአ ክሪም ሳይሆን በፋሽን ክሪም ጦርነት
☞በትክክለኛዉ ሂጃብና ጅልባብ ኒቃብ ሳይሆን በእነሱ ተመሳሳይ በሆነ ጦርነት...ሴቶችና ምዕራባዉያን መፋለም ከጀመሩ ቆዩ...አሸናፊዉ ግን እስከ አሁን ምዕራባዉያን ኢስላም ጠሎች ናቸዉ....ታዳ አሁን ካላችሁ ሙስሊም ሴቶችና ላመነችበት ለካቶሊክ እመነቷ የሰራችዉ ኤልሳቤጥ ማን በለጠ???
ወይስ ኢስላምን በስጦታ ክሪምና አዲስ ልብስ ቀይራችሁት ይሆን እንዴ🙄
✿ እዉነት ተናግሬ ከዛም አልፎ ከትቤ ከሆነ ከአሏህ ነዉ...ስህተት ተናግሬ ከሆነ ከሸይጧን ነዉ አላህ ራህመቱን ያዉርድልኝ እናንተም አንብባችሁ አዉፍ በሉኝ ...እናንተንም ባነበባችሁት የኤልሳቤጥ ታሪክ ከእናንተ ጋር አመዛዝናችሁ...እኔስ ምን ይጎለኛል እኔም መሆን እችላለሁ ብላችሁ ወኔ ሰናቂ ያርጋችሁ
አብሽሩ አልችልም ማለት የሸይጧን የስንፍና መረማመጃ ድልድይ ነዉ...
እንችላለን !!! እንጀምራለን!!! አላህ ደግሞ ያግዘናል!!!
✍አሚር ሰዒድ
SHARE SHARE SHARE
@SebbitniYaRabb

✔️✔️ ኢሬቻ
➡️ በኢስላም ውስጥ ከሁለቱ ዓመት በዓላት (ከዒደል ፊጥር እና ከዒደል አድሐ) ውጪ የተደነገገ በዓል የሌለ ሲሆን አንድ ሙስሊም ከእነዚህ ከሁለቱ በዓላት ውጪ ሌላን በዓል ሚያከብር ከሆነ በእርግጥ በኢስላም ውስጥ ያልተደነገገን ክብረ በዓል በማክበር ቢደዓን በመተግበር አላህን አስቆጥቷል አመፀኛም(ፋሲቅም) ነው ።
➡️ በመሆኑም በነገው እለት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዘንድ በአዲስ አበባና በቢሾፍቱ የሚከበረው የኢሬቻ በዓል በቁርአንም ሆነ በትክክለኛ የነብዩ ሐዲስ ያልተደነገገ በመሆኑ ሙስሊሞች በባዓሉ ላይ በፍፁም ሊሳተፉ አይገባም።
ምክንያቱም በቁርአንና በትክክለኛ የነብዩ ሐዲስ ያልተደነገገ ክብረ_በዓል ላይ መገኘት አላህን ማመፅ ነውና።
👉 ሌላውና ዋናው ነገር ኢሬቻ ከአላህ ውጭ ያለ አምላክ የሚመለክበት፣ሽርክያት(ባዕድ አምልኮዎች) የሚፈፀሙበት የኩፍር ተግባር ነው።
👉 ኦሮሞ ለረጀም አመታት የኢስላም ሀይማኖት ተከታይ ሙስሊም ህዝብ የነበረ ሲሆን ኢሬቻ ከብዙ አመታት ቡሀላ ዘው ብሎ የገባ የሺርክ አይነት ነው።
➡️ ስለዚህ ሁሉም የኢትዮጲያ ብሔርና ብሔረሰቦች ከባህላችን መካከል ከሽሪዓ ጋር የሚጋጨውን ለአላህ ብለን በመተው በቁርጠኝነት ለዲንችን ቅድሚያ እንስጥ!!!!!!!!!!!
ዲናችንን ከምንም ነገር እናስቀድም!!!!!
✍ አቡ ኢብራሂም
መስከረም 21/01/2014 ዓ ል
http://telegram.me/abuibrahim0102030405

Telegram
Sunnah Media Zone 」【SMZ】
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮት(ሱና) ማለት፣ የቁርኣንና ሀዲስን አስተምህሮት በቀደምቶች(በሠለፎች) ግንዛቤ ላይ በተመሰረተ መልኩ በመገንዘብ(በመረዳት) መተግበር(ማራመድ) መቻል ማለት ነው።
Audio
❌"Irreecha"❌ daqiiqaa 10 kessatti
❌"إريشا"❌ في عشر دقائق
Ustaz Fuad mohammed
Channel Telegram isaanii Hordofuudhaaf
👇👇👇👇👇
https://t.me/fuadorodurus/887
❌"إريشا"❌ في عشر دقائق
Ustaz Fuad mohammed
Channel Telegram isaanii Hordofuudhaaf
👇👇👇👇👇
https://t.me/fuadorodurus/887
ጥቆማ ለኢትዮ ቴሌኮም‼
==================
(መልዕክቱ ለሚመለከታቸው አካላት ይደርስ ዘንድ ሼር እናድርገው!)
||
✍ ሃገራችን ካሏት ታላላቅ ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ አየር መንገድና ኢትዮ ቴሌኮም ይገኙበታል። ኢትዮ ቴሌኮም እንደ ስሙ ገናናነት ሥራውንም ከዘመኑ ጋር በማዘመን አመርቂ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል። ሁሉም የሃገሪቱ ዜጎች ከሚሰጠው አገልግሎት ያለ አንዳች አድልዎ በነፃነት ተጠቃሚ የመሆን መብት አላቸው።
ነገር ግን አንድ ሰሞኑን ከሁለት ኒቃብ ለባሽ እህቶች የተነገሩኝ ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቅሬታዎች አሉ። ይሄውም አዲስ ሲም ካርድ ለማውጣት በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም የሽያጭ ማዕከል በማቅናት ሲጠይቁ፤ እንደሚታወቀው አዲስ ሲም ካርድ ሲወጣ ፎቶ መነሳት ስለሚያስፈልግ ፎቶ ለመነሳት ፊታችሁን ግለጡ ሲባሉ፤ በዚያ ቦታ ደግሞ ወንድ አስተናጋጆችና ተስተናጋጆች ስላሉ ፊታቸውን ገልጠው ለመነሳት ተቸግረው ሌላ አማራጭ ስለሌለ አገልግሎቱን ሳያገኙ ወደ ቤታቸው እንደተመለሱ ነግረውኛል።
አንዷ እህት እንዳለችኝ ከሆነ ለአስተናጋጇ «እዚህ ወንዶች ፊት ፊቴን መገለጥ ስለማልችል ነው!» ስላት «እና ለአንቺ ብለው ወንዶቹ ይውጡልሽ?» ብላ እንደተሳለቀችባት ነግራኛለች።
እኔ ይህን ጉዳይ አስተውየው አላውቅም ነበር። ኢትዮ ቴሌኮም እስካሁን ለኒቃብ ለባሽ እህቶች የተመቻቸ አገልግሎት የለውም። እነዚህ እህቶች የሚጠቀሙበት ሲም ካርድ ኒቃብ ከመልበሳቸው በፊት ያወጡት ወይም በሌላ ሰው ያስወጡት ነው ሊሆን የሚችለው። ይህ ለአንድ ሃገር አቀፍ ተቋም ትልቅ ስሙን የማይመጥን ኃፍረት ነው። ለማስተካከል ዛሬ ነገ አያስብልም!
*
✔ ለማንኛውም ምናልባት ባለማወቅ ወይም ለጉዳዩ ትኩረት ካለመስጠት ይሆናል እንጅ የዚህ መፍትሄው ቀላል ነው። ይሄውም ኢትዮ ቴሌኮም ትልቅ ሃገር አቀፍ ተቋም እንደመሆኑ መጠን ሁሉንም ዜጎች በእኩልነት የሚያሳትፍ አገልግሎት መስጠት ይጠበቅበታልና፤ ለእንዲህ አይነት ኒቃብ ለባሽ እህቶች አገልግሎት መስጫ የምትሆን አንድ ሴት አስተናጋጅ ያለባት አንድት አነስተኛ ክላስ በጎድን ማመቻቸት በቂ ነው። ይህ ከተደረገ እዛ ውስጥ ያሉ ወንድ አስተናጋጆችም ይሁኑ ደንበኞች ይውጡ/አይውጡ የሚል ሃሳብ አይኖርም።
በእኛ እምነት መሠረት አንድት ሴት ፊቷን በኒቃብ የምትሸፈን ከሆነ፤ በየትኛውም ባዕድ ወንድ ፊት ፊቷን እንድትገልጥ ስለማይፈቀድ ነውና ይህን ታሳቢ በማድረግ በሁሉም የቴሌኮም ቅርንጫፎች በተለይም እንዲህ አይነት እህቶች በብዛት ባሉባቸው አካባቢዎች ይህ አይነት አገልግሎት ሊኖር ይገባል። ይህ በቀናነት ከታሰበ ከባድ ሥራ የማይጠይቅ በቀላሉ የሚፈታ ነውና እንደምታስተካክሉ ተስፋ አደርጋለሁ።
*
መልዕክቱ ለሚመለከታቸው አካላት ይደርስ ዘንድ ሼር እናድርገው!
||
Cc: Ethio telecom
||
t.me/MuradTadesse

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።
√ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።
√ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው።
ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት።
ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

አታላይ!
~
"አንቱን መዘከሬ ከሆነ ስህተቴ፣
እኔ አንቱን ዘክሬ ይቅርብኝ ጀነቴ!"
~
"ጀነትን አልፈልግም" ማለት የራሳችሁ ምርጫ ነው። ነብዩ ﷺ "ሁሉም ህዝቦቼ ጀነትን ይገባሉ፣ እምቢ ያለ ሲቀር" ብለዋል። እምቢታ ማለት ትእዛዝን አለመቀበል ነው።
"አንቱን መዘከሬ ከሆነ ስህተቴ" የሚለው ግን ቀንዳም ውሸት ነው። በዚህ ቅጥፈት መሰረት:–
~ መውሊድ የማይጨፍር ሰው ነብዩን ﷺ በሶለዋት አያወሳም ማለት ነው። አይን ያወጣ ቅጥፈት!
~ እሳቸውን ማውሳት ማለት በመውሊድ መጨፈር ከሆነ አመቱን ሙሉ ረስታችኋቸው የምታወሷቸው በመውሊድ ቀን ብቻ ነው ማለት ነው።
~ ድግስ ካልተደገሰ፣ ጭፈራ ካልተጨፈረ ነብዩን ﷺ ማውሳት አይቻልም ማለት ነው።
~ በርካታ የመውሊድ ደጋፊዎች ቢድዐ መሆኑን ያምናሉ። የአሕባሽ ቲቪም ሰሞኑን ይህንኑ አረጋግጧል። መውሊድ ከጊዜ በኋላ የመጣ መጤ ፈሊጥ በመሆኑ ላይ ከተስማማችሁ፣ እሳቸውን ማውሳት ማለት መውሊድ መጨፈር ከሆነ ይሄ መውሊድ ከመጀመሩ በፊት ያለፉት ሶሐቦች፣ ታቢዒዮች፣ አትባዑ ታቢዒን፣ አኢማዎች ሁሉ ነብዩን ﷺ አውስተው አያውቁም ማለት ነው። ከዚህ በላይ ቅጥፈት አለ?!
~ እነዚህ ሰዎች ዘንድ ነብዩን ﷺ ማውሳት ማለት አመት ጠብቆ መደለቅ፣ መደነስ ነው። ሎጂካችሁ ጭፈራቸውና ዝላያቸው እየሱስን ከመውደድ የተነሳ እንደሆነ ከሚሞግቱት ጴንጤዎች ጋር ያመሳስላችኋል። እንዲያውም ቅጥፈት ከመሆኑም ጋር የነሱ ሎጂክ ከናንተ ሎጂክ ይሻላል። የሚያዘልላችሁ ፍቅር ከሆነ በአመት አንድ ጊዜ ከሚጨፍረው ይልቅ በየሳምንቱ የሚጨፍረው የበለጠ ያፈቅራል ማለት ነው። ይልቅ እሳቸውን በመውደድ እያመሃኘ ከፊሉ እንጀራውን የሚያበስል፣ ከፊሉ የጭፈራ ሱሱን የሚያስተነፍስ፣ ሌላው ለብልግና አጋጣሚውን የሚጠቀም፣ ሌላው ደግሞ ምኑም ሳይገባው "ሲሉ ሰማሁ ብዬ፣ እላለሁ ነብዬ" የሚል የደመቀ አጫፋሪ ነው።

➲ቻት ዘመነኛው የሸይጧን ወጥመድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሸይጧን በቻት አመካኝነት ብዙ ጠንካራ የሚባሉ ወንድም እና እህቶችን አንበርክኳል
➛በቻት ምክኒያት አሏህን እንዲያምፁ አድርጓል በቻት ምክኒያት ብዙ ሒሊናቸውን ጭምርት የሚያቆሽሽ ቀፋፊ ተግባር እንዲፈፅሙ አድርጓል!!
➽በኒቃቧ ተሽፍና ከሰፈሯ ጋጠወጦች የተጠበቀችውን እህት ሸይጧን ቻት በሚባለው መርዛማ ወጥመዱ ጥልፎ ከማታውቃቸው ሌሎች ጋጠወጡች ጋር እንድትንዘላዘል ሰበብ ሁኗታል!!
መልካሙ የሚጠበቅለትን ለሌሎች መካሪና አርአያ ነው ተብሎ የሚታሰበውን ጀግና ወንድም ሸይጧን በቻት ምክኒያት ማጥመድ ችሏል!!
ወንድሜ ካልተፈቀደች ሴት ጋር ቻት ማውራት አይፈቀድም! ሴሜትህን የማይመቸውን ሀራም ብቻ እየመረጥክ አትራቅ ሀራም ሀራም ነው። ማንኛውንም ጌታህን የሚያስቆጣ ነገር ራቅ!
➽አንዳንዶች ካልተፈቀደች ሴት ጋር በቻት ማውራት አይፈቀድም ሲባሉ ኧር እሷን እኮ እንደ እህቴ ነው የማያት!
ኧርሱንኮ እንደ ወንድሜ ነው የማየው በማለት ይመልሳሉ
ግን እሄ አባባል ብዙዎች ያልባነኑበት ሌሎቹ ደግሞ ገብቷቸው ነፍስያቸውን ማሸነፍ ተስኗቸው የተንበረከኩበት ሌላኛው የሸይጧን ወጥመድ ነው።
➢ለማንኛውም የአሏህን ውደታ ነፍስያችንን ከመኽለፍ ጊዜያውይ ስሜታችንን ረግጠን ከመያዝ ጀርባ ስለሆነ የምናገኘው ከማንኛውም ያልተፈቀደ ቻት እራሳችንን በማቀብ ወደአሏህ እንመለስ?
➽ወንድሜ አንችም እህቴ በሀራም የሚገኝ ደስታ አይቆይም ያልፋል ይረሳል ግንሳ ወንጀሉ አላህ ዘንድ አይረሳም በሗላም በእዝነቱ ካላዘነልን ሒሳቡና ቅጣቱ አይቀርም!
➥ጊዜህን ገንዘብህን አባክነህ ከዚህም በላይ ሸይጧንን ታዘህ ጌታህን አስቆጥተህ ያወራሀት ሴት ሌላ ካንተ የተሻለ አፈቀላጤ ቅቤ አንጓች አዛኝ መሳይ ስታገኝ ትታህ ወደሱ ዘወር ትላለች ከትንሽ ቆይታም በኋላ ትረሳሀለች
➲አንችም እንደዚያው ክብርሽን ጥለሽ ጌታሽን አስቆጥተሽ ጊዜና ገንዘብሽን አባክነሽ ጊዜያዊ ስሜትሽን ማሸነፍ ተስኖሽ የምታወሪው ወንድ ሌላ ሲያገኝ ጥሎሽ ዘወር ነው የሚለው በመጨረሻም አይደለም ቻትሽን ይቅርና ከነመፈጠርሽ ነው የሚረሳሽ
አሏህ ከሌሎች ተደብቀን የምንፅፈውን ማንኛውንም ፅሁፍ እንደሚያውቅ እንወቅ
« أَلَمْ يَعْلَم بِأَنَّ اللَّهَ يَرَىٰ»
"አላህ የሚያይ መኾኑን አያውቅምን?"
ቀደምቶች እንድህ በማለት ይመክራሉ
"በግልፅ የአሏህ ወልይ(ወዳጅ) በድብቅ የሸይጧን ወዳጅ አትሁን"
አዎ እያወራሁ ያለሁት ይሻላሉ ስለሚባሉ ወንድም እና እህቶች ነው።
➤ሸይጧን በሌላ በር እነርሱን ማጥመድ ሲሳነው በቻት ቀላል የማይባሉትን እንዳጠመደ የሚታወቅ ስለሆነ እሄን የሸይጧን ቀዳዳ በመዝጋት ወደጌታችን እንመለስ የድብቅ ወንጀል መጨረሻው አደጋ ስለሆነ በጊዜ ወደአሏህ እንመለስ ላለፈው ጥፋታችን ምህረትን እንጠይቀው ለማለት ነው።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
➽ቢረዝምም አንብቡት ይጠቅማችኃላ አላህ ካዘነልን በስተቀር ብዙዎቻችን በዚህ ነገር ስለተጠመድን አላህ የሂድያ ሰበብ ቢያደርግልን!!

አስተውይ እህቴ‼️
✅ ለምን ይመስልሻል⁉️
በሸሪአችን ሴት ልጅ፦
➲ነብይ ወይም ረሱል ተደርጋ ያልተላከችው ❗️
➲ቃዲ ሆና ፍርድ ሰጪ ያልተደረገችው ❗
➲ኢማም ሆና ሰዎችን የማታሰግደው❗
➲ለሶላት እንድትጠራ ሙአዚን ያልተደረገችው❗
➲የሶላት ማእዘን የሆነውን ፋቲሀ ወንዶች ባሉበት ድምፇ ከፍ አድርጋ መቅራትን የተከለከለችው❗
➲ኢማሙ ቢሳሳት እንድታጨበጭብ እንጂ በድምፅ መመለስ ያልተፈቀደላት❗
➲በሀጅ ተልቢያ (ለበይከላሁመ ለበይክ) ስትል ድምፃ ከፍ እንዳታደርግ የታዘዘችው❗
➲በተከበረው ቁርአን ድምፃችሁ አታለስልሱ የተባለው❗
➡️ለምን ይመስልሻል⁉️
✅መልሱ፦ የሴቶች ድምፅ ወንዶችን ስለሚፈትንና ስለሚያሳስት ነው። በዚህ ሰበብ ጥፋት ላይ ላለመውደቅ በሩን ለመዝጋት ሲባል ነው።
💢 ታዳ አላፊ አግዳሚው ባለበት፣ የሴት ልጅ አዳኝ ጠላቶች በበዙበት፣ ካፊር ፋሲቅ ሙናፊቁና የሁዳ በግልፅ በሚታይበት በየ ሚዲያው ድምፅሽን የምትለቂው፣ በቪድዮ የምትቀርቢው፣ ከወንዶች ጋር ያለሀጃ እንደፈለግሽ የምታወሪው እህቴ ሆይ ተይ ተመከሪ። ነገ አላህ ፊት ቆመሽ ከመጠየቅሽ በፊት ዛሬውን ተመለሺ። ዝናው፣ ጥቅሙ፣ ዳእዋውም፣ ለሴቶች ያለሽ ተቆርቋሪነቱም ቀርቶብሽ ባንቺ ድምፅም ሆነ በሌላ ነገር ወንዶች እንዳይፈተኑብሽ ማድረግሽ ይህ ትልቅ ጅሀድ ነው። አላህም ያዘዘሽ በዚሁ ነው። ማስተማርና መምከርም ከፈለግሽ ሴቶች ብቻ ባሉበት ወንዶች በማይገኙበት ቦታ ይሁን።

"ጂብሪል ሆይ! መንገዴን ላንተ አደራ ሰጥቼሀለሁ" ማለትና፣
"ያቀመረል መካ አሰላሙአለይካ ልቤ ባንቱ በእርሶ ተመካ" ማለት ሁለቱም የክህደት ንግግሮች ናቸው። የአላህን መብት ለፍጡር ስለሰጡ።

【ወሲያ_ከምርጡ_ነብይ ﷺ】
عن أبي ذر -رضي الله عنه- قال: دخلت المسجد، فإذا رسول الله ﷺ جالس وحده،
አቡዘር ረድየሏሁዐንሁ እንዲህ ይላል፡- አንድ ቀን መስጂድ ገባው የአላህ መልክተኛ ﷺ መስጂድ ውስጥ ብቻቸውን ቁጭ ብለው ነበር፣
فقلت: يا رسول الله أوصني،
አንቱ የአላህ መልክተኛ ምከሩኝ አልኳቸው
قال: "أُوصيكَ بتقوى اللهِ فإنها رأسُ الأمرِ كلِّه".
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "አላህን በመፍራት ላይ አደራ ለሁሉም ነገሮች ራስ ነውና"፤
قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي،
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ
قال: "عليك بتلاوةِ القرآنِ، وذِكرِ اللهِ، فإنَّهُ نورٌ لك في الأرضِ، وذخرٌ لك في السماءِ".
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "ቁርአን በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ አደራ በሰማይ
እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና"፤
قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْني،
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ
قال: "إياك وكثرةَ الضحكِ فإنَّهُ يُميتُ القلبَ، ويذهبُ بنورِ الوجهِ".
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "አደራ ሳቅን አታብዛ መሳቅ ልብን ይገድላል ፣ የፊትን ኑር
ይወስዳልና"፤
قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي،
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ
قال: "عليك بالجهادِ، فإنَّهُ رهبانيةُ أُمَّتِي".
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "በጂሃድ ላይ አደራ እሱኮ የኡመቴ ረህባንያ (ሞሎክሴ) ነው"፤
قلتُ: يا رسولَ اللهِ زدني،
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ
قال: "أَحِبَّ المساكين وجالِسْهُمْ".
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ 'ሚስኪኖችን ውደዳቸው ተቀማመጣቸውም" ፤
قلتُ: يا رسولَ اللهِ زدني،
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ
قال: "انظر إلى من هو تحتَك، ولا تنظر إلى من هو فوقَك فإنَّهُ أجدرُ أن لا تزدري نعمةَ اللهِ عندَك".
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦"በዱንያ ከበታችክ ያለው ሰው ተመልከት ካንተ በላይ ያለውን አትመልከት እንዲህ ካደረክ የአሏህ የዋለልን ፀጋ አሳንሰህ አታይም [ታመሰግነዋለህ]"፣
قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي،
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ
قال: "قُلِ الحقَّ وإن كان مُرًّا"
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "እውነትን ተናገር መራራ እንኳን ቢሆን"።
[صحيح الترغيب للإمام الألباني] 【2233】

birezmm anbbut ytekmachual
ጥቂት አስደንጋጭ እውነታዎች ከአርሪሳላህ ፊልም
መግቢያ፡-
ፅሁፌ ስለረዘመብኝ ስለፊልሙ አዘጋጅና ተያያዥ ነጥቦች ምንም አላልኩም፡፡ እንዳውም ሊነሱ የሚገባቸው ነጥቦችን ሁሉ ቆርጬ አውጥቻለሁ፡፡ ብቻ ቢቀድሙ አንባቢን ለማስተዋል ይጋብዛሉ ያልኳቸውን ጥቂት ነጥቦችን መርጬ አቅርቢያለሁ፡፡ ባይሆን አንድ ትልቅ ሐቅ ላስቀድም፡፡ ይሄ ፊልም ለእይታ የበቃው የሊባኖስ የሺዐ ምክር ቤት ከተስማማበት በኋላ መሆኑ ይታወቅ፡፡ ይህን እውነት ይዘን ፊልሙን ስንቃኘው ፊልሙ ለምን ሺዐ-ዘመም ቅኝቶች እንደበዙበት ይገለጥልናል፡፡ ቀጥታ ወደ ነጥቦቹ ልግባ
1. ዋሻውን የዘጋው የሸረሪቷ ድር፡- ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከአቡበክር ጋር በመሆን ከመካ አጋሪዎች ሸሽተው ወደ መዲና ሲሰደዱ ከዋሻ ውስጥ እንደተደበቁ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ዋሻውን ሸረሪት እንዳደራችበት እና ቁረይሾች ድሩን ተመልክተው ከዚህ ውስጥ ማንም አልገባም ብለው እንደተመለሱ የሚያትተው ክፍል “ዶዒፍ” ነው፣ ደካማ፡፡ የታላቁን ሙሐዲሥ ሸይኹልአልባኒ ረሒመሁላህ [አድዶዒፋህ፡ 1129፣ 1189] ይመልከቱ፡፡ ሸይኽ ኢብኑዑሠይሚን ረሒመሁላህ “ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሠውር ዋሻ ውስጥ በተደበቁ እለት የሸረሪቷ ማድራትና የእርግቦቹ እንቁላል መጣል ማስረጃ መጥቶበታልን?” ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ብለው ነበር የመለሱት፡- “የለም! የታሪክ ሰዎች ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሠውር ዋሻ ውስጥ በተደበቁ እለት ሸረሪቷ እንዳደራችና እርግቧም ከሆነች ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ እንዳረፈች ይተርካሉ፡፡ ይሄ ግን ውሸት ነው፣ ትክክለኛ አይደለም፡፡ በዚህ ውስጥም ለነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሊጠቀስ የሚችል ተአምር የለበትም፡፡ የትኛውም ሸረሪት የምታደራበት እና በዙሪያው እርግብ የምታካብበው ሰው የሚመለከተው “ማንም የለም” ይላል፡፡ ነገር ግን መልእክተኛው ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጠላቶቻቸውን ነው ያሳወረላቸው፡፡ ለዚያም እኮ ነው አቡበክር “የአላህ መልእክተኛ ሆይ አንዳቸው
# ወደ_እግሩ_ቢመለከት_በርግጥም_ያየናል ” ያላቸው፡፡ ምክንያቱም ከልካይ የለምና፡፡ እናም ሸረሪቷም፣ እርግቢቷም ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሠውር ዋሻ በተቀበቁበት እለት መወሳታቸው ትክክለኛ አይደለም፡፡…” [ሊቃኡ ባቢልመፍቱሕ፡ 229/4]
2. ሌላው ደካማ ማስረጃ ላይ ተመርኩዞ ፊልሙ ላይ ከወጡ ነገሮች አንዱ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከመካ ወደ መዲና ሲገቡ “ጦለዐልበድሩ ዐለይና ሚን ሠኒየቲልወዳዕ” እያሉ ሰዎች እንደተቀበሏቸው መጠቀሱ ነው፡፡ የዚህ ተረክ ሰነድ ደካማ ከመሆኑም ባለፈ በግጥሙ ውስጥ የተገለፀው “ሠኒየቱልወዳዕ” የተባለው ቦታ የሚገኘው ከመዲና በስተሰሜን በኩል ስለሆነ ከመካ ወደ መዲና (ደቡብ) የሚገባ ሰው እንደማያገኘው ኢብኑልቀይዪም ገልፀዋል፡፡ ሸይኹል አልባኒም ረሒመሁላህ ደካማ እንደሆነ በዝርዝር አስረድተዋል፡፡ [አድዶዒፋህ፡ 598]
3. በፊልሙ ላይ ትልቅ ሸፍጥ ከተፈፀመባቸው ስብእናዎች አንዷ ታላቋ ሶሐቢያህ ሂንድ ነች፡፡ የክፋትና የተንኮል ሁሉ ቋት ተደርጋ ነው የተሳለችው፡፡ ደካማ ማስረጃ ላይ በመመስረት ያልፈፀመችው ተለጥፎባታል፡፡ ያለ ተጨባጭ ማስረጃ ወንድ ጋር እያሽካካች፣ እየጨፈረች ተስላለች፡፡ እርግጥ ነው በጊዜው ሙስሊም አልነበረችምና ብትፈፅመውም ላይደንቅ ይችላል፡፡ ቢሆንም ግን ያለ በቂ ማስረጃ ኋላ ታላቅ ሴት የሆነችዋን ሶሐብያ ቀርቶ ማንንም መወንጀል አይቻልም፡፡ እምነታችን ካፊርንም መበደል አይፈቅድም፡፡ ደግሞም ከመስለሟ በፊት ብዙ ጥፋትን በመስራት ሂንድ ከሌሎች የተለየች አይደለችም፡፡ ነገር ግን ፊልሙ የሺዐ እጅ የገባበት ስለሆነ ሆነ ተብሎ ከሌሎች በተለየ መልኩ በኑ ኡመያህ ላይ አነጣጥሯል፡፡ ሂንድ ኋላ መስለሟ የሚታወቅ ነው፡፡ ኢስላሟም ምን ያማረ ነበር፡፡ መስለሟ ቀድሞ የተፈፀመን ነገር በሙሉ ያብስላታል፡፡ ስለሆነም እውነት ተፈፅሞ እንኳን ቢሆን ጤነኛ ጭንቅላት በቀድሞ ነገር አይወቅሳትም፡፡ በፊልሙ ላይ
a. ሂንድ ሐምዛን እንዳስገደለች የቀረበው ሶሒሕ ማስረጃ ላይ የተመረኮዘ አይደለም፡፡ ይልቁንም ሶሒሕ ቡኻሪ ላይ እንደተዘገበው የሐምዛ ገዳይ የሆነው
# እራሱ_ወሕሺይ_እንደገለፀው # ሐምዛን_እንዲገድል_የላከ
ው_ጁበይር_ኢብኑ_ሙጥዒም ነው፣ የአጎቱን ደም ለመበቀል ብሎ፡፡ [4072]
b. በፊልሙ ላይ ሂንድ የሐምዛን ጉበት እንዳኘከች የሚያሳየው ትክክለኛ (ሶሒሕ) ማስረጃ ላይ የተመረኮዘ አይደለም፡፡ ሸይኹልአልባኒ ረሒመሁላህ የዚህን ቂሳ ደካማነት ካፀኑ በኋላ “ሶሒሕ ነው” ያሉ ሰዎች ትክክል እንዳልሆኑ ጠቁመዋል፡፡ [ፊቅሁስሲራ፡ 279-280፣ ቁ. 02]
4. ታላቁ ሶሐባህ ዑመር ኢብኑልኸጣብ ረዲየላሁ ዐንሁ በኢስላም ታሪክ ከመካ ጀምሮ ያለው አንፀባራቂ ዝና ጠላት ወዳጅ የሚያውቀው ነው፡፡ ግና በዚህ ፊልም ውስጥ ዑመር የሚባል ስብእና ሆን ተብሎ ገሸሽ ተደርጓል፡፡ አንድ ቦታ ብቻ ነው ከሙሃጂሮች ዝርዝር ውስጥ ስሙ የተወሳው፣ አለቀ፡፡ ልክ ዑመር ሊጠቀስ የሚችል ታሪክ እንደሌለው፡፡ ነገሩን ሆን ተብሎ እንደተፈፀመ የሚያጠናክርልን የዑመርን ሚና በሌላ እንደተፈፀመ እያደረጉ ማቅረባቸው ነው፡፡ ፊልሙ ውስጥ የተደረገን አንድ ምልልስ እንመልከትማ፡፡ ዐማር ኢብኑ ያሲር ረዲየላሁ ዐንሁ ምርኮኞችን ይዞ ይመጣል፡፡ ከዚያም ሐምዛ፡- “የአላህ መልእክተኛ ምርኮኞቹን ማሰራችሁን አይወዱም” አለ፡፡ ዐማር፡- “እኛ እነሱ ቦታ ብንሆን ኖሮ ገድለውን ነበር” አለ፡፡ ሐምዛ፡- “ምርኮኞቹን የሚመለከተውን የነብዩን አደራ ልንከተል ይገባናል፡፡ አስራችሁ አትጎትቷቸው፡፡ ስንቆቻችሁን አካፍሏቸው፡፡ ማንበብና መፃፍ የሚያውቅ አስር ሙስሊሞችን እያስተማረ ነፃ ይውጣ፡፡”
ፊልሙ ላይ ያለው ሀሳብ ይሄው ነው፡፡ ነገር ግን የበድር ምርኮኞችን በማስመልከት ቁርኣን የወረደው ከሐምዛም፣ ከዐማርም ይልቅ የዑመርን ሀሳብ ተከትሎ ነው፡፡ ምርኮኞቹን አስመልክተው ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አቡበክርን እና ዑመርን ያማክራሉ፡፡ አቡበክር “የአላህ ነብይ ሆይ! እነሱ የአጎቶቻችን ልጆች ዘመዶቻችን ናቸው፡፡ ቤዛ እንድትቀበላቸው ሀሳብ እሰጣለሁ፡፡ በዚህም በከሃዲዎች ላይ ሀይል ይኖረናል፡፡ አላህ ወደ ኢስላም ሊመራቸውም ይከጀላል” ሲሉ ዑመር ግን “በጭራሽ! ወላሂ የአላህ መልእክተኛ ሆይ እኔ አቡበክር ያሰበውን አይደለም የማስበው፡፡ ግን እኔ የምለው አመቻችልን አንገታቸውን እንበላቸው፡፡ ለዐልይ (ወንድሙን) ዐቂልን አመቻቸው አንገቱን ይበለው፡፡ እከሌን (ዘመዱን) አመቻችልኝና አንገቱን ልበለው፡፡ እነዚህ የክህደት መሪዎችና ቁንጮዎች ናቸው” አለ፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ወደ አቡበክር ሀሳብ አዘነበሉ፡፡ በማግስቱ የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከአቡበክር ጋር ተቀምጠው ያለቅሳሉ፡፡ ዑመር “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እስኪ ንገረኝ አንተና ጓደኛህ ስለምን ታለቅሳላችሁ? የሚያስለቅሰኝ ካገኘሁ አለቅሳለሁ፡፡ የሚያስለቅሰኝ ካላገኘሁ አላቅሳችኋለሁ” አለ፡፡ … በዚህ ሳቢያ ቁርኣን ወረደ፡፡ [ሶሒሕ ሙስሊም] ተመልከቱ ታሪኩ ላይ ሐምዛም ዐማርም አልተወሱም፡፡ በታሪኩ ውስጥ ስማቸው የተወሳው ሁለቱ ታላላቅ ሶሐቦች ናቸው፣ አቡበክር እና ዑመር፡፡ ግና ገድላቸው እንደዋዛ ታልፏል፡፡
የኡሑድ ጦርነት ከተገባደደ በኋላ አቡ ሱፍያን፡- “በውስጣችሁ ሙሐመድ አለ?” ብሎ ጠየቀ፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “እንዳትመልሱለት” አሉ፡፡ “በውስጣችሁ የአቡ ቁሀፋ ልጅ (አቡበክር) አለ” ሲል ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “እንዳትመልሱለት” አሉ፡፡ “በውስጣችሁ (

ዑመር) ኢብኑልኸጣብ አለ?” ካለ በኋላ “እነዚህ ተገድለዋል፡፡ በህይወት ቢኖሩ ኖሮ ይመልሱ ነበር” አለ፡፡ ዑመር እራሱን መቆጣጠር አልቻለምና “ዋሸህ አንተ የአላህ ጠላት! አላህ የሚያዋርድህን (የሚያሳዝንህን) አስቀርቷል” [ይሄው የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም፣ ይሄው አቡበክር፣ እሄው እኔም ዑመር ነኝ] አለው፡፡ “ሁበል ሆይ ከፍ በል” እያለ ጣኦቱን ሲያሞካሽ ጊዜ ዑመር ኢብኑልኸጣብ “አላህ ከሁሉም በላይ ከፍ ያለና የላቀ ነው” ብሎ መለሰለት፡፡ “የበድርን ቀን ዛሬ ተክሰናል፡፡ ቀኖች ይቀያየራሉ፡፡ የጦር (ድልም) ይለዋወጣል (አምና እናንተ ዘንድሮ እኛ)” ሲል ኡሱፍያን ዑመር “እኩል አይደለም፡፡ ሟቾቻችን የጀነት ናቸው፣ ሟቾቻችሁ ግን የእሳት ናቸው” አለው፡፡ …” [ቡኻሪና አሕመድ]
ፊልሙ ላይ ግን ታሪኩ እጅግ ቁንፅል ሆኖ ከመቅረቡም በላይ ምልልሱን ያደረገው ዑመር ሳይሆን ዘይድ ኢብኑ ሓሪሠህ ተደርጎ ነው የቀረበው፡፡ ፊልሙ ላይ ባጠቃላይ የዑመር አንፀባራቂ ገድሎች ልክ በዚህ መልኩ እንዳይነሱ ተደርገው ተገድፈዋል፡፡
5. ፊልሙ ላይ አቡ ጧሊብ የተውሒድ ተጣሪ ተደርጎ ተስሏል፡፡ ፊልሙ ላይ አቡ ጧሊብን የሚሞግተው አቡ ሱፍያን እንደሆነ ተደርጎ ቀርቧል፡፡ ቡኻሪ ላይ ያለው ግን አቡ ጀህል እና ዐብዱላህ ኢብኑ አቢ ኡመያህ እንደሆኑ ነው፡፡ ፊልሙ ላይ አቡ ጧሊብ አቡሱፍያንን ወደ ላኢላሀኢለላህ ከልቡ ይጣራል፡፡ ሶሒሑ ማስረጃ ላይ ያለው ሐቅ ግን ሌላ ነው፡፡ ፊልሙ ላይ ነገሮችን በመቀጣጠልና በመቅጠፍ ጭምር ተመልካች አቡ ሱፍያንን እና ቤተሰቡን እንዲጠላ የሚያደርጉ ነገሮች በያጋጣሚው ተሰግስገዋል፡፡
6. ፊልሙ ላይ ዐልይን ከሁሉም በላይ ለይቶ ማግነን በግልፅ ይስተዋላል፡፡ እርግጥ ነው ዐልይ እጅግ ጀግናና ታላቅ ሰው ነው፡፡ ቢሆንም ከዐልይ በምንም የማይተናነሱ በርካቶች አብረው ነበሩ፡፡ ነገር ግን የሌሎቹ ተድበስብሶ የሱ ብቻ እንዲጎላ ተደርጓል፡፡ ፊልሙ ላይ ዐልይ በኢስላም ታሪክ የመጀመሪያው ሰይፍ የመዘዘ ተደርጎ ተስሏል፡፡ ሐቂቃው ግን ዐልይ ሳይሆን ዙበይር ኢብኑ አልአዋም ነበር፡፡ [አስሲየር፡ 1/41-42]
7. የአቡ ጀህል መገደል፡- አቡ ጀህል ቀንደኛ የሙስሊሞች ጠላት እንደነበር የሚታወስ ነው፡፡ የሱ መገደል ለሙስሊሞች እጅግ አስደሳች ዜና ነበር፡፡ አገዳደሉም ገዳዮቹም በሚገባ ይታወቃሉ፡፡ ከምንም ተነስቶ ተራራ የሚገነባው ፊልም ላይ ግን ይህን ያክል የሺርክ ተራራ በሁለት የአንሷር ወጣቶች ሲገነደስ ይህ ነው የሚባል ትኩረት አልተቸረውም፡፡ ይልቁንም አቡ ጀህል ማንነቱ በውል ባልተለየ ሰው በጦር ተገድሎ ይቀራል-ፊልሙ ላይ፡፡ አንድ እዚህ ግባ የማይባል ማንነቱ በውል ያልታወቀ ሰው የተገደለ ያክል ይሄ ነው የሚባል ሽፋን ሳያገኝ እንዲሁ ያልፋል፡፡
ፊልሙ ላይ ሌሎችም በርካታ ጥፋቶች አሉ፡፡ የወሕደቱልውጁድ ብልሹ ዐቂዳ፣ ጭፈራ፣ በካፊር መመሳሰል፣ ወንድና ሴት መቀላቀል፣ ሙዚቃ፣ ወዘተ፡፡ “ለማስተማር ነው” እንዳይባል፡፡ ለማስተማር ተብሎ መጨፈር፣ በካፊር መመሳሰል፣ ከአጅነቢ ጋር መቀላቀል፣ ኩፍር መናገር፣… ይፈቀዳልን? አንባቢ ረጋ ብሎ እንዲያስተውለው እጋብዛለሁ፡፡ በጥቅሉ ይህን ፊልም የተመለከተ አላህ የጠበቀው ሲቀር ለአቡ ሱፍያንና ለሂንድ ጤነኛ እይታ አይኖረውም፡፡ ኋላ ከሰለሙት ከነሱ ይልቅ ምናልባትም ለአቡ ጧሊብ ይበልጥ ሊራራ ይችላል፡፡ ይህን ፊልም የተመለከተ ፊልሙ እስከሸፈነው ረጂም የጊዜ ታሪክ ድረስ ይሄ ነው የሚባል የዑመርን ገድል መናገር አይችልም፡፡ ሆን ተብሎ እንዲዋጥ ተደርጓልና፡፡
ሰፋ ያለ ዳሰሳ ከፈለጉ የዚህ ፅሁፍ መልእክት የተወሰደበትን ይህን ሊንክ ይከተሉ፡፡ (ዐረብኛ ነው፡፡) http://www.al-amen.com/vb/showthread.php?t=11003
(ኢብኑ ሙነወር፣ ግንቦት 29/2007
ℹ https://telegram.me/IbnuMunewor

Al-Amen
إعلام العوام لما في فيلم الرسالة من طوام
الحمدُ لله ربِّ العالمين، والصلاةُ والسلامُ على مَنْ أرسله اللهُ رحمةً للعالمين، وعلى آله وصَحْبِهِ وإخوانِه إلى يوم الدِّين، أمّا بعد:
ففي آخر الزمان و لما كثر الأقزام ابتليت الأمة بما يسمى بالأفلام حتى صارت شعار سفهاء الأحلام في الدعوة إلى الله بلا…

ለሙስሊም ወጣቶች አደጋ ላይ እንዳይወድቁ ጥንቃቄ ያደርጉ ዘንድ የተተረጎመ ፈትዋ!
በዚህን ጊዜ ሴቱም ወንዱም የተዘፈቀበት ሌላኛው ትልቁ አደጋ ነው!
ለታላቁ ኣሊም ሸይኽ ዶ/ር ሷሊህ ፈውዛን አል ፈውዛ አላህ ይጠብቃቸውና እንደሚከተለው ጥያቄ ተነበበላቸው:–
የትልቅ ደረጃ ባለቤት የሆኑ ሸይኽ አላህ መልካም ነገርን ይመንዳዎትና ጠያቂው እንዲህ ይላል:–
{በዚህን ጊዜ ብዙ ሰዎች የእስፖርት ሚዲያዎችን በመመልከት የተፈተኑበት ነገር ነው እሷን በመመልከት በመሰባሰብና (የሚደግፉት አካል) የበላይ እንዲሆን በመመኘት (ጉጉት ይሰባሰባሉ ይመለከታሉ) በእርግጥ በእስፖርተኞች መካከል ከሀዲዎችም ይኖራሉ ይህ ከሀዲዎችን ከመውደድ/ከመወዳጀት ውስጥ ይካተታልን?
መልስ:– ከሀዲ የበላይነት እንዲያገኝ ከወደደ በእስፖርትም ቢሆን እንኳን ይህ እነሱን መውደድ ነው በእስፖርት እንኳን ቢሆን ድል እንዲያገኙ ከወደደ ይህቺ ለነሱ ዉዴታ ናት።} ከድምፅ የተተረጎመው መልሳቸው እዚህጋ አበቃ።
ከሀዲን መውደድ ደግሞ አደጋው! ከላ! ኢላሀ ኢለላህ አፍራሾች አንዱ ክፍል ለመሆኑ ጥርጥር የለውም!!
👉🏾ልብ ይበሉ እኛ ሙስሊሞች ነን ስሜታችንን የሚገጥመንን ነገር ብቻ ፊት ለፊት እያየን ልባችን ሊታወር አይገባውም በማነኛውም ጉዟችን ላይ ይህ ሸሪዓን ይገጥማል ወይስ ይቃረናል ብለን ልናስተውል ግድ ይለናል!!
በእስፖርት ሰበብ (አጅነቢይ) በዕድ ሴትንና ሀፍረተ ገላን ማየቱ ሌላው አደጋ ነው!
✍🏻[ኢብን ሽፋ Ibn Shifa]
አሰራጯት ኢንሻ አላህ ከአላህ (አጅር) መልካም ምንዳን ታገኛላችሁ!
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/tewihd

የኮከብ አንባ ጉድ!!!
<<===========>>
ከሰሜን ከደቡብ ሰወቹ ሲያመሩ
ከኮብ አንባ ሂደው መውሊዱን ሊያከብሩ
መንገዱ ጠቧቼው በሰልፍ እያመሩ
ወደ ቀብሩም ሂደው ሸይኹን ሊዘይሩ
ለፍጡር አድርገው ዒባዳን በሙሉ
አላህን እረስተው ቀብርን ያመልካሉ
<<==================>>
የሀገሬ ህዝብ በጣም ያሳዝናል
ከጌታው እርቆ ያመልካል ፍጡርን
በህይወት የሌለ ደግሞም የሞተውን
ከቀብሩ አፋፍ ሁነው ይላሉ ሸይኹ እርዱን
በጣም ቢጨንቀን ነው ወደ አንቱ የመጣን
ቶሎ ይስጡን እማ ጭንቀት አይግደለን
መቼም እንቢ አያውቁም እንደዚህ ተጨንቀን
<<==================>>
በእሮቢት ወረዳ በገጠሩ ክፍል
በኮከብ አንባ ውስጥ ብዙ ሽርክ ይሰራል
ለፍጡር አጎንብሶ ለቀብሩ ይሰግዳል
ፈርቶ እና ተናንሶ ሸይኹን ይጠይቃል
የየፍላጎቱን ከእርሳቼው ሊቀበል
<<==================>>
ደግሞ የሚገርመው !!!
ተቋጥሮ በኬሻ የቀብራቼው አፈር
ልክ እንደ ቁርዓን መስጅድ ሲደረደር
ለሰወቹም ሊሸጥ በማንኪያ ሊሰፈር
ሰወቹ ሊገዙ ሰልፉ ሲደረደር
አጀብ ጉድ ያስብላል የሚያስለቅስ ነገር
<<==================>>
ይሄም ምስኪን ህዝብ ተውሂድ ያልደረሰው
አፈርን ይገዛል በጥብጦ ሊጠጣው
ደግሞም የሚገርመው የሚታረደው ከብት
በጣም የበዛ ነው አልችልም መገመት
እንስሶቹ ታርደው ሲፈስ ደማቼው
ሰወች ይሄዱና በሳህን ገድበው
ደሙን ይጠጡታል መድሃኒት ነው ብለው
<<==================>>
ልክ እንደ ካእባ ቀብሩም ይጠወፋል
ከጠዋፍ በኋላም ሰላት ይሰገዳል
ከዚያም ያምስኪን ህዝብ ሸይኹን ይለምናል
መሬት ወስጥ ተዳፍኖ መናገር ለማይችል
ብቻ ከዚህ ቦታ ብዙ ጉድ ይሰራል
ከሽርክ ሌላ ደግሞ ኢኽቲላጥ ይታያል
<<==================>>
ድግምት እና አይነ ናስ ዛርም ያለባቼው
በጣም ይጮሃሉ ሲደርሱ ከቦታው
ይገላለጣሉ በዚህ ሁኔታቼው
ሴቶች ከወንዶች ጋር በአንድ ተሰልፈው
<<==================>>
ብዙ ጉድ ይታያል ብቻ በዚች ሰፈር
ለአቅል የሚከብድ የሚያስለቅስ ነገር
ኢሳላም የሚጠላው ዲንን የሚፃረር
📝Bint Ahmed
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
<<===========>>
ከሰሜን ከደቡብ ሰወቹ ሲያመሩ
ከኮብ አንባ ሂደው መውሊዱን ሊያከብሩ
መንገዱ ጠቧቼው በሰልፍ እያመሩ
ወደ ቀብሩም ሂደው ሸይኹን ሊዘይሩ
ለፍጡር አድርገው ዒባዳን በሙሉ
አላህን እረስተው ቀብርን ያመልካሉ
<<==================>>
የሀገሬ ህዝብ በጣም ያሳዝናል
ከጌታው እርቆ ያመልካል ፍጡርን
በህይወት የሌለ ደግሞም የሞተውን
ከቀብሩ አፋፍ ሁነው ይላሉ ሸይኹ እርዱን
በጣም ቢጨንቀን ነው ወደ አንቱ የመጣን
ቶሎ ይስጡን እማ ጭንቀት አይግደለን
መቼም እንቢ አያውቁም እንደዚህ ተጨንቀን
<<==================>>
በእሮቢት ወረዳ በገጠሩ ክፍል
በኮከብ አንባ ውስጥ ብዙ ሽርክ ይሰራል
ለፍጡር አጎንብሶ ለቀብሩ ይሰግዳል
ፈርቶ እና ተናንሶ ሸይኹን ይጠይቃል
የየፍላጎቱን ከእርሳቼው ሊቀበል
<<==================>>
ደግሞ የሚገርመው !!!
ተቋጥሮ በኬሻ የቀብራቼው አፈር
ልክ እንደ ቁርዓን መስጅድ ሲደረደር
ለሰወቹም ሊሸጥ በማንኪያ ሊሰፈር
ሰወቹ ሊገዙ ሰልፉ ሲደረደር
አጀብ ጉድ ያስብላል የሚያስለቅስ ነገር
<<==================>>
ይሄም ምስኪን ህዝብ ተውሂድ ያልደረሰው
አፈርን ይገዛል በጥብጦ ሊጠጣው
ደግሞም የሚገርመው የሚታረደው ከብት
በጣም የበዛ ነው አልችልም መገመት
እንስሶቹ ታርደው ሲፈስ ደማቼው
ሰወች ይሄዱና በሳህን ገድበው
ደሙን ይጠጡታል መድሃኒት ነው ብለው
<<==================>>
ልክ እንደ ካእባ ቀብሩም ይጠወፋል
ከጠዋፍ በኋላም ሰላት ይሰገዳል
ከዚያም ያምስኪን ህዝብ ሸይኹን ይለምናል
መሬት ወስጥ ተዳፍኖ መናገር ለማይችል
ብቻ ከዚህ ቦታ ብዙ ጉድ ይሰራል
ከሽርክ ሌላ ደግሞ ኢኽቲላጥ ይታያል
<<==================>>
ድግምት እና አይነ ናስ ዛርም ያለባቼው
በጣም ይጮሃሉ ሲደርሱ ከቦታው
ይገላለጣሉ በዚህ ሁኔታቼው
ሴቶች ከወንዶች ጋር በአንድ ተሰልፈው
<<==================>>
ብዙ ጉድ ይታያል ብቻ በዚች ሰፈር
ለአቅል የሚከብድ የሚያስለቅስ ነገር
ኢሳላም የሚጠላው ዲንን የሚፃረር
📝Bint Ahmed
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Telegram
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru