Smart Consultancy Official
163 subscribers
18 photos
2 videos
5 files
10 links
Trainings, video calls, dialogue and youth networks for worth
Download Telegram
Forwarded from LIYUNEH TAMIRAT
Follow Smart page on LinkedIn.
“በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።”
— ያዕቆብ 1፥17
አዲሱ አመት የፋጹም በረከት ዓመት ይሁንላችሁ 🙏🎇🎇🎇
👍3
እንዴት ናችሁ የእስማርት ቤተሰቦቼ👏 ኢንዱስትሪ ፓርክ ላይ በIT, Technician, HR and Line manager position መቀጠር የምትፈልጉ መነሻ ደሞዝ በ4500 የተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች እንደሚኖሩ ታሳቢ አድርጋችሁ እስከነገ 10:00 ብቻ በውስጥ መስመር ከስልካችሁ ጋር ጻፉልኝ።
🙏3👎1
This is my phone number for those who want the job and please use it only for telegram, i can't manage phone calls due to busy work schedules.
🙏8
Any department!
👍4
እንዴት ናችሁ የእስማርት ቤተሰቦቼ👏
ስራ የምትፈልጉ ብዙ ግዜ ስራ ላይ ስለምሆን በተቻላችሁ መጠን ስልክ አትደውሉልኝ! ያስቀመጥኩትን መልእክት አንብባችሁ በዛ መሠረት በቴሌግራም ጻፉልኝ። በጣም አስቸኳይ ከሆነ ብቻ ለተወካያችን በስራ ሰዓት ብቻ! በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ።
0995483029 ሲሳይ
👍1
ውድ የስማርት ቤተሰቦች አስቸኳይ ሴት የኬጂ እንግሊዘኛ መምህር ስለተፈለገ መስራት የምትፈልጉ በውስጥ እስከማታ ጻፉልኝ።
The criteria will be, motivated, good English speaker and attractive for children.
👍1
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ!
https://forms.gle/JokgowhQ5chE2F3M6
ለሌሎች እንዲደርስ Like & Share አድርጉ!
ለሴቶች ብቻ!
ለሴቶች ብቻ! ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ!
https://forms.gle/JokgowhQ5chE2F3M6
ለሌሎች እንዲደርስ Like & Share አድርጉ!
ለሴቶች ብቻ! ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ!
https://forms.gle/JokgowhQ5chE2F3M6
ለሌሎች እንዲደርስ Like & Share አድርጉ!
Happy New year for all Smart Family🎉
2👍2🥰1
"የእግዚአብሔር ጠላቶች ሳለን በልጁ ሞት ከእርሱ ጋር ከታረቅን፣ ዕርቅን ካገኘን በኋላ፣ በሕይወቱማ መዳናችን እንዴት የላቀ አይሆንም!" (ሮሜ 5:10)

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
2
3🙏1