Forwarded from Brilliance school
ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም
ብሪልያንስ ት/ቤት
ውድ ወላጆች፣
የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሁሉ በማድረግ በፈረቃ መሰጠት እንደሚጀምር ይታወቃል። ት/ቤታችንም የተማሪዎችን ድልደላ ሰርቶ አጠናቅቋል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የሚከተሉትን ነጥቦች በትኩረት ተመልከቷቸው።
👉 ትምህርት በሁለት ፈረቃ ይሰጣል፤
✔️የመጀመሪያው ፈረቃ (SHIFT 1) - ሰኞ፣ረቡዕ እና አርብ፤
✔️ሁለተኛው ፈረቃ (SHIFT 2) - ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ ይሆናል።
👉 የተማሪዎች ድልደላ (Placement) በተመለከተ፡-
✔️ የተማሪዎች ፈረቃ (SHIFT) ዛሬ በቴሌግራም ላይ ይለቀቃል፤
✔️ ወንድም እና እህት የሆኑ ተማሪዎችን በተመሳሳይ ፈረቃ ውስጥ ተደልድለዋል።
👉 ተጨማሪ ማስታወሻዎች፡-
✔️ወንድም/እህት ሆነው በተለያዩ ፈረቃዎች የተደለደሉ ካሉ እስከ ፣ ጥቅምት 27/2013 ዓ.ም ድረስ ለት/ቤቱ አስተዳደር በማሳወቅ ማስተካከያ ማድረግ ይቻላል
መልካም የትምህርት ዘመን!
የብሪልያንስ ት/ቤት አስተዳደር

የ2013 የትምህርት ዘመን ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ይጀመር የነበረው የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ሂደት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
ምክንያት ?
በኮቪድ-19 የቀውስ ጊዜ የትምህርት አመራርና አስተዳደር ስትራቴጂ እቅድ ላይ የተቀመጡ ስታንዳርዶችን ሟሟላት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ አስፈላጊ ዝግጅቶች በተሟላ ደረጃ እስኪጠናቀቁ ድረስ ነው።
ነገር ግን ለክልላዊ እና ለብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ የሆኑ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን የክለሳ ትምህርት ተጠናክሮ ይቀጥላል ተብሏል።
Via Addis Ababa Press Secretary

ተማሪዎችና ወላጆች:-
የተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍ እንልካለን ባልነው መሠረት ከዚህ ቀጥሎ መላካችንን እየገለጽን የቀሩትን መጽሐፍት ደግሞ ወደፊት ለመላክ እንሞክራለን።
የተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍ እንልካለን ባልነው መሠረት ከዚህ ቀጥሎ መላካችንን እየገለጽን የቀሩትን መጽሐፍት ደግሞ ወደፊት ለመላክ እንሞክራለን።
Forwarded from Brilliance school
ጤና ይስጥልኝ ውድ ወላጆች
የ2013ዓ.ም ትምህርት መንግስት በሚሰጠው መመሪያ መሰረት የሚጀመር ይሆናል። እስከዚያው ድረስ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት እንዲመለሱ ለማድረግ እንዲረዳ ሰርቶ ማሳያ (worksheet) ስለተዘጋጀ በመጪው ሐሙስ ህዳር 10/2013 ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ የወረርሽኙን አስፈላጊ ጥንቃቄዎች በማድረግ መጥታችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።

#ውድ ወላጆች
የ2013 ዓ.ም የት/ዘመን የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ሂደት ሰኞ ህዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲጀመር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። በመሆኑም ልጅዎን በተመደበበት ፈረቃ መሰረት አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ህዳር 24 እና 25 የሚሠጥ በመሆኑ ተማሪዎች ለነዚህ ቀናት ራሳቸውን ዝግጁ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ት/ቤቱ

በአዲስ አበባ በሁሉም የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ከሰኞ (ታህሳስ 12/2013ዓ.ም) ጀምሮ የአፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ሳይክል ትምህርት ይጀመራል!
በዚህም መሰረት በሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያ ሳይክል (ከ1-4) ትምህርት የሚጀመር ሲሆን በሁሉም የግል ትምህርት ቤቶች ደግሞ የመዋለ ህፃናት ትምህርት እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ት/ቢሮ ገልጿል።
በዚህም መሰረት በሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያ ሳይክል (ከ1-4) ትምህርት የሚጀመር ሲሆን በሁሉም የግል ትምህርት ቤቶች ደግሞ የመዋለ ህፃናት ትምህርት እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ት/ቢሮ ገልጿል።
Forwarded from Brilliance school
ቀን 09/06 /2013
ለወላጆች በሙሉ
ውድ ወላጆች ተማሪዎች የMid exam እንደተጠናቀቀ ፈረቃ የሚቀየሩ መሆኑን ከወዲሁ በማወቅ ራሳችሁንና ተማሪዎችን ለለውጡ ዝግጁ እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ከሰኞ የካቲት 15/ 2013 ጀምሮ የፈረቃ ለውጥ ይኖራል፡፡ በመሆኑም
ሰኞ -- ረቡዕ ዓርብ የነበሩ ተማሪዎች ወደ ማክሰኞ -- ሐሙስ --ቅዳሜ ይቀየራሉ ፡፡
ማክሰኞ -- ሐሙስ --ቅዳሜ የነበሩ ደግሞ ወደ ሰኞ -- ረቡዕ -- ዓርብ ፈረቃ የሚቀየሩ ይሆናል ፡፡
ማሳሰቢያ:- ከሰኞ የካቲት 15/2013 ዓ.ም ጀምሮ ሁሉም ተማሪዎች ወደ ቤት የሚለቀቁት 9:15 መሆኑን እንገልፃለን።

25/08/2013
ጤና ይስጥልኝ የተከበራችሁ ወላጆች በነገው እለት ማክሰኞ ሚያዝያ 26/2013ዓ.ም መደበኛው ትምህርት ሙሉ ቀን በተጠናከረ መንገድ የሚቀጥል በመሆኑ ተማሪዎች በሰአቱ እንዲገኙ እየገለፅን ከትምህርት ቤት መቅረት የማይቻል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

ማስታወሻ!!
ውድ ወላጆች፣
የዘንድሮው ዒድ አል - ፈጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ፣ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ በመረጋገጡ ነገ ረቡዕ፣ ግንቦት 4 ቀን 2013ዓ.ም በፈረቃችሁ መሰረት ትምህርት የሚቀጥል መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።
ት/ቤቱ
ውድ ወላጆች፣
የዘንድሮው ዒድ አል - ፈጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ፣ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ በመረጋገጡ ነገ ረቡዕ፣ ግንቦት 4 ቀን 2013ዓ.ም በፈረቃችሁ መሰረት ትምህርት የሚቀጥል መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።
ት/ቤቱ
Forwarded from Brilliance school
ቀን 04/10 /2013
ውድ ወላጆች :-
ከሰኞ ሰኔ 7/ 2013 ጀምሮ የፈረቃ ለውጥ ይኖራል፡፡ በመሆኑም
ሰኞ -- ረቡዕ ዓርብ የነበሩ ተማሪዎች ወደ ማክሰኞ -- ሐሙስ --ቅዳሜ ይቀየራሉ ፡፡
ማክሰኞ -- ሐሙስ --ቅዳሜ የነበሩ ደግሞ ወደ ሰኞ -- ረቡዕ -- ዓርብ ፈረቃ የሚቀየሩ ይሆናል ፡፡
ውድ ወላጆች :-
ከሰኞ ሰኔ 7/ 2013 ጀምሮ የፈረቃ ለውጥ ይኖራል፡፡ በመሆኑም
ሰኞ -- ረቡዕ ዓርብ የነበሩ ተማሪዎች ወደ ማክሰኞ -- ሐሙስ --ቅዳሜ ይቀየራሉ ፡፡
ማክሰኞ -- ሐሙስ --ቅዳሜ የነበሩ ደግሞ ወደ ሰኞ -- ረቡዕ -- ዓርብ ፈረቃ የሚቀየሩ ይሆናል ፡፡
Forwarded from Brilliance school
ቀን 10/10/13
ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች
የሁሉንም ትምህርቶች Mid exam ፈተና ለተማሪዎች ስለሰጠን የልጅዎን ውጤት እንዲመለከቱ እናሳስባለን።

ሁሉም የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በ2013 ዓ.ም
የክልላዊ ፈተና አመርቂ ውጤት አስመዝግበዋል!!
👉 ሁሉም ተማሪዎቻችን አልፈዋል!
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!!
BRILLIANCE SCHOOL
Our Grade 8 students have scored remarkable results in the 2013 E.C Regional Primary School Leaving Examination.
👉 100 % PASS
Congratulations!!

#ATTENTION‼
👉የክረምት ትምህርት ልጆቻችሁን ላስተማራችሁ ወላጆች በሙሉ:-
✍ የ2013ዓ.ም የክረምት ትምህርት ከሐምሌ 26/2013 ዓ.ም ጀምሮ በነፃ ለተማሪዎቻችን ስንሰጥ መቆየታችን ይታወቃል።
መማር ማስተማሩ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዶ ትናንት በ 17/12/13 ዓ.ም እና ዛሬ በ 18/12/13ዓ.ም ማጠቃለያ ፈተና ተማሪዎችን በመፈተን አጠናቀናል።
በመሆኑም ነገ በ 19/12/13 ዓ.ም እስከ 4 ሰአት ድረስ ተማሪዎች የፈተና ውጤታቸውንና የክረምት ትምህርት ውጤት መግለጫ ካርድ(ሰርተፊኬት) ስለሚወስዱ ወላጆች የልጆቻችሁን ውጤት እንድትመለከቱ እናሳስባለን።