Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ፋኖ ከሌላ የተዋሰው ርዕዮት፣ ከሰው የተዋሰው ጠበንጃና ጥይት፣ የተበደረው መሪ፣ የገዛው አስተማሪ አልነበረውም፤ የለውም፤ አይኖረውምም።"
አርበኛ ዘመነ ካሴ
አርበኛ ዘመነ ካሴ
ሰበር መረጃ !
ዋ! EBS.
ውርደት ማይሰለቸው ነውረኛው የኦህዴድ ስርዓት በዐማራ ሴት ላይ የደረሰውን ግፍና አረመኔያዊ ጭካኔ ኢንተርቪው ያደረገችውን ሉላ ገዙን ያሳፈናት ቢሆንም አሁን ደግሞ
በአክቲቪስቶቹ በኩል ከEBS እንድትባረር ግፊት እያደረገ መሆኑን በደህንነቶች ማስጠንቀቂያ እንደ ደረሳቸዉ ከቤተሰቦቿ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ሉላ ገዙና ነገር በዚህች ምስኪን ሴት ላይ የደረሰውን በደል አውቃም ይሁን ሳታውቅ ወደ ሰፊው ህዝብ እንዲደርስ በማድረጓ ልትመሰገን ይገባል።
EBS በሉላ ገዙ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ ካለ ከወዲሁ ከሰፊው የአማራ ህዝብ ጋር በቀጥታ እንደሚላተም ማወቅ ይኖርበታል። ሚዲያው ፀረ ዐማራ ሆኖ ብዙ በደሎችን እየሰራ የኖረ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው።
ነገር ግን ሉላን በዚህች ግፍ በተሰራባት ዐማራዊት ወጣት ኢንተርቪው መቅረብ ምክንያት አባራለሁ ካለ ከባድ የBoycott ዘመቻ እንደምናሳርፍ ፣ ስፖንሰር የሚያደርጉትን ድርጅቶች ጭምር የዚህ ተቃዉሞ ሰለባ ማድረጋችን እንደማይቀር ሊታወቅ ይገባል።
ቃልኪዳን ዳዊት

ጉዳዩን ለማስተባበል የተሄደበት ርቀት እንደ ሀገር የገባንበትን ዝቅጠት ያሳያል!
ማስተባበያው ወጣቷ የዩኒቨርስቲው ተማሪ አልነበረችም አይለንም፣ ብቻ "ዩኒቨርሲቲው የፋርማሲ ትምህርት ሲሰጥ በ2013 የሁለተኛ ዓመት ተማሪ እንዳልነበረው ይገልጻል" ብሎ ለጭብጡ አላስፈላጊ የሆነ ነገር መዞ ክስ ለመመስረት ይዝታል። ለመሆኑ እንደ ተቋም ተማሪዎቹ ሲታገቱ ምን አደረገ?
ኢቢኤስ ላይ የተደረገውን ማስፈራራት ሳይ ትዝ ያለኝ ይህን ዜና በወቅቱ ለ Associated Press ስፅፍ የደረሰብኝ ወከባ ነበር: https://apnews.com/general-news-ab7fd681148f0b7317beaa3b19c9ad1a
አንዴ የታገተ ተማሪ የለም፣ ሌላ ግዜ በሙሉ ተለቀዋል፣ ቆይተው ደግሞ ስድት ብቻ ነው የቀሩት እያሉ ጉዳዩን ሲያምታቱ የነበሩት የመንግስት ባለስልጣናት ነበሩ፣ እኛንም ቢሯቸው እየጠሩ ዜና መስራት እንድናቆም ሲጠይቁ ነበር። አሁን ጉዳዩ ቆይቶ ለህዝብ ሲደርስ ደግሞ ሌላ ማስፈራርያ።
በዚህ አካሄዳቸው ልጅቱንም ሊያስፈራሩ ይችላሉ፣ ስለዚህ በቅርብ እንከታተላለን። ልጅቱን ለማገዝም እንቅስቃሴ እናደርጋለን፣ እስካሁን በስልኳ ለማግኘት ያደረግኩት ሙከራ አልተሳካም።
በነገራችን ላይ፣ የእገታ ዜና ሰልችቶን ዜና ሳይመስለን የምናልፍበት እጅግ አሳዛኝ ሁኔታ ተፈጠረ እንጂ በየሳምንቱ የሚታገቱትም እጣ ፈንታቸው ይሄው የልጅቷ ነው። ባለፈው ሳምንት ብቻ ሁለት ሙሉ አውቶቡስ ህዝብ ታግቷል፣ የሁለት አመት ህፃን ልጅን ጨምሮ።
በቃችሁ ይበለን።
©EliasMeseret

የአብይ አህመድ ተላላኪወች በቁጥጥር ስር ውለዋል በአማራ ክልል መንገድ ስራወች ድርጅት ቢሮ ውስጥ የንብረት ክፍል ሐላፊ በመሆን ከመንግስት ጋር አብሮ እየሰራ ያለ ኮማንደር ጥላሁን እና ሹፌሩ10 አለቃ አለባቸው ሹምበላይ የእጀባ ፈቃድያለው የመከላከያ መካናይዝድ ውስጥ የነበረ ዳብልጋቢና ፒካፕ ጋር በቀን 15-07-2017 ዓ.ም ከሰዓት 11:40 በቁጥጥር ስር ውሏል
ከብልፅግና ተልዕኮ ተሰጥቶቸው ውስጥ ለውስጥ ሲይቀሳቀሱ ቢቆዩም ጀግኖች በድፍረት ከተማ ውስጥ ሰርገው በመግባት ዲያስፓራ መንደር ከእነ ተሽከርካሪያተው አንቀው ያወጧቸው ሲሆን በዛሬው እለት ይኸን መኪናውን ለመውሰድ እና አመራሮችን ለማስለቀቅ የተንቀሳቀሰውን ሀይል ደፈጣ በማድረግ ትንታጎች የበላይ ዘለቀ ሻለቃ ቀድሞ የጠላትን እንቅስቃሴ በበቂ መረጃ በማደራጀት ደፈጣ በመያዝ በጠላት ሀይል ላይ መብረቃዊ ጥቃት በመክፈት ልዩ ስሙ አቡነሀራ ላይ 4ቱ እስከወዲያኛው የተሸኙሲሆን 7 ቁስለኛ በማድረግ ጠላት በመጣበት እግሩ ተመልሶ ወደ ባህርዳር እንዲገባ አድርገውታል።
ከመንግስት ጋር ተያያዥ ያላቸውን አመራሮች በቀጣይም እርምጃ መወስደቻን አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን የባህርዳር ብርጌድ የበላይ ዘለቀ ሻለቃ ህ/ግንኙነት ሐላፊ ፋኖ ቴወድሮስ ዘገየ አስረድተዋል ።
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ ነኝ የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክ/ጦር የባህርዳር ብርጌድ ህ/ግንኙነት ሐላፊ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❝ በእስር የሚቆም ትግል የለም፤ ትግሉም የሕዝብ ነው ❞
ታዋቂ አርቲስት ዮሐንስ በቀለ (ቶኪቻው)
በእስር የሚቆም ትግል የለም፤ ትግሉም የሕዝብ ነው። አሁን ተራው ደርሷል፤ በቀጣይ እስር ቤት የሚትገቡት እናንተ እራሳችሁ ናችሁ። አሁንም ፍትህ ለሲዳማ ሕዝብ።
የሕዝባዊ ለውጥ ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል ✊
Sidama Affairs

እንደምንጮቻችን ከሆነ የአገዛዙ የጭንቀት ግምገማ "የሰሞኑን የፋኖ የተናበበ ከባድ ማጥቃት ቀጠናውን በፍጥነት እንዲያሰፋ ከማድረጉም በላይ በትላልቅ ከተሞች በህዝባዊ እምቢተኝነትና እንቅስቃሴ ሊደገፍ ይችላል" የሚል ስጋትን ያስቀመጠ ነበር።
ለአገዛዙ ይህንን ስጋት የቀረፈለትና የህዝቡን ትኩረት ዳይቨርት ያደረገለት ደግሞ የሰሞኑን ያልተቋረጠው የሚዲያ አጀንዳ ነው። አገዛዙ ይህን መሰል አጀንዳዎች የህዝቡን ትኩረት ይዘው እንዲቆዩ እየሰራ እንዳለ ለማወቅ ችለናል። እናም ህዝባችን ፊቱን ወደትግሉ አዙሮ ወደ ትላልቅ ከተሞች እየገሰገሰ ያለውን የፋኖዎቻችንን እንቅስቃሴ በአስፈላጊ መልኩ ለማገዝ እንዲዘጋጅ መልዕክት ማስተላለፍ እንፈልጋለን።
በሌላ በኩል ደግሞ ፋኖዎቻችን ሰሞኑን እየተገኘ ባለው አስደማሚ ድል ምክንያት ከድሮን ጥቃት የመዘናጋት አዝማሚያዎችን እያስተዋልን ነው። ይህ እጅግ እጅግ እጅግ አደገኛና በቶሎ መታረም ያለበት ነው። ሁሌም ቢሆን የድሮን ጥቃት ሊኖር እንደሚችል ከግምት በማስገባት እንቅስቃሴያችን ይህንን ታሳቢ ይሁን። የየቀጠናው የፋኖ መሪዎቻችንም በዚህ ጉዳይ ጥብቅ መመሪያን ማስተላለፍ አለባችሁ እንላለን።
©BW

"የብርቱካን እውነት" የሚል ዶክመንታሪ ምሽቱን እንደሚለቁ ሁሉም የመንግስት ሚዲያዎች ማስታወቂያ እየተናገሩ ነው።
ባለቤቷ "ብርቱካን ከኔ ውጭ ወንድ አታውቅም" ሲል ቃል ሰጥቷል ተብሏል።

አሁን ከመሸ ሆስፒታል መግባቷ ተገልጿል:: ባፍና ባፍንጫዋ ደም እስኪፈሳት ድረስ ድብደባ እንደተፈፀመባት መረብ ሚዲያ ከደቂቃዎች በፊት መዘገቡ ይታወሳል::
ከመረብ ዘገባ የተወሰደው ሀሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል::
... ብርቱኳን ያለፉት ሁለት ቀናት በእስር ላይ ሆና ከአምስት(5) ጊዜ በላይ በተደጋጋሚ የተቀረፀች ሲሆን፡ "እናንተ ያስጠናችሁኝን አልናገርም" በማለቷ ከባድ ድብደባ ተፈፅሞብታል ተብሏል።
ዘጋቢ ፊልሙን አዘጋጀሁት ያለው የአገዛዙ አጋፋሪ ሚዲያ፡ በፌደራል ፖሊስ እያስደበደበ እነ ዳኒኤል ክብረት ፅፈው የሰጡትን ፅሁፍ እንድትሸመድድ ካደረገ በኋላ ቀረፃውን አካሂዷል ሲሉ ምንጮች ገልፀዋል።
የመረብ ሚዲያ ምንጮች እንደገለፁት ብርቱኳን ተፅፎ የተሰጣትን ፅሁፍ ሼምድጄ አልናገርም በማለቷ፡ ባፍና ባፍንጫዋ ደም እስኪፈሳት ድረስ ድብደባ የተፈፀመባት ሲሆን፡ ይህ የተፈፀመው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር በሆነው ደመላሽ ገ/ሚካኤል ትዕዛዝ ነው ተብሉዋል።
በዘጋቢ ፊልሙ ላይ ባለፉት ሁለት ቀናት ውስጥ በኮምፒውተር የተዘጋጁ የብርቱኳንን እውነት ያስቀይራሉ የተባሉ ሰነዶች ተካተውበታል የተባለ ሲሆን፡ ብርቱኳን የማታውቃቸው ቤተሰብ ነን ብለው በዘጋቢ ፊልሙ ቃል የሰጡ ሰዎች መኖራቸውም ተጠቁሟል።
©መረብ

እጅግ አስቸኳይ መረጃ
በአሁኗ ሰዓት በበርካታ Isuzu መኪኖች የተጫኑ የአድማ ብተና አባላት በባህርዳር ከተማ ከኤርፖርት መስመር ወደ ዲፖ እየተንቀሳቀሱ ይገኛል።
በአዴት እና ዘንዘልማ መስመሮች በንቃት ክትትል እንዲደረግ መረጃው በፍጥነት ይዛመት።

አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞች “በሽብር ወንጀል” ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ
የፌደራል ፖሊስ “በሽብር ወንጀል ጉዳይ” ጠርጥሬያቸዋለሁ ያላቸውን አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞችን፤ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት አቀረበ። ጉዳዩ የቀረበለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ ፖሊስ በጠየቀው የ14 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ላይ ብይን ለመስጠት ለመጪው ሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
የፌደራል ፖሊስ የጊዜ ቀጠሮውን የጠየቀው፤ በስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ እያካሄደ ያለውን የምርመራ ስራ “በሰው እና በሰነድ ማስረጃ በስፋት ለማጣራት” በሚል ነው። ከስምንቱ ተጠርጣሪዎች ውስጥ ባለፈው ሳምንት እሁድ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ በተሰራጨ ዝግጅት ላይ “የሀሰት ታሪኳ” ቀርቧል የተባለው ብርቱካን ተመስገን ትገኝበታለች።
የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ዋና ስራ አስኪያጅ እና የመገናኛ ብዙሃኑ አንዱ ባለድርሻ የሆኑት አቶ ነብዩ ጥዑመልሳንም በተጠርጣሪነት ፍርድ ቤት ቀርበዋል። በቴሌቭዥን ጣቢያው በፕሮግራም ዳይሬክተርነት የሚሰራው ጋዜጠኛ ታሪኩ ኃይሌ፣ የስቱዲዩ ዳይሬክተሩ አቶ ንጥር ደረጀ፣ ረዳት የፕሮግራም አዘጋጇ ህሊና ታረቀኝ እና የካሜራ ባለሙያ የሆነው ቶማስ ደመቀም ፍርድ ቤት ቀርበው የዛሬውን ሂደት ተከታትለዋል።
በመጋቢት 17፤ 2017 ዓ.ም. በጸጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ከተገለጸው ተጠርጣሪዎች ውስጥ ሁለቱ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 14 በኃላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩ ናቸው። ፖሊስ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ልደታ ምድብ ወንጀል ችሎት ዛሬ አርብ መጋቢት 19 ያቀረበው የጊዜ ቀጠሮ መጠየቂያ ማመልከቻ፤ ስምንቱ ተጠርጣሪዎች “በሽብር ወንጀል ጉዳይ” እንደተጠረጠሩ ይገልጻል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

satenaw
Photo
የፖሊስ መለዮ ባያችሁ ቁጥር ስለኔ የምትሳቀቁ ልጆቼ ...የመጨረሻውን ወሰንኩ!
በዘመናችሁ ሁሉ ስቃይ ያሸከምኳችሁ የፖሊስ መለዮ ባያችሁ ቁጥር ስለኔ የምትሳቀቁ ልጆቼ ...አሁንስ ተስፋው ማነው? እንደምትሉ አውቃለሁ።
ግዴለም ተስፋዬ እግዚያብሔር ነው። ከብዙ ወጥቻለሁ ነገም ከኔ ጋር ነው! አታስቡ። በተኛችሁበት ጥያችሁ በመሄዴ ብታዝኑም ክፉ አባት ግን አይደለሁም ታውቃላችሁ።
በናተ እድሜ በአንድ የታሪክ ምዕራፍ የተፈጠረ አረመኔ ዘረፈጂ ሃይል የራሱን ልጅን አቅፎ እየኖረ የናተን አባት ግን በሚችለው ሁሉ ተበቀለው በመጨረሻም እናተን ጥዬ እንድወጣ አደረገ። ይኽ አልፋና ኦሜጋ አይደለም በህይወታችሁ ተስፋ እንዳትቆርጡ በፍጹም በችግር ውስጥ መልካም ነገር አለና። በርቱ!
ለወዳጆቼ በሙሉ በጥሩም በመጥፎ ጊዜዎች ስለሰጣችሁን ተስፋ አመሰግናለሁ።
በኢትዮጵያ ፖለቲካ የወጣትነት እድሜ ከ25 አመታት የልጅነት ትግል ጀምሮ ቀላል አመታትን አላለፍንም።
ትግላችን ይዞት ከመጣው ከብዙ ውጣውረድ በኋላ በውጤት ነፃነት ሳይሆን ሀገር ጥሎ መሰደድ ብቸኛ ምርጫ ሆኖ ተሰድጃለሁ።
በረጅም የትግል ታሪክ ግለ ህይወቴ ወደፊት በጽሁፍ በቃል ለማስፈር እገደዳለሁ የሰው ልጅ መቀበል የሚችለውን መራር ዋጋ በመቀበል ተምሬበታለሁ።
እርግጥ ነው ቦታዬ መሰደድ ባይሆን እመርጥ ነበር ምርጫዬ ይኽ እንዳልሆነ ቢገባኝም እያዘንኩ የወሰንኩት የታሪክ ኩነት ሆኗል። ይኽ አዲስ ነገር ሌላ ምዕራፍ ነው።
ባሳለፍነው በመራራ ትግላችን በአስቸጋሪ ሁኔታ ሁሉ ከጎኔ የቆማችሁ ወገኖቼ እህት ወንድሞቼ በፈጣሪ ስም አመሰግናለሁ።
የነገ ታሪካችን አካል ናችሁ። ክብር ይስጥልኝ።
ዛሬም በፈተና ውስጥ ብሆንም ከየትኛውም ጊዜ በላይ ትብብራችሁን እሻለሁ። ይኽ የድካሜ ውጤት ፍሬ ማሳያ ነውና። የትግላችን እዳ ነውና።
ከትላንቱ ስርዓት በከፋ ሁኔታ ባለፉት ሰባት አመታት ያሳለፍነው ከባድ ነው ምናልባት በወደፊቱ ትውልድ መማሪያ ቁጭት የሚፈጥር የጥላቻ ጥግ በቀል ከኔ ውጭ ይኽን ያህል ነውረኛ ድርጊት የተፈጸመበት አላውቅም። አንድ ሰውን በዚህ ደረጃ ማሳደድ ምክንያቱም አይገባኝም።
ለአብነት
1ኛ ይኽ አገዛዝ ወደስልጣን ከመጣ ወዲህ በአምስት ክልል ከተሞች ከ30 በላይ የእስር ቀጠናዎች... ሪከርድ ሆኗል።
2ኛ በትንሹ 21 የጊዜ ቀጠሮ መዝገብ ከፍቶብኛል።
3ኛ ዐቃቢ ህግ በ4 መደበኛ ክስ ፍርድ ቤት ገትሮኛል።
4ኛ ኮሽ ባለቁጥር የ3 አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቀጥተኛ የእስር ትህዛዝ ተፈጻሚ ተደርጓል።
5ኛ ከ350 ሺህ በላይ የዋስት ገንዘብ ተከፍሏል።
6ኛ በተለምዶ የቅጣት ቦታ የሚባል 3 የጨለማ ክፍሎች ለወራት አቆይቶኛል።
በአጠቃላይ በሰባት አመት የስልጣን ዘመን ውስጥ አራት አመት(4) ለነጋሪ በማይመች ዋጋ አስከፈሎናል።
የሰኔ 16 እርግማን የመጨረሻ ውጤት ህወሓትን የሚናፍቅ የዜሮ ድምር ፖለቲካ ሙሉ ቤተሰብ በትኜ ከሀገር እንድወጣ ምክንያት ሆኗል። እንደመሸ አይቀርም ነገን ተስፋ አደርጋለሁ።
ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል ለወዳጆቼ በድጋሚ አመሰግናለሁ። ልጆቼን አደራ!
ሲል ፖለቲከኛ ስንታየሁ ቸኮል በማህበራዊ ትስስር ገፁ አጋርቷል።

በመላው አለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፥ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን❗️
ኢድ ሙባረክ❗️🤲
ኢድ ሙባረክ❗️🤲
"ብዙ ዋጋ በከፈልንበት ፓርቲያችን ላይ እንደዚህ ያለ የመረረ ግምገማ ለማሳረፍ ያስገደደኝ ጉዳይ አብን መስራት የሚችለውን በወቅቱ በአጭር ጊዜ የሰራና በጥቂት የከፍተኛ አመራሩ ስህተቶች የፓለቲካ ገበያውን (Political currency) እንዲያጣ የተደረገ፣ ከዚህ በኋላ ከመኖሩ ይልቅ ባለመኖሩ የአማራን ሕዝብ የሚጠቅም ፓርቲ ነው ስለማምን ነው። የአማራ ሕዝብን ባይጠቅም እንኳ የማይጎዳ ቢሆን ኑሮ የተሾሙት አመራሮች እንጀራ በልተው ቢያድሩበት በግሌ ችግር የለብኝም።
የፓለቲካ ምህዳሩ ሲፈቅድ ለአማራ ሕዝብ ከዚያም ባለፈ መላው ኢትዮጵያዊያንን ታግሎ ማታገል የሚችል ድርጅት እንዴት መመስረት እንደሚቻል፣ ማንቃት፣ ማስተማር፣ grass roots organizing፣ politicking፣ statesmanship፣ አድቮኬሲና ዲፕሎማሲ የተማርንበት ስለሆነ አንድ ቀን vibrant የሆነ ድርጅት መመስረታችን አይቀርም። ዛሬ በርግጥ ፓለቲካው የጠብመንጃ አፈሙዝ በሆነበት አገር የፓርቲ ፓለቲካ ከአጭር ጊዜ አንጻር ፋይዳው ዝቅ ያለ ነው። "
- ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ

የፖለቲካ እስረኛ ቴዎድሮስ ኃይለማርያም (ዶ/ር)
የቀድሞው የአብን የውጭ ግንኙነት ኃላፊ፣ የብሔራዊ ጽ/ቤት ኃላፊና የታሪክ ተመራማሪ
ለማይቀረው የፍትህ ቀን ተመዝግቦ እንዲቀመጥ !
===============
በዛሬው እለት ይህ ችሎት የሰጠው ፍርደ ገምድል ብያኔ በታሪክ ጥቁር መዝገብ ተከትቦ እንደሚኖርና ለመጪው ትውልድም የፍትህ ሥርዓቱ የገባበትን ዝቅጠት የሚያሳይ እንደሚሆን አልጠራጠርም።
ገና ከመነሻውም የፍርድ ሂደቱ እምነት የማይጣልበትና ፍርድ ቤቱም የመንግሥት ደንገጡር መሆኑን የሚያሳዩ ግልፅ ምልክቶች ቢኖሩም ፣ ምናልባት ለህሊናቸው ፣ ለህግ ልዕልናና ለሞያቸው ታማኝነት ያላቸው ዳኞች ይኖሩ እንደሆን ለመፈተሽ ሃደቱን ስንከታተል ቆይተናል። ዛሬ ከብዙ ዳተኝነት ፣ ከበርካታ ሰንካላ ምክንያቶች ድርደራና ማለቂያ የሌላቸው ቀጠሮዎች በኋላ የተወሰነብን ውሳኔ ፍርድ ቤቱ በሚዛን ሳይሆን በሰይፍ እየዳኘን መሆኑን በግልፅ አሳይቶናል።
ችሎቱ አንቀፅ መቀየሩን እንደ ውለታ በመቁጠር የዋስትና መብታችንን ሊከለክለን አይገባም። አማራ ክልል ትመላለሳላችሁ በሚል በፈለግንበት ቦታ የመንቀሳቀስ መብታችንን በሚጥስ ሰበብ ዋስትና ልንነፈግ አይገባም። አቃቤ ህግ በሀሰት የለጠፈብንን "የሽብሩ ማስተር ማይንዶች" ናችሁ የሚል ታርጋ ምክንያት በማድረግ ዋስትና መከልከል ዓይን ያወጣ መድልኦና ግፍ ነው።
የተከሰስነው በሀሰት ነው። በእስር የቆየነው ያለበቂ ምክንያት ነው። ህገ መንግሥታዊ የዋስትና መብታችንንም የተነፈግነው በማይታዩ የአስፈፃሚው እጆች ተፅዕኖ ነው። ብያኔው የተሰጠው በያንዳንዳችን ተከሳሾች አኳያ ተመዝኖ ሳይሆን በጅምላ ነው። ይህም በሜያሻማ ሁኔታ የሚያረጋግጠው ፍርዱ በአማራዊ ማንነታችን ላይ የተመሠረተ የአማራ ጠሎች ብያኔ መሆኑን ነው።
ተከሳሾች ያለምንም ፍርድ ከአንድ ዓመት ተኩል እስከ ሁለት ዓመት ከአዋሽ አርባ እስከ ቂሊንጦ በእስር ላይ የቆየን መሆኑና በዚህም የተነሳ እኛና ቤተሰባችን በከፍተኛ ችግር ላይ መውደቃችን ይታወቃል። አሁንም የዋስትና መብታችንን ያለበቂ ምክንያት በመንፈግ ከነቤተሰባችን ቅጣት እንድንቀበል መደረጉ በጥንቱ የሀሙራቢ ዘመን እንጂ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ይፈፀማል ተብሎ የማይታሰብ ፍርደ ገምድልነት ነው።
የተከበራችሁ ዳኞች ! የዛሬው ፍርድ በኛ የአማራ የህሊናና የፖለቲካ እስረኞችና በቤተሰቦቻችን ላይ የተጣለ የቅድመ ፍርድ ቅጣት ብቻ አይደለም ፣ በአጠቃላይ በፍትህ ሥርዓቱና በራሳችሁ በዳኞችም ላይ የተሰጠ አሳፋሪ ፍርደ ገምድልነት ነው። ህዝባችን በሚታገልለትና በማይቀረው የፍትህና ርትዕ ዘመን አንገታችሁን የምትደፉበት ውሳኔ እንደሆነ አትጠራጠሩ።
መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም
አዲስ አበባ