፨ዲቫይደራችን ለምን ይቃጠላል...??
ይህንን ለማስረዳት የኤሌክትሪክ ሀይል መለኪያ የሆኑትን አህዶች (units )በቅድሚያ ማወቅ ያሰፈልጋል ።እነርሱም ቮልቴጅ(voltage) ከረንት(current) እና ሪሲሰታንስ(resistance) በመባል ይታወቃሉ።
ቮልቴጅ በአንድ የኤልክትሪክ ስርዓት ውስጥ ቻርጆችን ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ የተጠቀምነውን ጉልበት መጠን መለኪያ አህድ (unit )ነው። ቻርጅ የምንላቸው ነገሮች በተፈጠሮ በማንኛውም ቁስ ውስጥ የሚገኙ ጥቃቅን ሀይል ተሸካሚ ቅንጣቶች(particles ) ሲሆኑ በተለምዶ ነጋቲቭ ወይም ፖዘቲቭ ቻርጅ በመባል ይታወቃሉ። በአንድ ግሉል( neutral ) ቁስ ውስጥ የፖዘቲቭ እና የነጋቲቭ ቻርጅ መጠን እኩል ነው።ሆኖም ግን ኔጋቲቭ ቻርጆች ከአንድ ቁስ ወደ ሌላው ቁስ መዘለል ሰለሚችሉ ቁሱ እንደሰጠው ወይ እንደተቀበለው የቻርጅ መጠን ፖዘቲቭ ወይ ኔጋቲቭ ቻርጅ ሊሆን ይችላል። ለዚህም ነው ልብስ ስናወልቅ ብልጭታ የምናየው ።ወይም ደሞ ብረት ነክ የሆነ ነገር ስንነካ የሚነዘረን። ከረነት(current ) በአንድ የኤሌክትሪክ ሲሰተም ወስጥ በተጠቀምነው ቮለቴጅ ምክንያት በግድ ወደ እንቅስቃሴ እንዲገባ የተደረገውን የቻርጅ መጠን በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ምን ያህል እንደሆነ የሚነግረን አህድ (unit) ነው። በሌላ በኩል ደሞ እኩል የቮልቴጅ መጠን በተለያዩ ቁስ ላይ ብንጠቀም የቻርጅ እንቅስቃሴ መጠን ሊለያይ ይችላል ።ይህ ማለት በአንድ አንድ ቁስ ውስጥ ቻርጆች በቀላሉ መንቀሳቀስ ሲችሉ በሌሎቹ ግን አይችሉም ።ይህን ልዩነት የምንለካበት አህድ ሬስቴንስ(resistance ) መባል ይታወቃል ።
አሁን ወደ መጀመሪያ ጥያቄ ስናመራ ለምን ዲቫይደራችን ይቃጠላል ለሚለው ጥያቄ መልስ የሚሆነው ማንኛውም እቃ በውስጡ ማለፍ የሚችለው ቻርጅ መጠን ውስን መሆኑ ነው ። ይህ ማለት የትኛውም የኤሌክትሪክ እቃ ከአቅሙ በላይ በውስጡ ከረንት እንዲያልፍ ቢደረግ ይቃጠላል ።ለምሳሌ 10A በሆነ ዲቫይደር ላይ አራት እያንዳንዳቸው 3A የሆኖ እቃዎች ብንሰካ ይቃጠላል ።ምክንያቱም የአራቱ እቃዎች ድምር ከረነት 12A በመሆኑና ከዲቫይደሩ በ2A በመብለጡ ነው።
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ፦+251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73
FaceBook-- Satcom college
#satcom #latestnews #SMART phones # computers #new #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia

በራስዎ/ በወደፊትዎ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ!!
አዎን !በውስጥዎ ያለውን እምቅ የቴክኒክ ብቃትና ችሎታ አውጥተው ቢጠቀሙበት፤ በቂ ጊዜና ትኩረት ሰጥተውም በጥሩ ተነሣሽነት በሚያገኙት ሙያ ደግሞ ቢሠሩበት፤ እን£ን ለራስዎ ለሌላው ይተርፋሉ::ይችላሉ!!
በአጭር ጊዜ ፤በአነስተኛ ክፍያና በትርፍ ጊዜዎ ሠልጥነው የተፈላጊ፤ ተመራጭና ከፍተኛ ተከፋይ ባለሙያ ይሆናሉ::
የጥገና ሥራና ዘርፍ አዋጪ ፤መነሻ ካፒታሉም አነስተኛ፤ ገቢው ግን የልብ የሚያደርስ ነው::
ይምጡ እናግዝዎታለን በጥገናውም ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጎታለን::
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ፦+251 911 54 83 83 / 0904 73 73 73 / 0901 77 77 71
Facebook----Satcom College
Website- www.satcomethiopia.com

የlaptop ኮምፒዩተሮች CPU ሲያሜ
❖አብዛኞቻችን በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ ያለን እውቀት ውስን ነው፡፡
ለምሳሌ Core i3, Core i5 እና Core i7 CPU አይነቶች ስናይ እላያቸው ላይ ባለው ቁጥር ብልጫ ብቻ እናወዳድራለን፡፡ ከዛሬ በኃላ ግን በትክክለኛው ስያሜ እንገመግማለን፡፡
❖በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ የምናየው ስሞች እላያቸው ላይ ፊደላት ይገኛሉ፡፡ እነሱ ለምን ተቀመጡ? እንዲሁ በዘፈቀድ የተቀመጠ ፊደላት ናቸውን?
እነዚህ ፊደላት ዝም ብለው የተቀመጡ አይደሉም የራሳቸው የሆን ትርጉም አላቸው፡፡
🖱የኮምፒዩተሮቻችን CPU ስም እነዚህም ፊደላት ከያዘ፡
“K” – Unlocked፡- ያልተቆለፈ CPU ይህ ማለት በቀላሉ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር የሚደረግ CPU ናቸው፡፡
ለምሳሌ Core i7-6700k እና Core i7-5820k ባሉ የሞዴል ቁጥር መጨረሻ ላይ unlocked(ያልተቆለፈ) ስለሆሀን Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር) የተሠሩ ናቸው ፡፡ ይህ ማለት Unloc Processors ከፋብሪካ ዋና ፍጥነቶች በበለጠ ፍጥነት ከመጠን በላይ ሊጫኑ ይችላሉ ፡፡ የተቆለፉ ማቀነባበሪያዎች (Processors) ከመጠን በላይ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር) አይችሉም።
ስለዚህ እላያቸው ላይ “K” የሚል ፊደል የሌለበት የCPU አይነቶች የOverclock የመደረግ ሁኔታ አምብዛም ነው፡፡
ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-8600K
“H” – High Performance Graphics: - እነዚህ CPU ለኮምፒዩተር ጨዋታዎች(Gaming) እና ፎቶ እና ቪዲዮ ለማቀናበር ይመረጣሉ ማለትም ብዙ ሀይል ተጠቀሚ እና የተሻለ አቅም ያላቸው CPU ናቸው።
“Q” – Quad Core:- አራት Core ወይም አንድን ስራ ለአራት አካላት የሚከፋፈል CPU ናቸው፡፡
🖱በዚህም መሰረት “HQ” ሚል ፊደላት ካሉ በጣም ውድ እና ምርጥ ከሚባሉት CPU አይነቶች ወስጥ አንዱ ነው፡፡
ምሳሌ፡ Intel® Core™ i7-7700HQ
”M” – Mobile CPU:- በተንቀሳቃሽ(Portable) ኮምፒዩተሮች ላይ የምናገኘው ሲሆን በቀላሉ ለመቀዝቀዝ ትንሽ ሀይል ይጠቀማል፡፡ በተጨማሪም ብዙ ጊዜ እንዲተኙ(Sleep mode capability) የደረጋል፡፡
“Y” - Extremely low Power
“U” – Ultra low Power
ከለይ ያሉት ሁለቱም የሚያመለክቱት ሀይል ቆጣቢ ወይም ዝቅተኛ አቅም ያላቸው CPU ናቸው፡፡
ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-7200U
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ፦+251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73
FaceBook-- Satcom college
#satcom #latestnews #SMART phones # computers #new #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia
❖አብዛኞቻችን በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ ያለን እውቀት ውስን ነው፡፡
ለምሳሌ Core i3, Core i5 እና Core i7 CPU አይነቶች ስናይ እላያቸው ላይ ባለው ቁጥር ብልጫ ብቻ እናወዳድራለን፡፡ ከዛሬ በኃላ ግን በትክክለኛው ስያሜ እንገመግማለን፡፡
❖በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ የምናየው ስሞች እላያቸው ላይ ፊደላት ይገኛሉ፡፡ እነሱ ለምን ተቀመጡ? እንዲሁ በዘፈቀድ የተቀመጠ ፊደላት ናቸውን?
እነዚህ ፊደላት ዝም ብለው የተቀመጡ አይደሉም የራሳቸው የሆን ትርጉም አላቸው፡፡
🖱የኮምፒዩተሮቻችን CPU ስም እነዚህም ፊደላት ከያዘ፡
“K” – Unlocked፡- ያልተቆለፈ CPU ይህ ማለት በቀላሉ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር የሚደረግ CPU ናቸው፡፡
ለምሳሌ Core i7-6700k እና Core i7-5820k ባሉ የሞዴል ቁጥር መጨረሻ ላይ unlocked(ያልተቆለፈ) ስለሆሀን Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር) የተሠሩ ናቸው ፡፡ ይህ ማለት Unloc Processors ከፋብሪካ ዋና ፍጥነቶች በበለጠ ፍጥነት ከመጠን በላይ ሊጫኑ ይችላሉ ፡፡ የተቆለፉ ማቀነባበሪያዎች (Processors) ከመጠን በላይ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር) አይችሉም።
ስለዚህ እላያቸው ላይ “K” የሚል ፊደል የሌለበት የCPU አይነቶች የOverclock የመደረግ ሁኔታ አምብዛም ነው፡፡
ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-8600K
“H” – High Performance Graphics: - እነዚህ CPU ለኮምፒዩተር ጨዋታዎች(Gaming) እና ፎቶ እና ቪዲዮ ለማቀናበር ይመረጣሉ ማለትም ብዙ ሀይል ተጠቀሚ እና የተሻለ አቅም ያላቸው CPU ናቸው።
“Q” – Quad Core:- አራት Core ወይም አንድን ስራ ለአራት አካላት የሚከፋፈል CPU ናቸው፡፡
🖱በዚህም መሰረት “HQ” ሚል ፊደላት ካሉ በጣም ውድ እና ምርጥ ከሚባሉት CPU አይነቶች ወስጥ አንዱ ነው፡፡
ምሳሌ፡ Intel® Core™ i7-7700HQ
”M” – Mobile CPU:- በተንቀሳቃሽ(Portable) ኮምፒዩተሮች ላይ የምናገኘው ሲሆን በቀላሉ ለመቀዝቀዝ ትንሽ ሀይል ይጠቀማል፡፡ በተጨማሪም ብዙ ጊዜ እንዲተኙ(Sleep mode capability) የደረጋል፡፡
“Y” - Extremely low Power
“U” – Ultra low Power
ከለይ ያሉት ሁለቱም የሚያመለክቱት ሀይል ቆጣቢ ወይም ዝቅተኛ አቅም ያላቸው CPU ናቸው፡፡
ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-7200U
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ፦+251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73
FaceBook-- Satcom college
#satcom #latestnews #SMART phones # computers #new #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia
የኮምፒውተሮን OS ለመቀየር ወይም
Boot Menu ውስጥ ለመግባት
የኮምፒውተሮን OS ለመቀየር ወይንም በሆነ አጋጣሚ Boot Menu ውስጥ መግባት ፈልገው በየትኛው Key እንደሚገባ ግራ ገብቶት ያውቃል?
መልካም ከዚህ በታች የትኛው Laptop/Desktop በየትኛው Key Boot Menu ወይም BIOS setting ማምጣት እንደምንችል ተመልከቱ
Acer = Esc,F12,F9,F2
Apple = Option Button
ASUS = F8,ESC,DEL,F9,F2
COMPAQ = ESC,F9,F10
Dell = F12,F2
Emachines = F12,Tab,Del
Hp = F9,F10,F1,ESC
intel = F10
Lenovo = F8,F10,F1,F12,F1,F2,Fn + F11
NEC = F5,F2
PACKARD BELL = F8,F1,Del
Samsung = F1,ESC,F2
SHARP = F2
SONY = F10,F11,F1,F2,F3
TOSHIBA = F12,F1,ESC
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ+251 911548383 /0901 77 77 71/ 0904 73 73 73

ክረምቱን ከነግርማ ሞገሱ በሣትኮም
የብዙዎች ወጣቶች ምኞት፤የባለራዕዮች ጉጉትና የየዓመት ዕቅዳቸውንም ውብ የክረምት ጊዜያቸውን ሣትኮም ማሣለፍ ነው'
ለአዲሱ ዓመት በአዲስ ተስፋ የመነሣትና የመጨመርን ስንቅ ከሣትኮም የክረምት ማዕድ ይንበሸበሻሉ'
ምን አስበዋል? ተፈላጊና ተመራጭ ባለሙያ ፤በቴክኖሎጂውም ዘርፍ ተቀዳሚ የመሆን ህልምዎ በሣትኮም እውን ይሆናል'
ይምጡ፤ ያሠቡትን አሣክተው አዲሱን ዓመት ከአዲስ ተስፋ ጋር ይቀላቀላሉ'
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ፦091154 83 83/0904 73 73 73 /0901 77 77 71
Facebook----Satcom College
Website- www.satcomethiopia.com
የብዙዎች ወጣቶች ምኞት፤የባለራዕዮች ጉጉትና የየዓመት ዕቅዳቸውንም ውብ የክረምት ጊዜያቸውን ሣትኮም ማሣለፍ ነው'
ለአዲሱ ዓመት በአዲስ ተስፋ የመነሣትና የመጨመርን ስንቅ ከሣትኮም የክረምት ማዕድ ይንበሸበሻሉ'
ምን አስበዋል? ተፈላጊና ተመራጭ ባለሙያ ፤በቴክኖሎጂውም ዘርፍ ተቀዳሚ የመሆን ህልምዎ በሣትኮም እውን ይሆናል'
ይምጡ፤ ያሠቡትን አሣክተው አዲሱን ዓመት ከአዲስ ተስፋ ጋር ይቀላቀላሉ'
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ፦091154 83 83/0904 73 73 73 /0901 77 77 71
Facebook----Satcom College
Website- www.satcomethiopia.com
#shutdown #Hibernate #sleep
ኮምፒውተራችን ላይ Sleep, Hibernate, Shutdown ልዩነታቸው ምንድን ነው?
#ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤ ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል። በመሆኑም ስራችንን ከጨረስን በኋላ በተለያዩ መንገዶች ኮምፒውተራችን ማጥፋት ወይም ማሳረፍ ያስፈልጋል።
ኮምፒውተራችን “ተርን ኦፍ”፣ “ስሊፕ” አልያም “ሀይበርኔት” በማድረግ እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን። ይሁን እንጂ የትኛው የተሻለ መንገድ ነው የሚለው የሚያከራክር ጉዳይ ነው። እናም ከዚህ በታች ስለ ሶስቱ ኮምፒውተር ማሳረፊያ ዘዴዎች ጥቅሞች እና ጉዳቶች በዝርዝር እንመለከታለን።
#1 “ስሊፕ” #Sleep
በቀደሙ የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባላቸው ኮምፒውተሮች ላይ “ስታንድ ባይ” የሚል ስያሜ የነበረው “ስሊፕ” የኮምፒውተራችን የሀይል ፍጆታ የሚቀንስ ነው።
ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን “ስሊፕ” ሞድ ላይ ስናደርገው ከራሙ በስተቀር ወደ ሁሉም የኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚሰራጨው ሀይል ይቋረጣል። የስሊፕ ሌላኛው ጥቅሙ ኮምፒውተራችን ከመዝጋታችን በፊት የተከፈቱ ስራዎችን ሴቭ ማድረጉ ነው። ከዚህም ባሻገር ያቆምነውን ስራ በፍጥነት ለመጀመር ይረዳል።
ይሁን እንጂ ስሊፕ ማድረግ ከሸት ዳውን እና ሃይበርኔት የበለጠ ሀይል ይወስዳል። በመሀል የሀይል መቋረጥ ከተከሰተም ሴቭ ሳናደርግ የተውናቸው ስራዎች ሊጠፉ ይችላሉ። በመሆኑም ኮምፒውተራችን “ስሊፕ” ከማድረጋችን በፊት የተጀመሩ ስራዎችን ሴቭ ማድረግ ተገቢ ነው።
#2 “ሸት ዳውን” shutdown
ብዙዎቻችን ኮምፒውተራችን የምናጠፋው “ሸት ዳውን” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም ነው። በዚህ ጊዜ ሁሉም ነገር ይዘጋል፤ የራም (ራንደም አክሰስ ሚሞሪ) ሚሞሪም ይጠፋል፤በአጠቃላይ ኮምፒውተሩ ምንም እንቅስቃሴ አይኖረውም። በ”ሸት ዳውን” የተዘጋ ኮምፒውተር ምንም ሀይል አይጠቀምም። ይሁንና ኮምፒውተራችን በድጋሚ ስንከፍት ዘለግ ያለ ጊዜ (ከ“ስሊፕ” አንፃር) ይወስዳል።
#3“ ሀይበርኔት” #Hibernate
ይህ አማራጭ ደግሞ በ”ስሊፕ” እና በ”ሸት ዳውን” መሀል የሚገኝ ነው። “ሀይበርኔት” ስናደርግ እያከናወንናቸው የነበሩ ስራዎች በራም ሳይሆን በኮምፒውተራችን ሀርድ ድራይቭ ላይ ይቀመጣሉ። ኮምፒውተራችን ስናስነሳም ሴቭ ሳናደርግ ትተናቸው የነበሩ ስራዎችን የምናገኛቸው ሲሆን፥ ከ“ስሊፕ” አንፃር አነስተኛ ሀይል ይወስዳል። ነገር ግን ስሊፕ ያደረግነውን ኮምፒውተር ስንከፍት ከሚወስደው ጊዜ ዘግየት የማለት ባህሪ አለው። በሀይበርኔትም ሆነ “ሸት ዳውን” ኮምፒውተራችን ስናጠፋ እና ስንከፍት የምንጠቀመው ሀይል ተመሳሳይ ነው።
ኮምፒውተራችን ሀይል በመጨረስ ላይ ከሆነ “ሀይበርኔት” ተመራጭ ነው።
✅ መቼ ነው “ስሊፕ”፣ “ሸት ዳውን” ወይም “ሀይበርኔት ማድረግ የሚኖርብን?
በቀን ውስጥ ለተከታታይ ስአታት ኮምፒውተራችንን የምንጠቀምበት ከሆነ ሙሉ በሙሉማጥፋት (ሸት ዳውን) አይጠበቅብንም። ይሁን እንጂ በቀን ውስጥ ለአንድ ስአት አልያም ለሁለት ስአት የምንጠቀም ከሆነ ሙሉ በሙሉ ቢጠፋ መልካም ነው።
ካቆምንበት በአጭር ጊዜ ተመልሰን ስራችንን ለመቀጠል “ስሊፕ” ተመራጭ ነው።“ስሊፕ” ስናደርግ ኮምፒውተራችን በፈለግነው ቅፅበት ዝግጁ ይሆናል።
ለስአታት አልያም ለቀናት ኮምፒውተራችን እንዲያርፍ ስንፈልግ ደግሞ “ሸት ዳውን”ማድረጋችን መዘንጋት የለብንም።በርካታ ሰዎች የዘጉት ኮምፒውተር በፍጥነት እንዲከፈት በማሰብ “ሸት ዳውን” ከማድረግ ይልቅ “ሀይበርኔት”ን ይመርጣሉ። ነገር ግን አንዳንድ ኮምፒውተሮች እና ሶፍትዌሮች ከ”ሀይበርኔት” መልስ ተግባራቸውን በአግባቡ ማከናወን ሊሳናቸው ይችላል። እንዲህ አይነት ችግር ሲያጋጥም “ሸት ዳውን” ማድረጉ ተመራጭ ነው።
ከ“ስሊፕ” ይልቅ “ሀይበርኔት” ሀይል በመቆጠብ ረገድ የተሻለ ነው። ረዘም ላለ ስአታት የጀመርነውን ስራ ማቋረጥ ከፈለግን “ሀይበርኔት” ማድረግ ይመከራል። ለምሳሌ ለእንቅፍል ወደ መኝታ ክፍላችን ስናመራ። “ሀይበርኔት” የኤሌክትሪክ ሀይልን እና የኮምፒውተር ባትሪን ሀይል ለመቆጠብ ይረዳል።በአጠቃላይ ኮምፒውተራችን እንደምንጠቀምበት አግባብ የእረፍት ጊዜ እነዲኖረው ከላይ የጠቀስናቸውን ማሳረፊያዎች መጠቀም ይገባል።
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ፦+251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73
Facebook: @satcomtecollege
#satcom # #latestnews #SMART phones#computers #news #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia

ትክክለኛ ጊዜው አሁን ነው !!
በእርግጠኝነት ይሄ ክረምት ሊያልፋችው አይገባም!
ለተማሪዎች በቴክኒክ ክህሎት ጎልብተው በመጪው ዓመት ከህልማቸው የሚገናኙበት::
ለሠራተኞች ተጨማሪ ገቢና የተፈላጊ ሙያ ባለቤት የሚሆኑበት::
ለተመራቂዎች የራስ መተማመናቸውን በማሳደግ በሚፈልጉት የሥራ ዘርፍ ለመሠመራት ብቁና ተመራጭ የሚያደርጋቸውን ሙያ የሚቀስሙበት ::
ለባለሙያዎችም ካሉበት እርከን በእጥፍ ከፍ የሚሉበት እንዲሆን የተሻለ ነገር ተዘጋጅቷል ስንል በምክንያት ነው::በፍጹም እንዳያመልጣችው!!
ይምጡ የሚመኙትና የሚፈልጉትን ዓይነት ባለሙያ ሆነው ይመለሣሉ!!
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
ስልክ፦0911548383 / 0901 77 77 71
/ 0904 73 73 73