Satcom Technology Institute
586 subscribers
25 photos
1 video
9 links
Institute of special short term maintenance courses
Download Telegram
to view and join the conversation
የተከበራቹ የሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ቤተሰቦች፥
ሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት አዲስ ያሰራውን ዌብሳይት በመጎብኝት የፈለጉትን መረጃ ካሉበት ሆነው በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ መግለፅ እንወዳለን።
ምን ምን ማየት ይችላሉ?
ከብዙ በጥቂቱ፦
1- ሙሉ የስልጠና ፕሮግራሞች ዝርዝር
2- የሁሉም ቅርንጫፎች አድራሻዎች
3- የተቋሙንና የአሰልጣኞችን ፕሮፋይል
4- የስልጠና ዋጋዎች ዝርዝር
ከዚህ በተጨማሪም በአካል መምጣት ሳያስፈልግዎ ባሉበት ሆነው ለመረጡት ስልጠና መመዝገብ ይችላሉ!!
ዌበሳይቱን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
https://satcomethiopia.com/
Dear esteemed customers and families of Satcom Technology Institute
You can now visit the new website of Satcom Technology Institute and get all the information you need from the comfort of your home.
What things can you find on the website?
1- Full list of the Available courses and Trainings
2- Location and contacts of all the branches
3- Profiles of the trainers and the institute
4- Get the full pricing of the courses
You can also register for the classes online on the website from wherever you are!
Please follow the link below to find the website!
https://satcomethiopia.com/
አዲስ ቴክኖሎከጂ እናስተዋውቃችሁ ከሣትኮም

በማግኔት የሚሰራ ማቀዝቀዣ/ፍሪጅ
ይህ ማቀዝቀዣ ማግኔቶካሎሪክ ኢፌክት (Magnetocaloric effect) በሚባል የሳይንስ ሂደት ላይ የተመሰረተ የማቀዝቀዣ አይነት ነው። ይህ ሂደት እንደሚያስረዳው ማንኛውም ብረት ከፍተኛ ጉልበት ወዳለው ማግኔት ተፅእኖ ክልል (magnetic field) ውስጥ ሲገባ ብረቱ ይሞቃል። በዚህ ጊዜ እንደ ሂሊየም(Helium) አይነት ፈሳሽ በመጠቀም ሙቀቱን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስና ከፍተኛ ቅዝቃዜ መፍጠር ይቻላል።
እነደዚህ አይነት በማግኔት የሚሰራ ፍሪጅ የሀይል ፍጆታን እስከ 30 ፐርሰንት ድረስ ይቀንሳል። ይህ ሲስተም በአሁን ሰአት በብዛት በትልልቅ ላቦራቶሪዎች ውስጥ ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል።
ሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስትቲውት የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
የሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሰልጣኞቻችን አስፈላጊውን የሙያ ክህሎት እንዲያገኙ በንድፈ ሃሳብ እና በተግባር የተደገፈ ሥልጠና ማግኘታቸውን እናረጋግጣለን።
In Satcom Technology Institute we make sure our trainees receive the needed training to help them gain professional skills.
-------------
Contact us -
Ph. no:- 0911548383
Visit our website:- www.satcomethiopia.com
ውድ የሣትኮም ቤተሰቦች
Apple's awaited iPhone 13 series features
ሁላችሁም እንደምታውቁት iPhone 13 በመጪዉ ወር መስከረም 2014 በገበያ ላይ እንደሚዉል ይጠበቃል። የiPhone 13 ፣ iPhone 13 Pro ፣ iPhone 13 Pro Max እና iPhone Mini ዋና ዋና መለያ የሚከተሉትን ያካትታሉ:
ከ iPhone 12 ትንሽ ይቀየራል ተብሎ ይጠበቃል ፣ ግን ኩባንያው የኋላ ካሜራውን ዲዛይን የሚቀይር ይመስላል። ግን ዲዛይኑ በትንሹ አነስተኛ ቢሆንም ካለፈው ዓመት ስልኮች ጋር የሚመሳሰል ይመስላል። ገጾች ላይ ያለው ምስል ከቀዳሚው iPhones ይልቅ ለስላሳ ይሆናል። በተጨማሪም እኛ በእያንዳንዱ የእጅ ስልክ ላይ ሁልጊዜ የሚታየውን ማሳያ እንጠብቃለን። ካሜራ: አፕል ካሜራው
Apple's awaited iPhone 13 series features
As you all know IPhone 13 series is expected to be released in the market this month September, 2021.It contains iPhone 13, iPhone 13 Pro, iPhone 13 Pro Max and iPhone Mini. Some of it's main features include:
Design: Little is expected to change from the iPhone 12, but it seems the company will be changing the design of the rear camera.
Read more
https://satcomethiopia.com/የሚጠበቀው-አፕል-iphone-13-ተከታታይ-ባህሪዎች/
-------------
Contact us -
Ph. no:- 0911548383
Visit our website:- www.satcomethiopia.com
ጷግሜን ለዕቅዶ

መጪው ዓመት እንደ ባዶ መጽሐፍ ነው። ብዕሩ በእጆዎ ነው።
ወደ ህልሞ የሚያቀርብ መንገድ ሊያቀኑ ፣ በህይወቶ የተለየ ታሪክ ለመፃፍ ዕድሉ የእርሷ ነው።
የአዲሱ ዓመት ግቦችዎ ምንድናቸው? አዲስ ነገር ለመማር አቅደዋል?
እንደዚያ ከሆነ የሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአጭር ግዜ ኮርሶችን ይመልከቱ።

አይቆጩም።


A new year is like a blank book and the pen is in your hands. This is your chance to write a different story with a different route leading to a different destination. What are your new years resolution/goals? Are you planning to learn something new? If so, check out Satcom Institute of Technology.

You will not regret it.
ውድ የሣትኮም ቤተሰቦች አስደሳች ዜና ይዘን መጥተናል

ጉዳዮን የሞባይል መተግበርያን ተጠቅመው የስራ ዕድሎን በእጇ ያስገቡ

ጉዳዬን በየትኛውም የሃገሪቷ ክፍል በአቅራቢያዎ የሚገኙ ስራዎችን በቀላሉ የሚያገናኝዎ የግብይት መተግበሪያ ነው።

ከሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስልጠና ማጠናቀቅን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ለሚያቀርቡ ባለሙያዎች ጉዳዬን መተግበርያው ቅድሚያ የስራ ዕድል ይሰጣል።

በማንኛውም ዲፕርትመንት በተቋማችን የሰለጠናቹ ወይም በመሰልጠን ላይ ያላቹ የሣትኮም ቤተሰቦቻችን የጉዳዬን መተግበርያ ለመቀላቀል ወደ አንዱ ቅራንጫፋችን ብቅ ብለው ይመዝገቡ!

በባለሞያዎቻችን ብቃታ እንድምንኮራ በተግባር በመመስከር ከጉዳዬን ጋር በደርስነው መግባባት መሰረት ውል ተፈራርመን ወደ ስራ ገብተናል።

አሁኑኑ ይቀላቀሉን...

ሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ

ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
አዲስ ቴክኖሎጂ እናስተዋውቃችሁ ከሣትኮም

አዲስ የ ኤር ኮንዲሽኒንግ ቴክኖሎጂ
በ 2050 የኤር ኮነዲሽኒንግ ፍላጎት በ ሶስት እጥፍ እነደሚያድግ ይጠበቃል። ይህ ጭማሪ የበካይ ጋዝ ልቀትን በብዙ እንደሚጨምረው ጥናቶች ያሳያሉ። በተጨማሪም ኤር ኮንዲሽኒንግ ከአለም የኤሌክትሪክ ፍጆታ 20 ፐርሰንቱን ይወስዳል።
ትራንሳኤራ የተባለ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ አዲስ ያስተዋውቃቸው ኤር ኮንዲሽነሮች እነዚህን ችግሮችን በአምስት እጥፍ የመፍታት አቅም አላቸው። ይህንንም ለማድረግ ሜታል ኦርጋኒክ ፍሬምወርከ የተሰኘ ባለብዙ ቀዳዳ ማቴሪያል ይጠቀማል የሚሰራውም ከአየር ላይ በቀዳዳዎቹ አማካኝነት እርጥበትን በመሰብሰብ ነው። ሜታል ኦርጋኒክ ፍሬምወርከ ከኤር ኮንዲሽኒንግ በተጨማሪ ውሃ ለማጠራቀም ኢነርጂ ለማጠራቀም እና ሱፐር ካፓሲተሮች ላይ ሊያገለግል እንደሚችል ሳይንቲስቶች ይናገራሉ።
——————————
ሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
በአሁኑ ጊዜ ከምንም በላይ ለሰው ልጆች አስፈላጊው ነገር ደህንነት ነው ።
ሁሉም ሰው ደህንነቱ በተጠበቀ አካባቢ እየኖረ እና እየሰራ መሆኑን በውል ማረጋገጥ ግድ ይለዋል።
ታዲያ ይህ በግልጽ የሚያመላክተን ቢኖር የ CCTV installation እና የጥገና ሙያ እያደገ የመጣ የንግድ ዘርፍ መሆኑን ነው።
ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት ሳትኮም የስልጠና ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶልዎታል።ስልጠናው -የCCTV installation እና ጥገና ሲሆን
በዚህ ኮርስ ውስጥ የ CCTV ስርዓቶችን አሠራር ፣ ጥገና እና መግጠም ተግባራዊ ዕውቀትን ለመቆጣጠር እና ሙሉ በሙሉ ለመንደፍ ፣ ለመጫን ፣ ለመስራት ፣ ለመጠገን ፣ ለማቆየት እና ሙሉ በሙሉ ለማልበስ ከመሠረታዊ ችሎታዎች ጋር ‹በእጅ› ላይ ተግባራዊ ተሞክሮ ማግኘት ይችላሉ። የሰለጠነውን ዓለም ተግዳሮቶች ለመቅረፍ ዝግጁ የሆኑ የአውታረ መረብ መዳረሻ ቁጥጥር ስርዓቶች በስልጠናው ያገኛሉ።
ለተጨማሪ መረጃ ድርጣቢያችንን ይመልከቱ-

Security is currently an important thing.
Everyone wants to make sure they are living and working in a secured environment.
This clearly indicates that CCTV installations and maintenance expertise is a growing business.
Taking that into consideration, Satcom understood the issue and prepared a special programme for you....

Read More on our Facebook page
——
ሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ለመላዉ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለመሰቀል በዓል በሰላም አደረሰን

ሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
በአዲሱ ዓመት አዲስ ሙያ መማር እና አዳዲስ ልምዶችን ማካበት ይፈልጋሉ?

በቴክኖሎጂው መስክ የባለሙያ ባለሙያ ይሆኑ ዘንድ የካበተ ልምድ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ?
ስልክዎን በራስዎ እጅ ማስተካከል መቻል ይፈልጋሉ?
ከፈለጉ አሮጌውንም አድስ ያደርጉታል!

እንግዳው ሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እርስዎን እየጠበቀዎት ነው!

እርስዎ የባለሙያ ባለሙያ እንዲሆኑ የተነደፉ የተለያዩ የአጭር ጊዜ ስልጠናዎችን አዘጋጅቷል ።
ከነዚህም አንዱና ተፈላጊ የሆነውን የስልክ ቴክኖሎጂ በመውሰድ -
የእኛን ጥሩ ተሞክሮዎች እና ከፍተኛ የሙያ አማካሪዎችን በመጠቀም በሞባይል ስልኮች እና ስማርት ስልኮች ፣ በሶፍትዌር እና በሃርድዌር ጥገና ፣ በ IOS እና በ android ላይ መተግበሪያዎችን በመጫን እና በማራገፍ በተረጋገጠ የምስክር ወረቀት በ 2 ወር ውስጥ 100% ተግባራዊ ሥልጠና እንሰጣለን።
እርሶስ ከባለሙያዎች አንዱን አይሆኑምን?
ይመዝገቡ አቅምና ችሎታዎን በማሳደግ በአጭር ጊዜ ውስጥ የተካነ ቴክኒሽያን እና የባለሙያ ባለሙያ ይሁኑ!

“የቆንጆ ልጅ ቆንጆ መባሉ በሙያው ነው”

ሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ለተጨማሪ መረጃ ድር ጣቢያችንን ይመልከቱ:-
https://satcomethiopia.com/cell-phones-smart-phones-maintenance/
Release Date: October 5, 2021
Downloaded for free

Windows 11 was unveiled in June and it is the latest awaited next generation of windows. Windows 10 being the predecessor. These are the known features and system requirements expected.

Features of Windows 11
• Mac like user interface
• Integrated Android apps that can be installed from the new Microsoft App Store
•You can access Widgets from the taskbar
• Microsoft Teams integration from
• Xbox tech (Auto HDR and DirectStorage) for better gaming
• Better virtual desktop support
• Features like Snap Groups and Snap Layout enable easier transition from monitor to laptop and better multitasking.


To check whether if your PC is compatible download PC health check app.
ዉድ የሣትኮም ቤተሰቦች
ይህን ሪሶርስ ስናጋራቹ በደሰታ ነዉ። በሰንጠረዡ ዉስጥ ከሞባይል ጥገና ጋር የተገናኙ መረጃዎችን ታገኛላቹ

ሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com

ለተጨማሪ መረጃ ድር ጣቢያችንን ይመልከቱ:-
https://satcomethiopia.com/cell-phones-smart-phones-maintenance/

https://satcomethiopia.com/wp-content/uploads/2021/10/SATCOM-mobile.pdf
የስማርትፎን ጥገና እና ቅድመ እንክብካቤ

1 ኛ፦ ጥቅም ላይ ያልዋሉ አፖችን ከስልክዎ ላይ መሰረዝ ወይም ማጥፋት
ስልክዎ በአግባቡ እንዲሰራ ለማድረግ ጥቅም ላይ የማይውሉ ፋይሎችንና አፖችን በሙሉ ማስወገድ ይኖርበዎታል
።ይህ ሲሆን ስልኩ በአድስ ጉልበት እንዲሰራ እና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን እገዛ ያደርግለታል ።

2ኛ፦ የአፖችን ስርዓት ማዘመን
የአፕ ስርዓትን ማዘመን ስልክዎ የቅርብ ጊዜውን ወይም አድሱን ስሪት መጠቀም እንዲችል እና የሀይል
አጠቃቀሙ እንዲስተካከል ብሎም ቶሎ ለብልሽት እንዳይዳረግ ያግዘዋል።

3ኛ፦ የስልክ ባትሪዎን ጤና መጠበቅ
• ስልክዎን በማይጠቀሙ ጊዜ መዝጋት፣ ብሉቱዝ ፣ ዋይፋይ እና ጂፒኤስ እድጠፋ ማድረግ የባትሪዎን ጤና
በእጅጉ ያሻሽላል።
• ስልክዎን ከማጥፋትዎ ወይም ከመዝጋትዎ በፊት ቻርጅ (ሀይል) መሙላት የስልክዎን ባትሪ ሊጎዳው
ይችላል።

4ኛ፦ እውቅና ያለው የአፕ ምንጭ ይጠቀሙ።
• አፖችን ወደስልክዎ በሚያወርዱ ጊዜ ከታማኝ መደብሮች የተገኙ መሆናቸዉን በቅድሚያ ያረጋግጡ ።
• በስልክዎ መደብር ውስጥ የተገነባ አፕ ከሆነ ደግሞ ይበልጥ ደህንነቱ አስተማማኝ ስለሚሆን ምርጫዎ
ያድርጉት ።

5ኛ፦ በስልክዎ ዉስጥ ያሉ ማከማቻዎን ያስፋፉ
አፖችን ሲጠቀሙ በስልኩ ውስጥ የተሰገሰጉ አልያም የተደበቁ አላስፈላጊ ፋይሎችን ማስወገድ ለተጨማሪ የፋይል
ማከማቻ ማስፋፊያ እንዲያገኙ ያስችልዎታል።

6ኛ፦ ውኃ እና ከፍተኛ የሙቀት መጠንን ከስልክዎ ያስወግዱ
ስማርት ስልክዎ ለውኃ እና ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከተጋለጠ እንደባትሪ እብጠትና እና ፈሳሽ ፣ዳታ ሎስ፣የድምፅ
መጥፋት እንዲሁም በካሜራ ሌንስ ውስጥ በሚፈጠር እንፋሎት የስልኩ የውስጥ ክፍል በእርጥበት እንዲሞላ
ሊያደርግ ይችላል።

ሣትኮም ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383