#ሣትኮምገበታ
ሬዚስተር ቀለም ቫልዬ ካልኩሌተር
የሬዚስተር ቀለም ባንድን በማስገባት የሬዚስተር ቫልዬ (Value) ማስላት የሚችሉበት ሬዚስተር ካልኩሌተርን ከስር ባለዉ ሊንክ ያገኛሉ።
https://www.digikey.com/.../conversion-calculator...
#ሣትኮምQuiz #03
መልስ ሐ. 4
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ www.fb.com/SatcomEt/

የጥገና እውቀትዎን በማሳደግ ተፈላጊነትዎን መጨመር ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ሣትኮም ስልጠናውን ወስደው እውቀቶን አስፍተው በሙያው ተፈላጊ ይሁኑ ይሎታል።
የምንሰጣቸው ኮርሶች፡-
* የሞባይልና የስማርት ስልኮች ጥገና ለሁለት ወራት
* የቢሮ ማሽን ጥገና ለሶስት ወራት
* የኮምፒውተር ጥገናና ኔትወርኪንግ ለሶስት ወራት
* የኦድዮ ቪድዮ እቃዎች ጥገና ለሶስት ወራት
* ቢውልዲንግ ኤሌትሪካል ኢንስታሌሽን ለሶስት ወራት
* የፍሪጅ ኤሲና የልብስ ማጠቢያ ማሽን ጥገና ለሶስት ወራት
* ኢንደስትሪያል እቃዎች ጥገና ለሶስት ወራት

ይነበብ!
አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት እና ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሕፃናት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ በመሆኑ የምንጠቀማቸዉ ቴክኖሎጂዎች ጨረር ሙሉ ለሙሉ በስስ አጥንታቸዉ በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ እባካችሁን ቤተሰቦች ጥንቃቄ አድርጉ፡፡
ከምንም በፊት ጤናችንን እናስቀድም!

❤1
የሣትኮም ተማሪዎች የሚቀስሙት የትምህርት ልምድ በስራቸው ላይ ውጤታማ እና ስኬታማ እንዲሆኑ ያስችላቸዋል።
ሣትኮም በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን በዋናነት በየደረጃው ከፍተኛ ጥራት ያለው ስልጠና በተመጣጣኝ ዋጋ በመደበኛ እና በልዩ የትምህርት ስርዓት በማቅረብ እየሰራ ሲሆን የአገሪቱ ልማት ስራን መደገፍ የሚችሉ ብቁ ባለሙያዎችን አፍርቷል።
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ www.fb.com/SatcomEt/
ሣትኮም በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን በዋናነት በየደረጃው ከፍተኛ ጥራት ያለው ስልጠና በተመጣጣኝ ዋጋ በመደበኛ እና በልዩ የትምህርት ስርዓት በማቅረብ እየሰራ ሲሆን የአገሪቱ ልማት ስራን መደገፍ የሚችሉ ብቁ ባለሙያዎችን አፍርቷል።
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ www.fb.com/SatcomEt/
ይነበብ!
ፍሪጅ ላይ እቃ ማስቀመጥ ጎጂ መሆኑን ያውቃሉ?
በፍሪጅ ላይ ማንኛውንም ነገር ማስቀመጥ ከፍሪጅ ውስጥ በአግባቡ ሙቀት እንዳይወጣ ያግደዋል፣ ይህም ኮምፕረሰሩ ከአቅም በላይ እንዲሰራ ያደርገዋል ሰለዚህም የፍሪጁ ዕድሜን ይቀንሰዋል አልፎም የሚጠቀመውን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ከፍ ሊያደርግ ይችላል።

የ50 ብር መልስ....
አንዴ ፍሪጅዎ በደህና ወደሚፈልጉበት ከወሰዱ በኋላ መጠቀም ከመጀመርዎ በፊት ለማረጋጋት የተወሰነ ጊዜ ይፈልጋል። እንዲረጋጋ ቢያንስ ለ4 ሰአታት ሳይሰካ ቀጥ ባለ ቦታ ላይ እንዲቆም መፍቀድ አለብዎት። 4 ሰአታት ካለፉ በኋላ መሰካት ይችላሉ።
የተሳተፋቹሁ ሁሉ እናመሰግናለን።
ሽልማቱን እናደርሳለን

የፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ እና ኤርኮንድሽነር ጥገና ስልጠና
ምስራቅ አፍሪካ ፀሐያማ ክልል ውስጥ ከሚገኙት ክፍሎች አንዱ ሲሆን ፍሪጅን እና የኤርኮንድሽነር በብዛት ጥቅም ላይ ይውላሉ። ሞቃታማ ክልል ውስጥ ስላሉ ብቻ ሳይሆን እነዚህን ማቀዝቀዣዎች የተለያዩ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች እናም በተጨማሪም፤ ለምግብ፣ ለመጠጥ እንዲሁም ሌሎች ነገሮችን እንዳይበላሹ ወይም ለረጅም ጊዜ እንዲቆዩላቸው ይጠቀሙታል። ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት ሣትኮም የፍሪጅ እና የ ኤርኮንድሽነር ጥገና ኮርስ እየሰጠ ይገኛል።
የምንሰጣቸው የስልጠና ዝርዝር፦
የፍሪጅ እናየልብስ ማጠቢያ ጥገና
የፍሪጅ ጋዝ መሙላት እና ማስወጣት
የኤርኮንድሽነር ጥገና
የቤት ውስጥ መገልገያዎች ጥገና፤ ለ3 ወራት ይሰጣል።
ኮርሶቻችንን ከወሰዱ በኋላ በኢንዱስትሪዎች እና በፍሪጅ ጥገና ላይ ያለውን ክፍተት ለመሙላት ያስችሎታል። ኮርሱን ሲወስዱ ሁሉንም ስርዓቶችን በመከተል ደህንነትዎ በጠበቀ መንገድ በዘርፉ ላይ ተፈላጊ ባለሙያ ይሁኑ።
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
https://satcomethiopia.com/refrigerator-and-ac-maintenance/

የጠፋብዎትን ወይም የተሰረቀቦት ሳምሰንግ ስማርት ስልኮን እንዴት ማግኘት ይችላሉ?
👉 በመጀመሪያ ብራውዘር በዴስክቶፕዎ ላይ ይክፈቱ እና findmymobile.samsung.com ወደሚለው ድህረገጽ ይግቡ።
👉 አሁን፣ የሳምሰንግን Find my Mobile ድህረገጽ ያያሉ። ከዛም በሳምሰንግ አካውንት/መለያዎ መግባት አለብዎት።
👉 አንዴ ከጨረሱ በኋላ፣ OK በሉት እና በህጋዊ መረጃው እንዲስማሙ ሲጠየቁ በቀላሉ Agree የሚለውን ይንኩት።
👉 አሁን የሳምሰንግ Find my Mobile አገልግሎት የሳምሰንግ ስልኮ ያለበትን ቦታ ያሳየዎታል። እንዲሁም የጠፋውን ስልክ ለማግኘት የሚረዱ ስልኩ ባለበት እንዲጮህ ማድረግ ፣ መቆለፍ ፣ ያለበትን ቦታ መከታተል እና የመሳሰሉትን ብዙ አማራጮችን ያገኛሉ።

ሣትኮም
ስራዎን እየሰሩ የሚማሩበት
የእውቀት አድማስዎን የሚያሰፉበት
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ስራዎን እየሰሩ የሚማሩበት
የእውቀት አድማስዎን የሚያሰፉበት
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
❤1
ከስልክ ጋር በተያያዘ ያልገባዎ ወይም ጥያቄ የፈጠረብዎ ነገር አለ?
በሙያቸው ብቁ በሆኑ አሰልጣኞቻችን መልስ ማግኘት ይችላሉ።
ለመጀመሪያ ሶስት ጠያቂዎች መልስ እንሰጣለን
ጥያቄዎን በፌስቡክ ፔጃችን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን!
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/SatcomEt
#Satcom #technologyinstitute #technology #technicians #training #education #equipment's #innovations #maintenance #Ethiopianschool #knowledge #Satcomtechnologyinstitute #AddisAbaba #Ethiopia

1.ምንም እንኳን የኮምፒዩተር ቫይረሶች ሲስተማችን በእርግጥም እንዲዘገይ ቢያደርጉም፣ ከመጠን በላይ የሞላ ሃርድ ድራይቭ/ ዲስክ ወይም ጊዜ ያለፈበት ሶፍትዌሮችም ተመሳሳይ ችግር ሊፈጥሩ ይችላሉ።
2.በጣም ከቆዩ የኮምፒዩተር አፈ ታሪኮች አንዱ ማክቡክ ለቫይረሶች የማይበገር መሆኑ ነው። ምንም እንኳን በአሁኑ ጊዜ የሚገኙት አብዛኛዎቹ ቫይረሶች ከማክቡክ ይልቅ ዊንዶውስ ሲስተሞች ላይ የሚሰሩ መሆናቸው እውነት ቢሆንም ማክቡክም ቫይረሶችን ሊይዙት ይችላል። ስለዚህ ምንም አይነት ኮምፒዩተር ቢጠቀሙ የጸረ ቫይረስ (Antivirus) ሶፍትዌር መጫን ምንጊዜም ብልህ ምርጫ ነው።
3.ፌስቡክ እና ቴሌግራም በታዋቂነት እያደጉ በመምጣታቸው፣ ብዙ አጥቂዎች ለመቀላቀል አብረው መጥተዋል። እነዚህ ለዓመታት የውሸት መልእክት ሲልኩ እና የመስመር ላይ ማጭበርበሮችን ሲያካሂዱ የቆዩ ሰዎች ናቸው። ዛሬ፣ ማህበራዊ ድረ፡ገጾችን ኢላማ ያደረጉበት ምክንያት፣ ልክ እንደ አስመሳዮች እና እንደ ኪስ ሌቦች ህዝቡን ስለሚከተሉ ነው። በሶሻል ሚድያ አካውንታቸው ውስጥ ያሉ መደበኛ የሌብነት ዘዴዎች ከጓደኞችዎ የመጡ የሚመስሉ መልዕክቶችን የሚልኩባቸው መንገዶች ናቸው።
4.እዚህ ላይ አንድ ፍጹም እውነት የለም። እውነታው ግን ኮምፒውተራችንን አብርቶ መተው እና ስራ ላይ ሳይውል እስሊፕ ሞድ ላይ እንዲሆን መፍቀድ በየጊዜው ማብራት እና ማጥፋትን ለመከላከል አስተማማኝ እና ውጤታማ መንገድ ነው። በሌላ በኩል ኮምፒውተርዎ ስራ ላይ ካልሆነ አልፎ አልፎ ማጥፋት አለቦት። እያንዳንዱ የኮምፒዩተር አካል የተወሰነ የህይወት ዘመን አለው፣ ኮምፒውተርዎን በማይፈለግበት ጊዜ ማጥፋት ጥቅም ላይ የዋሉ ኮምፒውተሩን ኮምፒውተር ያደረጉት እያንዳንዷ ትንሽ አካል እድሜያቸው እንዲረዝም ያስችላቸዋል።

የምንሰጣቸው ስልጠናዎች
1. የሞባይል እና የስማርት ስልኮች ጥገና (ለሁለት ወራት)
2. የቢሮ ማሽኖች ጥገና (ለሶስት ወራት)
3. የኮምፒዩተር ጥገና እና ኔትወርኪንግ (ለሶስት ወራት)
4. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና (ለሶስት ወራት)
5. ቢዩልዲንግ ኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን (ለሶስት ወራት)
6. የፍሪጅ፣ ኤሲ እና ልብስ ማጠቢያ ማሽን ጥገና (ለሶስት ወራት)
7. የኢንዱስትሪያል እቃዎች ጥገና (ለሶስት ወራት)
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/SatcomEt
#satcom #technologyinstitute #technology #technicians #training #education #equipment's #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomtechnologyinstitute #addisababa #ethiopia

በ1970 ዎቹ ለገበያ የቀረበ የዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር
10 ሜጋ ባይት ማለት በዛ ከተባለ ሊይዝ የሚችለው በመደበኛ ጥራት መቶ ፎቶ ግራፎችን ያህል ነበር። ዋጋው 5995 ዶላር ሲሆን በወቅቱ የመጨረሻው ውድ የሚባል መኪና መሸጫ ዋጋ ነበር።
በአሁኑ ጊዜ የት ይገኛል ብለው ይገምታሉ?
ከሁሉም የሚገርመው ግን ኮምፒውተሩ ዛሬ ተራቆና በአንጻሩ ዋጋው ቀንሶ ቢገኝም ከኮምፒውተሩ ጋር አንድ ላይ ሲሸጥ የነበረው ዶት ማትሪክስ ፕሪንተር ዛሬም ይህ ነው የሚባል የቴክኖሎጂ ለውጥ ሳይደረግለት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
ይህ ፕሪንተር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፍሮንት ዴስክ ላይ ስሊፕ ለማተም በብዛት ይጠቀሙበታል።
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251911548383

የዛሬ ተማሪዎቻችን የነገ ብቁ ቴክኒሻኖች ናቸው። በጥራት ኮርሱን ወስደው በዘርፉ ላይ ተፈላጊ ባለሙያ ይሁኑ።
በአሁኑ ጊዜም አዳዲስ ተማሪዎችን እየተቀበልን የተለያዩ ኮርሶች በማሰልጠን ላይ እንገኛለን።
ልብ ይበሉ የሰለጠነ ምንጊዜም ከፊት ነዉ!
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ፦ +251 911548383
ዌብሳይት: www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/SatcomEt
#satcom #register #technologyinstitute #technology #technicians #training #education #equipments #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomtechnologyinstitute #addisababa #ethiopia

ስልክ ወይም ላፕቶፕ ስንገዛ ከምናያቸው መስፈርቶች ውስጥ RAM እና ROM ዋነኞቹ ናቸው እና ምህጻረ ቃላቸው ሲፈታ ምን ማለት ነው? እንዲሁም ልዩነታቸው እና ጥቅማቸው ምንድነው?
መልሱን በፌስቡክ ኮሜንት መስጫ ላይ ያስቀምጡ
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/SatcomEt
#satcom #quiz #answer #technologyinstitute #technology #technicians #training #education #equipments #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomtechnologyinstitute #addisababa #ethiopia