Samsung አዲሱን Galaxy S26 series የፊታችን ረቡዕ February 25 ይፋ ያደርጋል።
Major upgrade ይሆናሉ ተብለው የሚጠበቁ
⚫️processor
S26 ስልክ የSnapdragon 8 Elite Gen 5 processor የሚገጠምለት ሲሆን ይህም አጠቃላይ ፍጥነት የሚጨምርለት ይሆናል። ነገር ግን ሁሉም የS26 series ስልኮች ይህ ፕሮሰሰር አይገጠምላቸውም። በአለም አቀፍ ደረጃ ሁሉም Galaxy S26 Ultra ስልኮች ይህን ፕሮሰሰር የሚያገኙ ሲሆን Galaxy S26 እና S26+ ስልኮች ግን ለገበያ እንደሚቀርቡበት ሃገር የተለያየ ፕሮሰሰር ይኖራቸዋል።
ለUSA፣ ለቻይናና ለጃፓን ገብያዎች የሚቀርቡት እነዚህ ስልኮች ይህ flagship processor Snapdragon 8 Elite Gen 5 ሲገጠምላቸው ለአውሮፓ፣ ለተቀረው የኤስያ ክፍልና ለአፍሪካ ገበያዎች ደግሞ ሳምሰንግ የራሱን Exynos 2600 ቺፕ ይገጥምላቸዋል ተብሏል።
⚫️Display Improvements & Privacy Features
S26 ሞዴሎች advanced display technology የሚኖራቸው ሲሆን ይህም ስልካችንን ስንጠቀም አንድ ሰው ከጎን ተቀምጦ ምን እያደረግን እንደሆነ ማየት አይችልም ማለት ነው።
በዚህ አመት በነበረው RAM መጨመር ምክንያት የስልኮቹ ዋጋ ሊጨምር እንደሚችል ይጠበቃል። ይህንንም ለማድረግን የUltra series ዋጋ ውድ እንዳይሆን ሌሎች base ስልኮች ዋጋ የተወሰነ ከፍ ለማድረግ እንዳሰበ እየተነገረ ይገኛል። ሊያካትታቸው የነበሩ የካሜራ ፊቸሮችንም ዋጋቸው ላይ ተፅዕኖ ስለሚኖረው መሰረዙ ተሰምቷል።
Expected camera setup:
⚫️200 MP main wide camera
⚫️50 MP ultra-wide camera
⚫️50 MP 5x zoom camera
⚫️12 MP selfie camera with wider FOV
ሌላው ስልኮቹ 256 GB፣ 512GB እና 1 TB የstorage አማራችጭ ይኖራቸዋ።
✍️የS26 ultra ዋጋው በኢትዮጵያ ገበያ ስንት የሚሆን ይመስላችኋል?
@bighabesha_softwares

❤6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የብዙዎች የስኬታቸው መነሻ ሣትኮም
የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ !!!
☎️ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege
''Don't Waste your Time Wire Your Future''
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ ‼️

❤8👍4
የ Flash 64 (F64) Ultra የሞባይል ስልኮችን የውስጥ ማከማቻ (UFS እና eMMC) ለመጠገን እና ፕሮግራም ለማድረግ የሚያገለግል ዘመናዊ መሣሪያ ሲሆን ዋና ዋና ባህሪያቱ የሚከተሉት ናቸው::
ከፍተኛ የዳታ ፍጥነት፦ እጅግ በጣም ፈጣን የሆነ የዳታ የማንበብ እና የመጻፍ (Read/Write) ችሎታ ያለው ሲሆን እስከ 400 MPPS (Mega Pixels Per Second) ፍጥነት ሊደርስ ይችላል።
ሁለገብ ድጋፍ (UFS & eMMC)፦ አዳዲስ ስልኮች የሚጠቀሙባቸውን የ UFS (153, 254, 297) እና eMMC አይሲዎችን (ICs) ሙሉ በሙሉ ይደግፋል።
የሶፍትዌር ጥገና (Dead Boot Repair)፦ ሙሉ በሙሉ የጠፉ (Dead የሆኑ) ስልኮችን ቡት (Boot) በመጠገን ወደ ሥራ እንዲመለሱ ያደርጋል።
አይ ኤስ ፒ (ISP Support)፦ አይሲውን ከቦርዱ ላይ ሳይነቅሉ በሽቦ (Jumper) አማካኝነት ፕሮግራም ለማድረግ የሚያስችል የ ISP ድጋፍ አለው።
የተራቀቀ ቁጥጥር፦ የ UFS አይሲዎችን የጥራት ሁኔታ (Health Report) ለማየት፣ ኮንፊግሬሽን (Config) ለመቀየር እና የ RPMB ዳታን ለማንበብ ወይም ለመጻፍ ያስችላል።
የተለያዩ ፋይሎችን መደገፍ፦ እንደ TXT, TAR, IMG እና RAW ያሉ የተለያዩ የፋይል አይነቶችን በቀጥታ ማንበብ እና መጻፍ ይችላል።
ይህ መሣሪያ እንደ Samsung Galaxy S25 Ultra ያሉ ዘመናዊ ስልኮችን ለመጠገን የሚያስችል የቅርብ ጊዜ ቴክኖሎጂ የታጠቀ ነው።

❤11👏3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የስልክ ባትሪያችንን ጤና ምን ይጎዳዋል?
☎️ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege
''Don't Waste your Time Wire Your Future''
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ ‼️
☎️ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege
''Don't Waste your Time Wire Your Future''
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ ‼️
❤6👍5
Android and Harmony OS
👉ዋና ዋና ልዩነቶች (Main Differences)
ምን ያህል ታውቃላችሁ?
✅ስነ-ህንጻ (Architecture): አንድሮይድ በማክሮከርነል (Macrokernel) ላይ የተመሰረተ ሲሆን፣ ሃርመኒ ኦኤስ ደግሞ በማይክሮከርነል (Microkernel) የተዋቀረ ነው። ይህ ሃርመኒ ኦኤስን ለስማርት ሰዓቶችና ለስልኮች በተመሳሳይ መልኩ ቀለል ያለና ፈጣን ያደርገዋል።
✅የመተግበሪያዎች ስርጭት (App Ecosystem): አንድሮይድ በGoogle Play Store በኩል በሚሊዮን የሚቆጠሩ አፕሊኬሽኖችን ያገኛል። ሃርመኒ ኦኤስ (በተለይ HarmonyOS Next) ከአንድሮይድ ተለይቶ በHuawei AppGallery እና በራሱ ኔቲቭ አፖች ላይ ትኩረት ያደርጋል።
✅የመሳሪያዎች ትስስር (Cross-device Collaboration): ሃርመኒ ኦኤስ የተሰራው የተለያዩ የሁዋዌ መሳሪያዎችን (ስልክ፣ ታብሌት፣ ቲቪ) በአንድ ላይ በቀላሉ ለማገናኘት ነው።
✅የጎግል አገልግሎቶች (Google Services): አንድሮይድ ከጎግል አገልግሎቶች (Gmail, Maps) ጋር የተዋሃደ ነው። ሃርመኒ ኦኤስ በአብዛኛው የሁዋዌ ሞባይል አገልግሎቶችን (HMS) ይጠቀማል።
✅ደህንነት (Security): ሃርመኒ ኦኤስ ማይክሮከርነል በመጠቀሙና የ"Formal Verification" ዘዴዎችን በመተግበሩ ከፍ ያለ የደህንነት ጥበቃ አለው።
በአጠቃላይ፣ አንድሮይድ በስፋት አፕሊኬሽን ለማግኘትና ለብዙ አምራቾች ይመረጣል፣ ሃርመኒ ኦኤስ ደግሞ በሁዋዌ መሳሪያዎች መካከል ላለ ስስ መስተጋብር (seamless integration) የተሻለ ነው።

❤7👍5
አሁን ሁሉም ሰው ሊማር ይችላል !!
https://www.tiktok.com/@satcomcollege/video/7614159185881632016

👍2
Online ሥልጠናውን በሚመለከት በዋነኝነት የሚያስፈልገው ከተቻለ Laptop computer ወይም Zoom app ሊያስጭንና ሊያስጠቅም የሚችል ስማርት ስልክና ኢንተርኔት ኮኔክሽን ነው። ለሁሉም ሙያዎች ፕሮግራሙ በተቋሙ ምርጫ ከፈለጉ ሰኞ ረቡዕ እና ዓርብ ማታ ማታ ከ2:00-4:00 ድረስ ወይም እንደ ሠልጣኞቻችን ምርጫ ጀግሞ እንደሚኖሩበት አካባቢና ሀገር የሥራ ሁኔታና በሚመቻቸው ሰዓት በመረጡት ፕሮግራም ብቻ ስለሚሆን በሚመረጡት ሙያ አንዱ ቅርንጫፍ ቢሮአችን ጋር ደውለው ወይም በዌብሣይታችን በቀጥታ በመመዝገብ ከቢሮ በሚሰጠዎ የባንክ አካውንት ቁጥር የሥልጠናውን ክፍያ በሚመቸዎ ባንክ ያስገባሉ። ከዚያም በምዝገባ መረጃዎ መሠረት Zoom ID እንልክልዎታለን ።በቃ መጀመር ነዉ ።
ሣትኮም ሁሉም የሚተማመኑበት ተቋም።
ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገዎ 0901 77 77 71
ሣትኮም ሁሉም የሚተማመኑበት ተቋም።
ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገዎ 0901 77 77 71
❤2
👍6❤1