6.68K subscribers
295 photos
16 videos
3 files
158 links
Short term Maint. courses | Special Tech skills, Graphics & Multimedia courses
📍ቱሉዲምቱ ፣መገናኛ ፣ፒያሳ ፣ጦርሃይሎች
☎️0901777771 | 0911548383
"ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ"
Download Telegram
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!

ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ www.fb.com/SatcomEth/
ጥራት ያለው ስልጠና በሚቀርብዎ ቦታ!

በዌብሳይታችን ወይም በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።

ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!

ስልክ ፦ +251911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/satcometh/
መልካም የገና በዓል!
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/satcometh/
ቴሌግራም፡ https://t.me/satcomtechnology
#ethiopia #epiphany #timqet #UNESCOh #ethiopianculture
Channel name was changed to ÂŤSatcom CollegeÂť
Channel photo updated
ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን
እንኳን ለዒድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!

ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ
: +251911548383
ዌብሳይት: www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/satcometh/
ቴሌግራም፡ https://t.me/satcomtechnology

#ethiopia #addisababa #muslim #eid #eidaladaha #eidmubarak #satcom #College
The summer will never be the same with us. Many more to come yet!!
There are some more options and really now it is your turn. Here you go!
Every day brings you a new opportunities for your tomorrow. Come and Excell your self. Now it is your turn.
አዲሱ የቴስላ PI ስልክ

አዲሱ የቴስላ PI ሞዴል ስልክ እየተሰራ ሲሆን በ2022 መጨረሻ ወይም በ2024 መጀመሪያ ላይ ኩባንያው የመጀመሪያውን የሳተላይት ስማርት ስልክ እንደሚያስተዋውቅ ባለሙያዎች ገልፀዋል። ቴስላ PI ከሌላ ስልክ ለየት የሚያረገው፡

* ስታርሊንክ
PI ስማርት ፎን ከስታርሊንክ ጋር አብሮ ይሰራል ተብሎ ይጠበቃል፣ ይህም ተጠቃሚዎች ከቴሌኮም ኔትወርኮች ላይ ሳይመሰረቱ እንዲጠቀሙ ያስችላቸዋል።

* ከኤሌክትሪክ መኪናዎች ጋር የሚሰራ
የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች እንደሚናገሩት አዲሱ ስልክ ከቴስላ መኪናዎች ጋር በተሻለ ሁኔታ የተዋሃደ ሲሆን ይህም ስልኩን በመጠቀም ተጨማሪ መቆጣጠሪያዎችን ይሰጣቸዋል።

* ኒዩራሊንክ
የቴስላ አዲሱ ስልክ ተጠቃሚዎች መሳሪያዎችን በሃሳባቸው እንዲቆጣጠሩ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ያለው ነው። ለምሳሌ ስልኩን ከመኪናዎ ጋር ኮኔክት ካረጉት መሄድ ወደሚፈልጉበት ቦታ መሪውን ሳይዙ በማሰብ ብቻ መኪናው ወደሚፈልጉበት ቦታ ያደርሶታል።

* የሶላር ሲስተም ያለው
ቴስላ አዲሶቹን ስልኮች በፀሐይ ኃይል የመሙላት አቅም አለው ተብሎ ይጠበቃል።

* ስፔስ ላይ ይሰራል
በተጨማሪም የቴስላ አዲሱ ስልክ ስፔስ ላይም ይሰራል።

ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!

ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com

#satcom # #latestnews #tesla #new #phone #pi #newmodel #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia
❤1👍1
ለወጣቶች የምርጥ ሥራና ሙያ ባለቤት ፣ለአዋቂዎች ተጨማሪ ገቢና ራስን upgrade ለማድረግ ግዜዉ አሁን መልሱም ሣትኮም ይሁን ስንል በብዙ ምክንያት ነው

ይምጡ በጥገናዉ ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ ይሁኑ!

በቡድንም ሆነ በግል ለሚመጡ ደንበኞች በተለየ ፕሮግራም አሰልጥነን በአጭር ጊዜ ዉስጥ ብቁ ባለሙያ እናደርግዎታለን።

ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!

ስልክ ፦ +251 911548383
Facebook satcom college
የስማርት ስልኮችን ቅድመ እንክብካቤ እና ጥገና
1. ጥቅም ላይ ያልዋሉ አፖችን ከስልክዎ ላይ መሰረዝ ወይም ማጥፋት
ስልክዎ በአግባቡ እንዲሰራ ለማድረግ ጥቅም ላይ የማይውሉ ፋይሎችንና አፖችን በሙሉ ማስወገድ ይኖርበዎታል ይህ ሲሆን ስልኩ በአድስ ጉልበት እንዲሰራ እና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ይረዳል ።

2. የአፖችን ስርዓት ማዘመን
የአፕ ስርዓትን ማዘመን ስልክዎ የቅርብ ጊዜውን ወይም አድሱን ስሪት መጠቀም እንዲችል እና የሀይል
አጠቃቀሙ እንዲስተካከል ብሎም ቶሎ ለብልሽት እንዳይዳረግ ያግዘዋል።

3. የስልክ ባትሪዎን ጤና መጠበቅ
ስልክዎን በማይጠቀሙ ጊዜ መዝጋት፣ ብሉቱዝ ፣ ዋይፋይ እና ጂፒኤስ እድጠፋ ማድረግ የባትሪዎን ጤና
በእጅጉ ያሻሽላል።
ስልክዎን ከማጥፋትዎ ወይም ከመዝጋትዎ በፊት ቻርጅ መሙላት የስልክዎን ባትሪ ሊጎዳው
ይችላል።
4ኛ፦ እውቅና ያለው የአፕ ምንጭ መጠቀም
አፖችን ወደስልክዎ በሚያወርዱ ጊዜ ከታማኝ መደብሮች የተገኙ መሆናቸዉን በቅድሚያ ያረጋግጡ።
በስልክዎ መደብር ውስጥ የተገነባ አፕ ከሆነ ደግሞ ይበልጥ ደህንነቱ አስተማማኝ ስለሚሆን ምርጫዎ
ያድርጉት ።

5ኛ፦ በስልክዎ ዉስጥ በቂ የፋይል ማከማቻ ማዘጋጀት
አፖችን ሲጠቀሙ በስልኩ ውስጥ የተሰገሰጉ አልያም የተደበቁ አላስፈላጊ ፋይሎችን ማስወገድ ለተጨማሪ የፋይል ማከማቻ ማስፋፊያ እንዲያገኙ ያስችልዎታል።

6. ስልክዎ ለውኃ እና ከፍተኛ የሙቀት መጠን እንዳይጋለጥ መጠበቅ
ስማርት ስልክዎ ለውኃ እና ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከተጋለጠ እንደባትሪ እብጠትና እና ፈሳሽ ፣የድምፅ መጥፋት እንዲሁም በካሜራ ሌንስ ውስጥ በሚፈጠር እንፋሎት የስልኩ የውስጥ ክፍል በእርጥበት እንዲሞላ ሊያደርግ ይችላል።

ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦
+251 911548383 / 0901 77 77 71