ከኮምፒዩተር ጋር በተያያዘ ያልገባዎ ወይም ጥያቄ የፈጠረብዎ ነገር አለ?
ይጠይቁን በሙያቸው ብቁ በሆኑ አሰልጣኞቻችን መልስ ማግኘት ይችላሉ።
ለመጀመሪያ ሶስት ጠያቂዎች መልስ እንሰጣለን
ጥያቄዎን በፌስቡክ ኮሜንት ሴክሽን ላይ ያስቀምጡልን!
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/SatcomEt
#Satcom #technologyinstitute #technology #technicians #training #education #equipments #innovations #maintenance #Ethiopianschool #knowledge #Satcomtechnologyinstitute #AddisAbaba #Ethiopia

GUID ፓርቲሽን ቴብል (GPT)- ማለት የሚታየው የኮምፒዩተር ክፍል እንደ ሃርድ ዲስክ ወይም ሶሊድ ስቴት ድራይቭ ሲሆኑ በዓለም አቀፍ ደረጃም ልዩ መለያ በመባል ይታወቃል።
ማስተር ቡት ሪከርድ (MBR)- IBM ፒሲ-ኮምፒቲብል ሲስተሞች እና ከመሳሰሉት ጋር ለመጠቀም የታቀዱ እንደ ፊክስድ ዲስኮች ወይም ሪሞቨብል ድራይቮች የተከፋፈለ የኮምፒዩተር ማስ ስቶሬጅ ድራይቭ ነው።
የMBR እና የGPT ፓርቲሽኖች ዋና ዋና ልዩነቶች፡
*MBR ከፍተኛው አቅም 2 ቴራባይት ብቻ ነው። ከ 2 ቴራባይት በላይ የሆነ ድራይቭ ከ MBR ጋር መጠቀም ይችላሉ ግን የመጀመሪያዎቹ 2 ቴራባይት ድራይቭ ብቻ ጥቅም ላይ ይውላሉ። በተቃራኒው የGPT ከፍተኛውን 9.7 ዜታባይት ሲሆን 1 ዜታባይት ወደ 1 ቢሊዮን ቴራባይት ገደማ ነው።
*MBR ቢበዛ 4 የተለያዩ ክፍሎች ሊኖረው ይችላል ነገር ግን ከእነዚያ ውስጥ አንዱ ሊከፋፈል ይችላል፣ ይህም ወደ 23 ተጨማሪ ፓርቲሽኖች ይኖረዋል። ስለዚህ የ MBR ፓርቲሽን ከፍተኛው የክፍሎች ብዛት 26 ብቻ ነው። GPT እስከ 128 የሚደርሱ የተለያዩ ፓርቲሽኖች ያሉት ሲሆን ይህም ከበቂ በላይ ነው።
*MBR ሲያረጅ፣ አብዛኛው ጊዜ ከአሮጌው Legacy BIOS ስርዓቶች ጋር ይጣመራል። GPT ደግሞ በአዲሶቹ UEFI ስርዓቶች ላይ ይገኛል። ይህ ማለት MBR የተሻለ የሶፍትዌር እና የሃርድዌር ኮምፒታብሊቲ አላቸው፣ ምንም እንኳን GPT ማግኘት ቢጀምርም።

SSD እና HDD ሁለቱም የኮምፒውተር መረጃ ማስቀመጫ ድራይቭ ሲሆኑ SSD ወይም ሶሊድ ስቴት ድራይቭ ትልቅ የመረጃ ማከማቻ አቅም ያለው ድራይቭ ሲሆን HDD ማለት ደግሞ ሀርድ ዲስክ ድራይቭን ያመለክታል።
የSSD እና HDD ዋና ዋና ልዩነታቸው፡
- SSD በፍጥነት በጣም የተሻለ ቴክኖሎጂ ሲሆን ተንቀሳቃሽ በመሆኑ በቀላሉ ብዙ መረጃ ማስቀመጥ ይችላል፣ ያስቀመጥነውንም መረጃ ለማግኘት ቀላል እና ፈጣን ነው፣ HDD ለረጅም ጊዜ ያገለገለ ሲሆን አሁንም በስፋት በገበያው ላይ ያለ ነው፤ ነገር ግን ከSSD አንጻር የድሮ የምለው የኮምፒውተር መረጃ ማስቀመጫ ነው።
-SSD ኮምፒውተራችንን የሚያፋጥን እና አነስተኛ ሃይል የሚጠቀም ሲሆን HDD ደግሞ ብዙ ወጪ የማይጠይቅ ነገር ግን ብዙ ሃይል የሚጠቀም የቆየ ቴክኖሎጂ ነው።
-SSD- SATA SSD እና NVME SSD በመባል በሁለት ይከፈላል። SATA SSD በመጠንም ሆነ በሞድ ሀርድ ዲስክን መተካት የሚችል ሲሆን NVME SSD በጣም የቅርብ ጊዜ ነው ነገር ግን በሀርድ ዲስክ ቦታ ላይ መክተት አንችልም ግን ፍላሽ ሚሞሪ የሚያክል ነገር ነው። ከ6ተኛው ጀነሬሽን ጀምሮ እና በላይ ያሉ ኮምፒዩተሮች ይዘውት የሚመጡት ስሎት ስላለ እዛ ላይ መጨመር እንችላለን።
*ኮምፒዩተራችንን በቀላሉ ከሀርድ ዲስክ ወደ SSD ማሻሻል እንችላለን ወይም ደግሞ ያለውን ሀርድ ዲስክ አውጥተን SSD ስንጨምርበት የኮምፒዩተራችን ፍጥነት በእጥፍ ይጨምራል።
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
+251 911548383
https://www.facebook.com/SatcomEt
#Satcom #harddisk #ssd #hhd #technologyinstitute #technology #Ethiopianschool #knowledge #AddisAbaba #Ethiopia

በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀገራችን ኢትዮጵያ በሜዳሊያ ብዛት ከዓለም ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።ይህ አኩሪ እና አስደሳች ታሪክ ነው።
እንኳን ደስ አላችሁ!
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/SatcomEt
#ethiopia #run #ethiopianrun #winners
እንኳን ደስ አላችሁ!
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/SatcomEt
#ethiopia #run #ethiopianrun #winners
እንዴት ወይም የት እንደሚመዘገቡ አሳስቦታል?
እንግዲያውስ በዌብሳይታችን ወይም በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/SatcomEt
#Satcom #registernow #technologyinstitute #technology #technicians #training #education #equipments #innovations #maintenance #Ethiopianschool #knowledge #Satcomtechnologyinstitute #AddisAbaba #Ethiopia

ስልክዎን ቻርጅ ለማረግ ፋስት ቻርጀር መጠቀም ባትሪውን ይጎዳዋል ወይስ አይጎዳውም?
መልስዎን በፌስቡክ ኮሜንት ሴክሽን ላይ ያስቀምጡልን!
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/SatcomEt
#Satcom #battery #fast #batterylife #technologyinstitute #technology #technicians #training #education #equipments #innovations #maintenance #Ethiopianschool #knowledge #Satcomtechnologyinstitute #AddisAbaba #Ethiopia

ኮምፒውተር በማምረት ዙሪያ የተሰማሩ ካምፓኒዎች የመጀመሪያው ነው የተባለውን ኳንተም ኮምፒውተር በቅርቡ ለገበያ ማቅረብ ይጀመራሉ።
ኳንተም ኮምፒውተር መረጃን በብርሃን ቅንጣት(photon) መልክ መቀበልና ፕሮሰስ ማድረግ የሚችል የመጀመሪያው ኮምፒውተር ነው። አንድ ምርጥ የሚባል ሱፐር ኮምፒውተር 9000 አመታት የሚፈጀበትን ስሌት ኳንተም ኮምፒውተር በ36 ማይክሮ ሰከንድ ብቻ አስልቶ ውጤቱን መስጠት ይችላል።
ፔጃችንን ፎሎው እንዲሁም ላይክ በማረግ ይቀላቀሉን። በተከታታይ በሚኖሩን ገለጻዎች ስለ ኳንተም ኮምፒውተር ምንነት፤አጀማመሩ ፣ በቴክኖሎጂ ዘረፍ ስለሚፈጥረው ተጽዕኖና ተስፋ በዝርዝር እንመለከታለን።
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/SatcomEt
#computer #satcom #quantum #technology #new #sales

ፍሪጅ በቤታችን ውስጥ ካሉ በጣም አስፈላጊ እቃዎች ውስጥ አንዱ ነው። ከፍሪጅ ዋና ዋና ጥቅሞች መካከል አንዱ፡
- ባክቴሪያን ይከላከላል፦ ባክቴሪያዎች በሁሉም ቦታ አሉ፤ ለምሳሌ ያህል በአፈር, በአየር, በውሃ እና በምንመገባቸው ምግቦች ውስጥ ይገኛሉ። በተለይ ምግብ እና ምቹ የሙቀት መጠን ሲኖራቸው በፍጥነት ቁጥራቸው ይጨምራል በዚህም ምክንያት አንዳንድ ባክቴሪያዎች በሽታ ሊያስከትሉ ይችላሉ። ከ40°F እስከ 140°F ባለው የሙቀት መጠን ውስጥ ባክቴሪያዎች በጣም በፍጥነት ያድጋሉ፤ አንዳንዶቹ በ20 ደቂቃ ውስጥ ቁጥራቸው በእጥፍ ይጨምራል። ፍሪጅ የሙቀት መጠኑ ከ 40°F ወይም ከዚህ በታች በመሆኑ አብዛኛዎቹን ምግቦች ከባክቴሪያ መከላከል ይቻላል።
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/SatcomEt
ቴሌግራም፡ https://t.me/satcomtechnology
#satcom #refrigerator #fridge #technology #coolingsystem

ኢሜል በሚልኩበት ጊዜ ቢሳሳቱ የላኩትን ኢሜል ከላኩለት ሰው ላይ መመለስ ይችላሉ። የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች በመከተል ማስተካከል ይችላሉ
1. በመጀመሪያ Gmail ላይ ይግቡ
2. ከዛ Setting የሚለውን ይምረጡ
3. See all setting የሚለው ይንኩ
4. በመቀጠልም General setting ላይ Undo send የሚል አለ እሱ ላይ ካሉት አማራጮች የፈልጉትን ሰከንድ ይምረጡ
5. ወደ ታች ወርደው Save changes ይበሉት
* ይህን Setting አንዴ ካስተካከሉት በኋላ ደግመው ማስተካከል አይጠበቅቦትም
6. በመጨረሻም ኢሜሉን ከላኩት በኋላ፤ ከታች በግራ በኩል Message Send, Undo እና View message የሚል ይመጣል ከዛ Undo የሚለውን ስትነኩት የላካችሁትን ኢሜል አይልከውም ነገር ግን ይህ option የሚቆየው ከላይ እስከሞላችሁት ሰከንድ ድረስ ብቻ ነው።
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
#email #hacks #emailhacks #satcom #technologyinstitute #gmail #outlook

ዋይ ፋይን ይተካል የተባለው ላይ ፋይ- LiFi (Light Fidelity)
ላይ ፋይ ከዋይ ፋይ- WiFi (Wireless Fidelity) ልዩ ወይም የተሻለ ከሚያረጉት ነገሮች ውስጥ ዋና ዋናዎቹ-
- ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራው በ2011 ፕሮፌሰር ሀራልድ ሃስ በተባለ ግለሰብ ሲሆን ላይ ፋይ ላይትን በመጠቀም በLED bulbs ዳታን ያስተላልፋል።
- በ2017 በተደረገም ጥናት በሰከንድ 42.8 ጊጋ ባይት የማውረድ ፍጥነት አለው።
- ላይ ፋይ ያለው Interference አነስተኛ በመሆኑ በማንኛውም ቦታ ላይ ይሰራል።
- ዳታ የማስተላለፍ ፍጥነቱ 1 Gbps ነው። ለምሳሌ፦ እስከ 18 ፊልሞችን በሰከንድ ውስጥ እንደሚያወርድ ተረጋግጧል።
- የሚጠቀመው የሀይል መጠን በጣም አነስተኛ ነው።
- ከዋይ ፋይ ጋር ስናስተያየውም በጣም ርካሽ ነው።
- ዋይ ፋይ የተጠቃሚዎች ቁጥር ሲጨምር የመጨናነቅ፣ ፍጥነቱን የመቀነስ እንዲሁም የመበላሸት እድሉ ከፍተኛ ነው፤ ላይ ፋይ ግን ይህን ችግር ሙሉ ለሙሉ ይቀርፋል ተብሏል።
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
#wifi #lifi #newtechnology #wireless #light #fidelity #network

እንቁጣጣሽ
አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር እና የጤና ይሁንልዎ።
መልካም አዲስ ዓመት!!!
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
#new #newyear #enkutatash #2015 #ethiopiannewyear #satcom #wish #newyearwish
አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር እና የጤና ይሁንልዎ።
መልካም አዲስ ዓመት!!!
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
#new #newyear #enkutatash #2015 #ethiopiannewyear #satcom #wish #newyearwish
ከታች ያለውን አድራሻ በመጫን አዲሱን የሣትኮም ገፅ እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።
https://www.facebook.com/satcometh
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
#satcom #ethiopia #newpage #new #newtechnology #satcomfamily
https://www.facebook.com/satcometh
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
#satcom #ethiopia #newpage #new #newtechnology #satcomfamily
ቀላል የEthernet ኬብል ማገናኛ መንገድ
ሙሉ ፕሮሰሱን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ላይ ያገኙታል
www.youtube.com/watch?v=NWhoJp8UQpo
አዲሱ አካውንታችንን ፎሎው፣ ላይክ እና ሼር ማድረግዎን አይርሱ
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
#ethernet #wifi #internet #Ethiopia #satcom #satcom

የጥገና እውቀትዎን በማሳደግ ተፈላጊነትዎን መጨመር ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ሣትኮም ስልጠናውን ወስደው እውቀቶን አስፍተው በሙያው ተፈላጊ ይሁኑ ይሎታል።
የምንሰጣቸው ኮርሶች፡-
* የሞባይልና የስማርት ስልኮች ጥገና ለሁለት ወራት
* የቢሮ ማሽን ጥገና ለሶስት ወራት
* የኮምፒውተር ጥገናና ኔትወርኪንግ ለሶስት ወራት
* የኦድዮ ቪድዮ እቃዎች ጥገና ለሶስት ወራት
* ቢውልዲንግ ኤሌትሪካል ኢንስታሌሽን ለሶስት ወራት
* የፍሪጅ ኤሲና የልብስ ማጠቢያ ማሽን ጥገና ለሶስት ወራት
* ኢንደስትሪያል እቃዎች ጥገና ለሶስት ወራት
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251 911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፡ www.fb.com/SatcomEth/

ጥራት ያለው ስልጠና በሚቀርብዎ ቦታ!
በዌብሳይታችን ወይም በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/satcometh/
በዌብሳይታችን ወይም በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
ሣትኮም የምርጥ ቴክኒሽያኖች መፍለቂያ!
ስልክ ፦ +251911548383
ዌብሳይት ፦ www.satcomethiopia.com
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/satcometh/