When I created the first design, my focus was on pure functionality and instant recognition. Combining the suitcase and airplane icons created a direct, unmistakable visual that clearly communicates "travel agency" at a single glance. Its minimalist structure avoids unnecessary complexity, keeping the message clean, clear, and versatile across all media. As the designer, this was my favorite approach because of its straightforward visual clarity.
The client, however, wanted to move beyond standard industry tropes to build a unique, premium brand identity. They were looking for a high-end feel that specifically resonated with their target audience, leading them to choose the second design. Integrating artistic Arabic calligraphy inside the letter "O" paired with a sleek blue gradient gave the brand a sophisticated, culturally rich presence that aligned perfectly with their business goals.

👏1
Forwarded from Abdulwekil Gezu (Abdulwekil)
https://t.me/alimesjidbot?start=7089976677
ይህ በአንደበተ እርቱኡ ሸይኽ ሙሐመድ አሚን የሚሰጡ ምክርና ትምህርቶች የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ነው። ቻናሉነ በመቀላቀል አባል ይሁኑ፣ ለሌሎችም በማጋራት የዚህ ኸይር ተቋዳሽ ይሁኑ።
አሏህ እውቀትን ከሚሹት አድርጎን የውመል ቂያማም በእውቀታቸው ተጠቅመው ለሌሎች ከተረፉት ጋር ይቀስቅሰን።

👍1
Forwarded from Telwin Creative Space
📢 መስከረም 12 የሚጀመር የ Adobe Indesign ኮርስ ተዘጋጅቷል። ምዝገባው ነገ ይጀምራል!
📌 ኮርሱ ከዚህ በፊት የphotoshop or የ illustrator እውቀት ኖርዋቸው ነገር ግን indesignን መማር ለሚፈልጉ ዲዛይነሮች የተዘጋጀ ነው።
🎞 የኮርሱ videoዎች የ photoshop courseን በሰጠሁበት መልኩ የተዘጋጁ ናቸው።
💰 ኮርሱ እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ ነው ሆኖም ከመስከረም 1 - 5 ድረስ የ 30% ቅናሽ ይኖረዋል።
🔗 የምዝገባ ሊንክና ዝርዝር ነገሮችን ነገ ጠብቁ።
@TelwinCreative
@TelwinConnect

Forwarded from AbulAbasNasir (አቡል ዓባስ)
የነገው የጁሙዓ ኹጥባ
«እውነተኛ ተውበት/ንጹህ ተውበት»
• አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡል-ዐባስ
• ቦታ፦ ዘይድ ቢን ሣቢት መስጂድ
• ቀን፦ ነገ ጁሙዓ (መስከረም 1/Sept 10)
★ ★ ★
Telegram፦ https://t.me/Abulabas
«እውነተኛ ተውበት/ንጹህ ተውበት»
• አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡል-ዐባስ
• ቦታ፦ ዘይድ ቢን ሣቢት መስጂድ
• ቀን፦ ነገ ጁሙዓ (መስከረም 1/Sept 10)
★ ★ ★
Telegram፦ https://t.me/Abulabas
❤2
"ኢራቅ ላይ በጉዞ ላይ ያለች አንዲት በቅሎ (በእንቅፋት) ብትንሸራተት መንገዱን ባለማስተካከሌ አላህ ይጠይቀኛል ብዬ እፈራለሁ።" - ኸሊፋው ኡመር (ረዲየላሁ ዐንህ)
አማና ከባድ ነው። በተለይም ደግሞ ሀላፊነት እና መሪነት ላይ ያለ ሰው ያለበት አደራ ከባድ ነው። በትክክል መወጣት የፈለገ የነቢዩን ደጋግ ባልደረቦችን መንገድ ይከተል።
Copied

❤🔥9