💞ይሄ አፕ ፎቷችሁን ከላይ በምታዩአቸው አሪፍ አሪፍ Effects ያሳምርላችኋል 🤩
አፕልኬሽኑ ይለቀቅልን ካላቹ ከ10 በላይ React 👍 ማየት እፈልጋለው let's go ።

👍20❤9🔥2
Art.apk
44.7 MB
❤️ይሄ ነው አፕልኬሽኑ ቤተሰብ አጠቃቀሙ ደግሞ በጣም ቀላል ነው
❤️አፕልኬሽኑ ውስጥ እናንተ የፈለጋችሁትን Style ትመርጡና ፎቶ ስታስገቡለት ወዲያውኑ ወደመረጣችሁት Style ይቀይርላችኋል ❤️
🟧ከፕሌይስቶር ለማውረድ ከፈለጋችሁ 👇
🕹DOWNLOAD ON PLAYSTORE 🕹
💞በሪአክሽን ሞቅ አርጉት መልካም ቀን🧡

❤10👍9🔥3✍2🥰2
✈️#እንድታውቁት
➡️ ከዚህ በፊት የቴሌግራም አካውንታችንን ካልተጠቀምን በራሱ አካውንቱን የሚያጠፋበት የጊዜ ገደብ ከፍተኛው 12 ወር (አንድ አመት) የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ደግሞ ግን ወደ 24 ወር ከፍ ብሏል።
➡️ ይህም እስከ 2 አመት ድረስ ወደ አካውንታችሁ ካልተመለሳችሁ ወይም አካውንታችሁን ካልተጠቀማችሁት አካውንታችሁን ሳይጠፋ ልታገኙት ትችላላችሁ።
➡️ ይህንንም ለማረግ Setting ➡️ private and security➡️ if away for የሚለውን በመንካት ከላይ ፎቶው ላይ ባለው መሠረት እናንተ የፈለጋችሁትን የወር መጠን መምረጥ ትችላላችሁ።
እንደዚህ አሳይቼ ግን React 👍ካላረጋችሁ ይደብራል😔

👍7👏7❤5🔥1
📹ኮምፒዩተር ተጠቃሚ ከሆኑ ኮምፒዩተሮን ፈጣን የሚያደርግሎት 9 መንገዶች።
1⃣. ሁሌም ኮምፒተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ Application ለመክፈትም ሆነ ለመንካት አይሞክሩ።
2⃣.ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች ለዌልፔፐርነት አይጠቀሙ።
3⃣.Application ካዘጉ በኋላ ዴስክቶፑን Referesh ያድርጉ፣ ይህም ራም, ሜሞሪ ነፃ ያደርጋል።
4⃣.የማይጠቀሙበትን ሶፍትዌር ከ ኮምፒውተሩ ይሰርዙ (አን-ኢንስታል ያርጉት)።
5⃣.ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት የለበትም።
6⃣. ኮምፒዩተር ሲከፈት በራሳቸው የሚከፍቱ ለምሳሌ፡ ስካይፕ አይነት Application'ኖች ካሉ disable ያርጉት።
7⃣.Recycle bin'ን ሁሌም ባዶ ያድርጉ።
8⃣. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት።
9⃣. ብዙ ሶፍትዌሮችን በአንዴ አይክፈቱ

❤7👍3🥰1😱1
#Tach_fact
📻ሬድዮ 50 ሚሊዮን አዳማቾች ጋር ለመድረስ 38 አመታት ፈጅቶበት ነበር።
📺ቴሌቪዥን 50 ሚሊዮን ተመልካቾች ጋር ለመድረስ 13 አመታት ፈጅቶበት ነበር።
📲iPhone 50M ሰው እጅ ለመግባት ስንት አመት የፈጀ ይመስላቸዋል?
✅@samitech19✅@samitech19
Comment ላይ መልሳቹን ደሞ React👍 አድርጉ🙏

🔥5👍3🥰3❤2
#Telegram_update ✈️
✈️Telegram Story ላይ Live መግባት ትችላላችሁ።
⚫በ3rd party streaming software stream ማድረግ ትችላላችሁ። ለምሳሌ ከ obs studio ጋር connect በማድረግ game stream ማድረግ ትችላላችሁ።
⚫Comment ለማድረግ star ማስከፈል ትችላላችሁ።
✅Via : bighabesha
React 👍

❤6👏3👍1
Charge plus.apk
8.5 MB
😎Charge plus⚡️
❤️ ስልካችሁን በፍጥነትቻርጅ 🔋ማድረግ ከፈለጋችሁ ይህ አፕልኬሽን ለእናንተ ነው ተጠቀሙበት 🌹
📌ከፕሌይስቶር ለማውረድ 🔽
🛒DOWNLOAD NOW 🛒
ብዙ ሰዎች አሪፍ ነው ብለዋል
❤️ከተመቻቹ ሞቅ አርጉት❤️

❤18👍3🔥3👏3