Sami Tech
4.01K subscribers
85 photos
15 files
42 links
This channel is about to download best app, about cryptocurrency, Airdrop and generally about tech information
Download Telegram
እንዴት ዋላቹ ቤተሰብ 🙂መልካም ዕለተ ሰንበት
👍4🔥41
በትላንትናው ቀን የ ዘንድሮን TIK TOK CREATIVE AWARD ADONAY አሸንፏል 🎁🎉👊የ አዶናይ አድናቂዎች እንኳን ደስ አላቹ 🥰🫶👍👍

እናንተ ማንን መረጣቹ Me 👍

🚶‍➡️Adonay 👍
🚶‍♀‍➡️Yutinas 🔥
👍22👎7🔥43👏1
በጣም ጠቃሚ የሆኑ እና የተመረጡ አፕሊኬሽኖችን ለናንተ የምንጭንበት አፕሊኬሽናችንን ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ አውርዳችሁ ተጠቀሙበት እዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ እናንተ ፈልጋቹት የምታጡት አፕሊኬሽን የለም ⬇️⬇️⬇️

App Link:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.kanapress.samra
🔥32👍2🙏2
🆕 CHAT GPT 3 አመት ሞላው 📣

🤖ChatGPT ከተለቀቀ 3 አመት ሞላው።
(November 30, 2022)

🌙የChatGPT መለቀቅ ቴክኖሎጂን በከፍተኛ ሁኔታ የቀየረ ሲሆን AIን በዕለት ከዕለት ህይወታችን እንድንጠቀም እስችሎናል።

🚫ከchatGPT በኋላ ትምህርታችሁ፣ ስራችሁ አጠቃላይ ህይወታችሁ ላይ ምን ለውጥ አመጣችሁ?
ምን አቀለለላችሁ?
5🔥5👍3🥰1
base.apk
9.5 MB
#Footballapp 🇪🇺🏆

🇬🇧 VS 🇩🇪
🇪🇸 VS 🇬🇧
⚽️ የ እግር ኳስ አፍቃሪያን
🇪🇺 የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን እና ሁሉንም የእግርኳስ ጨዋታዎችን የምታዩበት አዲስ አፕልኬሽን 🆕

⚡️ሞክሩትና ከወደዳችሁት ❤️
12👍11🥰2
🎉Boom ቤተሰብ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ጀምረን በ አሁን ሰአት 🕟 በ ቲክ ቶክ 100k followers መግባት ችለናል🦾ይሄ የናንተ ውጤት ነው Thank you my family 🙏

እንችላለን ገና 200k እንገባለን 🤝

እኔ ደስ ስላለኝ እናንተም ደስታቹን በ Reaction (🔥👌🥰👍)👈አሳዩኝ fam
👍8🔥6👏53🥰3👌3😱1
‼️ወገን ሰሞኑን ተበራክተዋል ተጠንቀቁ እንደዚህ አይነት ሊንክ በፍፁም አትንኩ ምክኒያቲም ትልቅ ችግር ውስጥ ትገባላችሁ የምር ተጠንቀቁ 🙏❗️

Share @Samitech19
Share
@Samitech19
11🙏9🤝4👍2🔥2
Lora 🔥.apk
40.3 MB
BEST LANGUAGE PRACTICE APP🟢
🟡የቋንቋ ችሎታችሁን ማዳበር ከፈለጋችሁ ይሄ አፕልኬሽን ለእናንተ ነው

🚀በየቀኑ በፈለጋችሁት ቋንቋ ከ AI ጋር በማውራት😎 እና ያወራችሁትን ደግሞ ወደ አማርኛ እየተረጎመ የሚያስተምራችሁ ፀዴ አፕልኬሽን ነው ተጠቀሙበት 💯


📱ከፕሌይስቶር ለማውረድ ከፈለጋችሁ ⬇️
➡️
DOWNLOAD
🟡ስለአጠቃቀሙ ቪዲዮ እንዲለቅ ከፈለጋቹ React 👍አድርጉ ☺️



🟢መልካም አዳር 🖐
33👍21🔥4🥰4👎2😁2
❤️Good Morning
Have A Nice Day
😍
👍10🔥5
GUYS BINANCE P2P IS BACK
🪙1 USDT = 185 BIRR 🙉
11🔥7👍4
TODAY'S LAST DAY OF 2025
🔽SO 2025 እንዴት ነበር?

አሪፍ ነበር👍
ያስጠላል ነበር 😭
ምንም አይልም🔥
🔥84👍1
🖐ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ
ዛሬ በጣም የእናንተ እርዳታ ያስፈልገኛል ምክኒያቱም ለ እናንተ አዳዲስ መረጃዎችን እና የተለያዩ አፕልኬሽኖች የማሳይበት የ ቲክ ቶክ አካውንቴ በአሁኑ ሰዐት በጣም ተመቷል 😭 አናም እናንተ ከታች ባለው ሊንክ እየገባቹ አካውንቴን 10x ኮፒ ሊንክ እንድታደርጉልኝ በትህትና አጠየቃለው😥🙏🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇


https://www.tiktok.com/@sami.tech19?_r=1&_t=ZM-92jAy888m4J

የምር በጣም ደብሮኛል guys 😥🙏
👍138😢4😭3😱2
☀️ከናታችን ከ ቅድስት ድንግል ማርያም ለተወለደልን  ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለገና በአል በሰላም በጤና እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለሁላቹም መልካም በአል ይሁንላችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
14🔥4🥰3👍1
ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል 😥
😭35🤔8😢8💔76
🖐ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ በ አንዳንድ ችግር ምክኒያት ለቲንሽ ጊዜ ለእናንተ አዳዲስ ነገር ፖስት ማድረግ አቁሜ ነበር አሁን ግን በ አዲስ Energy መጥቻለው 💪 እሱንም በማስመልከት ዛሬ
አዲስ
👉free initernet 👈በነፃ መጠቀም የምትችሉበት የሚገርም አፕልኬሽን ይዤላቹ መጥቻለው ።


አፕልኬሽኑ እንዲለቀቅላቹ ከፈለጋቹ አስኪ በ React 👍❤️🔥 አሳዩኝ
👍95🔥4👌2
Sami Tech
🖐ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ በ አንዳንድ ችግር ምክኒያት ለቲንሽ ጊዜ ለእናንተ አዳዲስ ነገር ፖስት ማድረግ አቁሜ ነበር አሁን ግን በ አዲስ Energy መጥቻለው 💪 እሱንም በማስመልከት ዛሬ አዲስ 👉free initernet 👈በነፃ መጠቀም የምትችሉበት የሚገርም አፕልኬሽን ይዤላቹ መጥቻለው ። አፕልኬሽኑ እንዲለቀቅላቹ ከፈለጋቹ አስኪ በ React 👍❤️🔥 አሳዩኝ
👉 free internet 👈በነፃ መጠቀም ለምትፈልጉ ሰዎች በሙሉ🙌


ቤተሰብ በፍላጎታቹ መሰረት የ አፕልኬሽኑ
link ከታች አስቀምጬላቹሀለው ማወቅ ያለባቹ ነገር አፕልኬሽኑ እንደ ፕሌይስቶር አይነት ሲሆን በውስጡ በነፃ የሚሰሩ የ free internet አፕልኬሽኖችን ይይዛል እናንተም ከላውላይ እነሱን በማውረድ በነፃ መጠቀም ትችላላቹ
👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.themado.kayo

ያልገባቹ ሰዎች ቪዲዮ እንድሰራላቹ ከፈለጋቹ እንደተለመደው በ React 👍😁አሳዩኝ

👇
yes 👍
No😂
👍10🔥53😁2
💥⚽️ ውድ የ አርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላቹ Arsenal ከ 22 አመት ቡሀላ የ ፕሪሜሊግ ዋንጫውን🏆🏆🏆 በ አሁኑ ሰአት ከፍ 🖐አርጓል ሁላቹም የ አርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላቹ ።

⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

Arsenal ዋንጫውን🏆 በመብላቱ ምን ተሰማቹ አስኪ በ React አሳዩኝ
👇👇👇

ደስታ 👍
ሀዘን 😭
👍12😭54🖕1
💥 EID MUBARAK!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢደል አድሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ !በአሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ ፣ የአንድነት ይሁንላችሁ!!
👍5🔥31
🖐እንዴት አመሻቹ ቤተሰብ

👉 እንደሚታወቀው ይህ channle የተለያዩ አዳዲስ ጠቃሚ አፕልኬሽኖችን ለእናንተ በመልቀቅ ይታወቃል ዛሬ ግን ለ እናንተ እድሉን በመስጠት በቻናላችን ላይ እንዲለቀቅላቹ የምትፈልጉትን አፕልኬሽን ኮሜንት ጠይቁኝ እኔም ልልቀቅላቹ 👍

በ እናንተ ምርጫ የምትፈልጉትን አፕልኬሽን ስም ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ🤝


መልካም አዳር 🫠
👍42👏2🤝2🔥1