Sami Tech
4K subscribers
85 photos
15 files
42 links
This channel is about to download best app, about cryptocurrency, Airdrop and generally about tech information
Download Telegram
በራሳቹ ስም እንደዚህ አይነት ፅድት ያሉ ፎቶዎን ለመስረት ትፊልጋላቹ ከፈለጋቹ አፕልኬሽኑን እና ሙሉ መረጃ ከነ አጠቃቀሙ CHECK IT NOW👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMAca5EoS/

አር React👍🔥እያረጋቹ 😥 ቤተሰብ
4🔥4👍3
What’s going on JUST IN: Bitcoin falls under $93,000📉🔽
👍8🔥31
🐑 በግ በመምሰል ወደ Spain ለመግባት ሲሞክሩ የተያዙ ግለሰቦች 😁 ውይ ጉድ አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው😂

መልካም አዳር ይሁንላችሁ ፧
GN FAM🫠
🙉6😁41👏1🙊1
እንዴት አደራችሁ ቤተሰቦቼ😍🍸
🙏83🔥2
What’s going on 🔴

BTC is falling the market ls bleeding 🔴

Share ➽
@Samitech19   
Share ➽
@Samitech19

React 👍
👍4🔥21
ዛሬ NOVEMBER 19 INTERNATIONAL MEN’S DAY ወይም አለም አቀፍ የወንዶች ቀን ነው || STAY STRONG BROTHER'S 💪

BOYS የታላቹ👍
👍64🔥1
🙏ሁሌ እግዚአብሔርን ማመስገን ያለብህ ስለሌለህ ነገር ሳይሆን ስላለህ ነገር  ብቻ መሆን አለበት። ትልቁ የዓለም ጥበብ ባለህ ነገር ደስተኛ መሆን ነው። ነገር ግን  ሁልጊዜ ያጣኽውን ነገር ስታውጠነጥን ያለህን ነገር ልታጣው ትችላለህ። ስለዚህ ሁሌም አመስጋኝ ሁን።

😴GOOD NIGHT FAM❤️
🙏43
🙌 Good Morning ☀️

ሀሙስ የቀን ቅዱስ 🥰 ይባላል
True OR False በ REACT አሳዩን

TRUE 👍
FALSE🔥
👍15🔥53
ለፈገግታ😁

ሐበሻ ግን ወሩን ሙሉ ድፍን ምስር እየበላ የቤት ሰራተኛውን

"የፈረንጅ ምግብ መስራት ትችያለሽ"? ብሎ የሚጠይቃት ነገርስ
🙊🤦‍♂️

መልካም አዳር 🫠
5🤔4👎1🖕1
☀️Good morning fam

ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ
ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም
አደረሳቹ አደረሰን🙏

መልካም ቀን ለሁላችሁም
🙏7👍6🔥1
💞ይሄ አፕ ፎቷችሁን ከላይ በምታዩአቸው አሪፍ አሪፍ Effects ያሳምርላችኋል 🤩

አፕልኬሽኑ ይለቀቅልን ካላቹ ከ10 በላይ React 👍 ማየት እፈልጋለው let's go ።
👍209🔥2
Art.apk
44.7 MB
❤️ይሄ ነው አፕልኬሽኑ ቤተሰብ አጠቃቀሙ ደግሞ በጣም ቀላል ነው

❤️አፕልኬሽኑ ውስጥ እናንተ የፈለጋችሁትን Style ትመርጡና ፎቶ ስታስገቡለት ወዲያውኑ ወደመረጣችሁት Style ይቀይርላችኋል ❤️

🟧ከፕሌይስቶር ለማውረድ ከፈለጋችሁ 👇
🕹
DOWNLOAD ON PLAYSTORE 🕹

💞በሪአክሽን ሞቅ አርጉት መልካም ቀን🧡
10👍9🔥32🥰2
Damn! ETB/USDT📊
👍5🔥42