ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 27, 201 የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች በአዲስ አበባ በማሽነሪ አቅራቢ ድርጅት ወስጥ ባሉ በSinotruck ገልባጭ
መኪናዎች GPS ከነዳጅ መቆጣጠርያ ጋር ስኬታማ ገጠማ አድርጓል። ደንበኞችቻችን ከዚህ በኋላ ንብረታቸው በእጅ ስልካቸውን መቆጣጠር ችለዋል! እርሶስ??
🔧ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!
እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።
መኪናዎን ከስልኮ ጋር በማገናኘት 24 ሰዓት በመከታተል ንብረቶን ካልተጠበቀ ኪሳራ ፣ እንግልት፣ እና ካልታሰቡ ወጪዎች ይታደጉ!
✔️ካሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ መቆጣጠር
✔️መኪናውን ሰብሮ ለመግባት መኩራ የሚያሳውቅ
✔️ፍፁም ከስርቆት የሚከላከልና የሚጠብቅ
# የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች መኪናቹ ያለበት ቦታ መጥተው ፣ ገጥመው ፣ ከስልካቹ ጋር አገናኝተው እንዴት መጠቀም እንደምትቹሉ ያሳዩዋቹሀል።
ለምንገጥማቸው እቃዎች የሁለት አመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ፡፡
🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ

ትላንት አርብ ሌሊት 26/7/2017 ዓ/ም በምስሉ ለይ የሚታየው የታርጋ ቁጥሩ AA 3-96837 የሆነ ፒካ አፕ መኪና ሰሚት አካባቢ ከቆመበት ቦታ ተሰርቆብናል።
ላገኘልን ወሮታ ከፋይ ነን።
091 755 0036
ቢኒያም ገ/ሕይወት
ላገኘልን ወሮታ ከፋይ ነን።
091 755 0036
ቢኒያም ገ/ሕይወት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደንበኞችቻችን ከዚህ በኋላ ንብረታቸው በእጅ ስልካቸውን መቆጣጠር ችለዋል! እርሶስ??
🔧ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!
እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።
መኪናዎን ከስልኮ ጋር በማገናኘት 24 ሰዓት በመከታተል ንብረቶን ካልተጠበቀ ኪሳራ ፣ እንግልት፣ እና ካልታሰቡ ወጪዎች ይታደጉ!
✔️ካሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ መቆጣጠር
✔️መኪናውን ሰብሮ ለመግባት መኩራ የሚያሳውቅ
✔️ፍፁም ከስርቆት የሚከላከልና የሚጠብቅ
# የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች መኪናቹ ያለበት ቦታ መጥተው ፣ ገጥመው ፣ ከስልካቹ ጋር አገናኝተው እንዴት መጠቀም እንደምትቹሉ ያሳዩዋቹሀል።
ለምንገጥማቸው እቃዎች የሁለት አመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ፡፡
🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ
🔧ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!
እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።
መኪናዎን ከስልኮ ጋር በማገናኘት 24 ሰዓት በመከታተል ንብረቶን ካልተጠበቀ ኪሳራ ፣ እንግልት፣ እና ካልታሰቡ ወጪዎች ይታደጉ!
✔️ካሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ መቆጣጠር
✔️መኪናውን ሰብሮ ለመግባት መኩራ የሚያሳውቅ
✔️ፍፁም ከስርቆት የሚከላከልና የሚጠብቅ
# የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች መኪናቹ ያለበት ቦታ መጥተው ፣ ገጥመው ፣ ከስልካቹ ጋር አገናኝተው እንዴት መጠቀም እንደምትቹሉ ያሳዩዋቹሀል።
ለምንገጥማቸው እቃዎች የሁለት አመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ፡፡
🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ
ደንበኞችቻችን ከዚህ በኋላ ንብረታቸው በእጅ ስልካቸውን መቆጣጠር ችለዋል! እርሶስ??
🔧ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!
እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።
መኪናዎን ከስልኮ ጋር በማገናኘት 24 ሰዓት በመከታተል ንብረቶን ካልተጠበቀ ኪሳራ ፣ እንግልት፣ እና ካልታሰቡ ወጪዎች ይታደጉ!
✔️ካሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ መቆጣጠር
✔️መኪናውን ሰብሮ ለመግባት መኩራ የሚያሳውቅ
✔️ፍፁም ከስርቆት የሚከላከልና የሚጠብቅ
# የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች መኪናቹ ያለበት ቦታ መጥተው ፣ ገጥመው ፣ ከስልካቹ ጋር አገናኝተው እንዴት መጠቀም እንደምትቹሉ ያሳዩዋቹሀል።
ለምንገጥማቸው እቃዎች የሁለት አመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ፡፡
🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ
🔧ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል!
እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጅታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።
መኪናዎን ከስልኮ ጋር በማገናኘት 24 ሰዓት በመከታተል ንብረቶን ካልተጠበቀ ኪሳራ ፣ እንግልት፣ እና ካልታሰቡ ወጪዎች ይታደጉ!
✔️ካሉበት ቦታ ሆነው በስልክዎ መቆጣጠር
✔️መኪናውን ሰብሮ ለመግባት መኩራ የሚያሳውቅ
✔️ፍፁም ከስርቆት የሚከላከልና የሚጠብቅ
# የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች መኪናቹ ያለበት ቦታ መጥተው ፣ ገጥመው ፣ ከስልካቹ ጋር አገናኝተው እንዴት መጠቀም እንደምትቹሉ ያሳዩዋቹሀል።
ለምንገጥማቸው እቃዎች የሁለት አመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ፡፡
🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
📲 0912072874
📲 0947329334
📲 0913917373
📲 0906015555
📲 0906065151 አዳማ
📲0948110505 ድሬዳዋ ቢሮ
በመኪናዎ ዳሽቦርድ ላይ በፍጹም ችላ ሊሏቸው የማይገቡ 5 ወሳኝ የማስጠንቀቂያ መብራቶች
የመኪናዎ ዳሽቦርድ የመኪናውን የጤንነት ሁኔታ የሚነግሮዎት ወሳኝ የመገናኛ ዘዴ ነው። የተለያዩ መብራቶች የተለያዩ መልዕክቶችን ሲያስተላልፉ፣ አንዳንዶቹ ግን አስቸኳይ እና ፈጣን ትኩረት የሚሹ ናቸው። እነዚህ መብራቶች ከበሩ፣ ለደህንነትዎ እና ለመኪናዎ ጤንነት ሲባል ወዲያውኑ መኪናዎን ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ አቁመው ችግሩን መመርመር ወይም የባለሙያ እርዳታ መፈለግ ይኖርብዎታል።
እነሆ በፍጥነት እርምጃ እንዲወስዱ የሚያስገድዱ 5 ዋና ዋና የማስጠንቀቂያ መብራቶች፦
የሙቀት መጠን ማስጠንቀቂያ (Engine Temperature Warning / Overheating)
• ምን ማለት ነው? ይህ መብራት የሞተር ሙቀት ከሚፈቀደው ወሰን በላይ መጨመሩን ያመለክታል።
• ለምን አስቸኳይ ነው? ከፍተኛ ሙቀት ለሞተር ከባድ እና ዘላቂ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል። ችላ ከተባለ ሞተሩ ሙሉ ለሙሉ ከጥቅም ውጪ ሊሆን ይችላል።
• ምን ማድረግ አለብዎት? ወዲያውኑ መኪናዎን ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ያቁሙ፣ ሞተሩን ያጥፉ እና እንዲቀዘቅዝ ጊዜ ይስጡት። የባለሙያ እርዳታ ሊያስፈልግ ይችላል።
የዘይት ግፊት ማስጠንቀቂያ (Oil Pressure Warning)
• ምን ማለት ነው? የሞተር ዘይት ግፊት በጣም ዝቅተኛ መሆኑን ያሳያል። ይህም በቂ ዘይት ወደ ሞተር ክፍሎች እየደረሰ አለመሆኑን ይጠቁማል።
• ለምን አስቸኳይ ነው? ዘይት ለሞተር ቅባት (lubrication) እና ቅዝቃዜ ወሳኝ ነው። ያለ በቂ የዘይት ግፊት፣ የሞተር ክፍሎች እርስ በእርስ በመፋተግ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከባድ ጉዳት ይደርስባቸዋል።
• ምን ማድረግ አለብዎት? ወዲያውኑ መኪናዎን ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ አቁመው ሞተሩን ያጥፉ። የዘይት መጠንን ይፈትሹ። መጠኑ ትክክል ቢሆን እንኳ፣ የዘይት ፓምፕ ችግር ሊኖር ስለሚችል መኪናውን አያስነሱ። የባለሙያ እርዳታ ይጠይቁ።
የባትሪ/ቻርጅ ማስጠንቀቂያ (Battery / Charging System Warning)
• ምን ማለት ነው? የመኪናው የኤሌክትሪክ ስርዓት ባትሪውን በአግባቡ ቻርጅ እያደረገ አለመሆኑን ያመለክታል። ችግሩ ከባትሪው፣ ከጄነሬተሩ (alternator) ወይም ከሌላ የኤሌክትሪክ ክፍል ሊሆን ይችላል።
• ለምን አስቸኳይ ነው? መኪናው በባትሪው ውስጥ ባለው ውስን ኃይል ብቻ መስራቱን ይቀጥላል። ይህ ኃይል ሲያልቅ መኪናው በድንገት ሊቆም ይችላል።
• ምን ማድረግ አለብዎት? በተቻለ ፍጥነት ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታ መኪናዎን ያቁሙ። እንደ ሁኔታው፣ ትንሽ ርቀት መንዳት ሊችሉ ይችላሉ ነገር ግን መኪናው በማንኛውም ሰዓት ሊቆም እንደሚችል ይወቁ። ችግሩን ለማጣራት ባለሙያ ያማክሩ።
የፍሬን ሥርዓት ማስጠንቀቂያ (Brake System Warning)
• ምን ማለት ነው? ይህ መብራት በፍሬን ሥርዓት ላይ ችግር መኖሩን ያመለክታል። የፍሬን ዘይት (fluid) ማነስ፣ የፍሬን ፓድ ማለቅ ወይም ሌላ ከባድ ችግር ሊሆን ይችላል። በእጅ ፍሬን (Parking Brake) ላይ ከሆነም ሊበራ ይችላል - መጀመሪያ እሱን ያረጋግጡ።
• ለምን አስቸኳይ ነው? የፍሬን ሥርዓት ለመኪናዎ እና ለርስዎ ደህንነት ዋነኛው ነው። በዚህ ሥርዓት ላይ የሚፈጠር ማንኛውም ችግር የመኪናውን ፍጥነት የመቆጣጠር ችሎታዎን በእጅጉ ይቀንሳል ወይም ያሳጣል።
• ምን ማድረግ አለብዎት? በጥንቃቄ ፍጥነትዎን ይቀንሱ እና መኪናዎን ወዲያውኑ ያቁሙ። መኪናውን በፍጹም አይንዱ። የባለሙያ እርዳታ በአስቸኳይ ይጠይቁ።
የመሪ ሥርዓት ማስጠንቀቂያ (Power Steering Warning / EPS/Steering Wheel Light)
• ምን ማለት ነው? በኃይል መሪው (ፓወር ስቴሪንግ) ላይ ችግር መኖሩን ያመለክታል።
• ለምን አስቸኳይ ነው? የፓወር ስቴሪንግ ሲስተም ሲበላሽ መሪው በጣም ይከብዳል፣ ይህም መኪናውን በተለይ በዝቅተኛ ፍጥነት ወይም ፓርክ ሲያደርጉ ለመቆጣጠር በጣም አስቸጋሪ ያደርገዋል።
• ምን ማድረግ አለብዎት? በጥንቃቄ መኪናዎን ያቁሙ። መሪው ቢከብድም ብዙውን ጊዜ መኪናውን መቆጣጠር ይቻላል፣ ነገር ግን ከፍተኛ ጥንቃቄ እና ጉልበት ይጠይቃል። የባለሙያ እርዳታ ያስፈልጋል።
ማጠቃለያ፡ እነዚህ የማስጠንቀቂያ መብራቶች ሲበሩ ችላ ማለት ከፍተኛ የጥገና ወጪን ከማስከተሉም በላይ ለከፋ የደህንነት አደጋ ሊዳርግ ይችላል። የመኪናዎን መመሪያ መጽሐፍ (manual) በማንበብ ስለእነዚህና ሌሎች መብራቶች ትርጉም የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ጥርጣሬ ካለዎት ወይም ችግሩን መፍታት ካልቻሉ ሁልጊዜ የባለሙያ መካኒክ እርዳታን በጊዜው ያግኙ። ደህንነትዎ ይቀድማል!
ፔጃችንን እንደዚህ አይነት ከመኪና ጋር የተገናኙ ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ስለሚለቅ ፔጃችንን ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram: https://t.me/samiauto1

Telegram
Sami Automotive technology
የአለማችን የመጨረሻውን የመኪና ስርቆት መከላከያ GPS እንዲሁም የከባድ መኪና GPS GNSS ከናፍጣ መቆጣጠሪያ ጋርአስመጪ እና ገጣሚ ድርጅት። ለማስገጠም ይደውሉልን።
የቀድሞው ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ኃይለ ማርያም አውሮፕላን ተጠግኖ ዳግም ለአገልግሎት በቃ
https://t.me/samiauto1
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአገልግሎት ውጪ የነበረውን የኢትዮጵያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ኃይለ ማርያም አውሮፕላን ተጠግኖ ዳግም ጥቅም ላይ ማዋል መቻሉ ተገለፀ።
አውሮፕላኑን ከተጣለበት ጥሻ አንስቶ በማደስ ከ37 ዓመታት በኋላ የበረራ አገልግሎት እንዲሠጥ ማድረግ መቻሉን የመከላከያ ሠራዊት ማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ መረጃ አመላክቷል፡፡
ይህም በሁሉም መስክ ውጤታማ ሥራ እየተሠራ መሆኑን ማሳያ ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገልፀዋል።
አውሮፕላኑ አሥፈላጊውን ጥገና አግኝቶ መብረር እና ወደ ኃይል መመለስ እንዲችል በሰጠነው መመሪያ መሠረት ለተሳተፋችሁ የአየር ኃይል አመራሮች፣ ቴክኒሺያኖች፣ የመከላከያ ድጋፍ ሰጪ ሁሉ አመሠግናለሁ ብለዋል፡፡
የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄኔራል ይልማ መርዳሳ በበኩላቸው፤ ተቋማቸው በሰው ኃይል ግንባታ፣ ትጥቆችን ማሣደግና ከዘመኑ ዐቅም ላይ ማድረስ፣ መሠረተ ልማቶችን ተቋሙን በሚመጥን ልክ ማሥፋፋት ትኩረት የተሠጠባቸው ጉዳዮች መሆናቸውን አብራርተዋል፡፡
አውሮፕላኑን ጠግኖ ወደ ኃይል መመለስም የዚሁ አንድ አካል ነው ብለዋል።
ዳሽ ፋይፍ (ቡፋሎ) በሚል መጠሪያ የሚታወቀውን ይህን አውሮፕላን ለመጠገን ከአንድ ዓመት በላይ ጊዜ መውሰዱ ተገልጿል፡፡
ለትራንስፖርት፣ ለፓራሹት ዝላይ እና የካርጎ አገልግሎት መሥጠት የሚችል መሆኑም ነው የተገለጸው፡፡