Sam Aspire
8.11K subscribers
88 photos
5 videos
3 files
12 links
Hi, I'm Sam. I share my thoughts ,Self improvement Challenges, psychology, book recommendations and everything I find interesting.

Buy ads: https://telega.io/c/sam_aspire
Download Telegram
Sam Aspire
This 45-second experiment will change your life.
አይንህን ጨፍንና ከ 10 አመት በኋላ ራስህን Imagine አድርገው

ሁሉም ነገር አንተ እንዲሆን ትፈልገው ከነበረው በተቃራኒው ነው።

የማትወደውን ስራ ነው የምትሰራው ፣

የማትወዳቸው ሰዎች በዙሪያ አሉ፣

የተስተካከለ የሰውነት ቅርፅ የለህም

አግብተህ ቤተሰብ መስርተሀል፤ ቆንጆ  ድንቡሽቡሽ ልጆች አሉህ፣ ግን አሁንም ቢሆን  ኑሮህ ከእጅ ወደ አፍ ነው።

ቤተሰብህን ለማስተዳደር  ትቸገራለህ ፣ ልጆችህም በጥሩ ሁኔታ ላይ አይደሉም።

በህይወትህ ምንም ደስተኛ አይደለህም
እና በዚህም ምክንያት የምትኖረውን ኑሮ ትጠልዋለህ።

እናም አንድ ቀን ምሽት ሰልክህ ላይ ከ 10 አመት በፊት የተነሳሀውን ፎቶ  ትመለከትና

10 አመት ወደኃላ መመለስ ብችል ኖሮ ህይወቴን ሙሉ በሙሉ መቀየር እችል ነበር ።

ይሄ እድል ቢሰጠኝ ኖሮ እና ወደኃላ  10 አመት መመለስ ብችል  ሁሉም ነገር የተለየ ይሆን ነበር  ትላለህ።

እናም ፈጣሪ ይሄን እድል እንዲሰጥህም አጥብቀህ ትለምነዋለህ።

አሁን አይንህን ክፈትና ወደለህበት ተመለስ

ፈጣሪ ይሄን Opportunity ከነዛ ሰዎች መሀል ለአንተ ሰቶሃል እና  አንተ ምን ታደርግበታለህ ?

Don't Focus on translation ትንሽ ቅመማ ቅመም ጨምሬበታለው።
❤4👍2🔥1
🗣የሆነ ሰው የሁሉንም ትልቅ ሰው ምክር ዝምብለህ አትቀበል ....ወዳጄ ሞኝም እኮ ያረጃል ብሎ ጓደኛውን ሲመክረው ሰማሁት 😂

የአንዳንድ ሰው ምክር ግን ጠጠር ያለ ነው። ሁሉም በእድሜ የገፉ ሰዎች በሳልና ጥሩ ምክር ሰጪዎች ናቸው ማለት አይደሉም ስለዚህ የማይስማሙህን ምክሮች ሰምተህ እንዳልሰማ በብልሀት እለፋቸው መሆኑ ነው።

Great advice 👏

✅@Sam_aspire
👍5❤2🔥1
አንባቢ📖 ከሆናችሁ እና ልቦለድ መፅሀፍ የሚመቻችሁ ከሆነ አንብቤያቸው ከወደድኳቸው ውስጥ ጥቂቱን ላጋራችሁ። ደግሞ እናንተም እንደምትወዱት አልጠራጠርም።

✔️ ብርቅርቅታ
✔️ አልኬሚስቱ
✔️ አለመኖር
✔️ የራስ ምታት
✔️ ድብቅ ሴራ
✔️ ጠላፊዎቹ
✔️ ያልወጣለት ፍቅር
✔️ የፍቅር መልዐክ


@Sam_aspire
👍1👌1
𝙶𝚞𝚢𝚜, 𝚒𝚜 𝚝𝚑𝚎𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚢 𝚊𝚙𝚙 𝚊𝚜 𝚐𝚘𝚘𝚍 𝚊𝚜 𝚗𝚘𝚝𝚒𝚘𝚗? በጣም ፅድት ያለ አፕ ነው። 𝙴𝚟𝚎𝚛𝚢𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 እዚ ላይ plan አድርገን 𝚂𝚝𝚎𝚙-𝚋𝚢-𝚜𝚝𝚎𝚙 እቅዳችንን Check ማድረግ እንችላለን።

@𝚂𝚊𝚖_𝚊𝚜𝚙𝚒𝚛𝚎
❤3👍1💯1
ትኩረት ሙሉ በሙሉ የተለያ ሀይል ወይም መሳሪያ ነው ። በትክክል ልንጠቀምበት ካቻልን እሰከ መጨረሻው ድረስ ልንለውጥ እንችላለን። ይሁንና ግን አሁን ላይ አንድ ነገር ላይ ለደቂቃዎችም እንኳ ትኩረት አድርገን መስራት እየከበደን ነው፡፡

ለምን? ለሚለው ጥያቄ መልሱ ቀላል ነው ።

ሶሻል ሚዲያ ትኩረታችንን ከሚሰርቁን ነገሮች ዋነኛው ነው ። ስልካችን ላይ የተለየዩ ከ 5 እና 6 በላይ ሶሻል ሚዲያዎች አሉ። ቀኑን ሙሉ  ከአንዱ ወደ ሌላው ፕላትፎርም እንዳ ጦጣ ከዚ ወደዛ ስንኳትን እንውላለን። ታድያ በዚህ አይነት ሁኔታ እንዴት ትኩረት ማድረግ እንችላለን።በፍፁም!

@Sam_Aspire
👍2❤1🔥1
ጠቢቡ ወይም አዋቂው የተማረ ሳይሆን Lifetime መማሩን የማያቆም ሰዉ ነው። የሰዉ ልጅ ነገሮችን በቀላሉ የሚረሳ ፋጡር ነዉ።የሆኑ አመታቶችን በትምህርት ስላሳለፍን ብቻ እድሜ ልካችንን የተማርን ሆነን እንቆያለን ማለት አይደለም።

አንድ በጣም የምትወደው ከአምስት አመት በፊት ያነበብከው መፅሀፍ አለ እንበል። ከዛ ከአመታት በኋላ የአንተ Friend መጽሀፉን በእጁ ይዞት አገኘሀውና ደጋሜ ልታነበው ስለፍለክ ተቀበልከው። Then ቁጭ ብለህ ገፅ በገፅ አንድ በአንድ እያገላበጥክ ማንበብ ጀመርክ ግን ልክ እንደጠበከው አልነበረም። የምታስታውሰዉ ጭላንጭሉን ብቻ ነው። ጭራሽ አዲስ ሆኖብህም በአግራሞት ራስህን ታዝበህ ይሆናል።

ነገሮችን መርሳት የሰዉ ልጅ ተፈጥሮ ነው።ምንም ያህል ብንማር መርሳታችን የማይቀር ነው። ይሁን እንጂ ትልቁ ችግር መርሳት ሳይሆን ተማርኩ ብለህ መማር ማቆምህ ፣ አነበብኩ ብለህ ማንበብ ማቆምህ ነው።

አዕምሮ ልክ እንደ ብረት ነው ያለ ጥቅም በቆየ መጠን እየዛገ ይመጣል። ልክ እርቦን ሆዳችን ባዶ ሲሆን ሀይልና ጉልበት እንደሚያጥረን ሁሉ አዕምሯችንም መማር ሲያቆም በተቀላጠፋ ሁኔታ ማስብ ና ማስታወስ ይቸገራል።So በተሻለ መንገድ መስራት እንዲቀጥል በየጊዜው አዲስ ነገር መማር አለብን።

@Sam_Aspire
👍4❤2
እያንዳንዱ ህልም እውን የሚሆነው በፍርሃት ሳይሆን ድፍረት በተሞላበት ተግባር ነው። ጉዳዩ መፍራት አይደለም ፍርሃትማ ተፈጥሯዊ ነገር ነው።

አንድ ሰዉ ደፋር ነው የሚባለው ፍርሃት ስለማይሰማው ሳይሆን ፍርሃት በተሰማበት ቅፅበት እርምጃ ሲወስድ ነው።

በአንድ ወቅት ኔልሰን ማንዴላ እንዲህ በማለት ስለ ድፍረት ተናግሮ ነበር።

"ደፋር ሰው ማለት ፍርሃት የማይሰማው ሳይሆን፣ ፍርሃትን ማሸነፍ የቻለ ነው"

@Sam_Aspire
❤6👍2🔥1
የኢንተርኔቱ ዓለም ነገሮች ጊዜ እንደሚወስዱ አስረስቶናል።

አንድ አዲስ Skill ወይም ቋንቋ ለመማር አስበን እንጀምራለን፤ ነገር ግን ገና በሳምንቱ መሰላቸትና ትዕግስት ማጣት ውስጥ እንዘፍቃለን።

ትዕግስት የቀጣይነት ምሶሶ ነው። አንድ ቤት ያለ ምሶሶ ፀንቶ ሊቆም እንደማይችል ሁሉ፣ ሰውም ያለ ትዕግስት ረዥም ርቀት ሊጓዝም ሆነ ህልሙ ላይ ሊደርስ አይችልም።

Somebody Social Media ላይ ወጥቶ ስኬቱን Show off ሲያደርግ የምናየው ውጤቱን እንጂ ሂደቱን አይደለም።

ሂደቱ ሁሌም አስቸጋሪ ነው፣ ትዕግስት ይፈልጋል። እነዛን አእምሮ ውስጥ የሚመላለሱ ተስፋ የማጣት ድምፆችን ና ስሜቶችን ችላ ማለት ቀላል አይደለም።

ነገሮችን በ Overnight ልንማራቸውም ሆነ ስኬታማ ልንሆን አንችልም። ይህ እውነተኛ ዓለም እንጂ ፊልም አይደለም!

No shortcuts, no miracles... but through the process, there is pain, and in the end Of the road, there is the life you dreamed of

Consistency dies when you have no patience!

@Sam_Aspire
❤7👍1🔥1
Sometimes when I am thinking about life, I'm so amazed by how things work out in life

@Sam_Aspire
❤2👍1
Based on everything you know about me from our previous conversations, my personality, habits, interests, goals, questions, and the way I communicate with you, I want you to roast me brutally but hilariously in

Amharic (አማርኛ)

Don’t give me generic jokes. Make the roast personal, specific, creative, and extremely funny. Expose my funny habits, contradictions, crazy ideas, and the things I keep asking you about. Use natural Ethiopian humor, clever sarcasm, and unexpected punchlines that will make me laugh out loud.

Be bold, dramatic, and savage, but keep it playful rather than genuinely hurtful. Don’t hold back on the comedy! Make it long enough to be entertaining, like an Ethiopian comedian roasting me in front of an audience.

Write everything in Amharic, and make the ending the funniest part!
❤2🤯1
Sam Aspire
Based on everything you know about me from our previous conversations, my personality, habits, interests, goals, questions, and the way I communicate with you, I want you to roast me brutally but hilariously in Amharic (አማርኛ) Don’t give me generic jokes.…
ይሄማ Personally በድሮን ከመመታት አይተናነስም

Chat Gpt እንዲህ በRoast ያጥረገርገኛል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር 😂

እስኪ እናንተም ይሄን Prompt Copy አድርጋችሁ ChatGpt ላይ Paste አድርጉትና Send ብላችሁ ጉዳችሁን ተመልከቱ
❤5🤣2👍1
ህይወታችን እንዲቀየር የሆኑ እርምጃዎችን እንራመድና ትንሽ ነገሮች ከበድ ሲሉን ኦው ፈጣሪዬ ይህ ነገር እንደሰብኩት ቀላል አይደለም ፣ ለኔ አይሆንም ከባድ ነው፣ ከአቅሜ በላይ ነው ምናምን እንላለን።

በቃ ምን ግዜም ነገሮች ቀላል እንዲሆኑልን ብቻ ነው የምንፈልገው

አዲሰ ቢዝነስ ለመጀመር ፣
አዲስ Skill ወይም ቋንቋ ለመማር ፣
ጠንካራና አቋም ያለው ሰው ለመሆን ፣
አዲስ ግንኙነት ለመፍጠር ፤
ፍርሃታችንን እስከመጨረሻው ለመጋፈጥ
እንዲሁም በህይወታችን ትልቅ ቦታ ለመድረስ Everything ቀላል እንዲሆንልን እንፈልጋለን።

But The truth is ቻይኖች እንደሚሉት   Everything is must be hard before it can be easy

@Sam_Aspire
❤3👍1🔥1
አንዳንድ ሰዎች በህይወታቸው የሚያደርጉት ነገር ምንም እንኳ ትክክል እንዳልሆነና የትም እንደማያደርሳቸው ቢገባቸውም ለRisk እና ለSacrifice ዝግጁ ካለመሆናቸውም በተጨማሪ በፍርሃታቸው ሳቢያ እድሜ ልካቸውን ባሉበት ሆኖ ይቆያሉ።

በእርግጥ ይህ የአንዳንዶቻችን ብቻ ሳይሆን የብዙዎቻችን ፍርሃት ነው።መንገዱን አናውቅ ይሆናል። ግን ዋጋ እንደሚጠይቅ እናውቃለን።

የዚህ ዋጋ ጥያቄ የሚመለሰው በእለት ተዕለት ህይወታችን በምናደርጋቸው ተግባሮች ነው። የተግባር ጥያቄ ደግሞ ማን ምን ይፈልጋል ሳይሆን ማን ምን ያደርጋል ነው።ምክንያቱም ህይወት በምኞት አይደለም የሚወሰነው፣ በተግባር ነው የሚወሰነው።

አንድ ሰው ሰውነቱ የተስተካከለ እንዲሆን ከፈለገ እንቅስቃሴ ማድረግ ይኖርበታል። በተቃራኒው ጣፋጭ እና ካሎሪ የበዛባቸው ምግቦችን መመገቡን ከቀጠለ መጨረሻው እንደፊኛ ተነፍቶ ለመንቀሳቀስ አቅም ማጣት ይሆናል።

Inshort It Means Your Daily Action / Habit Determine Your Future

@Sam_Aspire
🙏2👍1💯1
ህይወት የምርጫ ጉዳይ መሆኗን ለማወቅ የራሳችንን ምርጫዎች መመልከት በቂ ነው።

አዲስ ቢዝነስ ለመጀመር 30 እና 40 ሺ በጣም ብዙ ነው።

የሰላሳና አርባ ሺ ብር ስልክ ወይም ልብስ ለመግዛት ግን ችግር የለብንም

አዲስ Skill ለሁለት ሰዓት ለመማር ጊዜ የለንም

ለሁለት ሰዓት ፊልም አይተን ተጨማሪ Episode ለማየት ግን ችግር የለብንም

ጤናማ ምግብ ለመመገብ በጣም ውድ ነው

ለመዝናኛና ሬስቶራንት ግን ምንም ችግር የለብንም

ህይወት የምርጫዎች Package ነች።እያንዳንዱ ምርጫ ደግሞ የውሳኔዎቻችን ነፀብራቅ ነው። የመረጥነው ምንም ይሁን ምን የእኛ ምርጫ የእኛ ውሳኔ ነው የሚሆነው።

@Sam_Aspire
👏2👍1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ30 ቀን BOOK READING CHALLENGE

GUYS ቻሌንጁ ተጀምሮ  እንዳይቋረጥ ከታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች መከተል ይኖርብናል።

1 ምንም አይነት አስገዳጅ ነገር ቢገጥመን እንኳ በቀን 10 ገፅ ሳናነብ መተኛት የለብንም። ጊዜ አጣን ብንል እንኳ  ጠዋት 5 ገፅ ፣ ማታ 5 ገፅ ማንበብ ሚከብደን አይመስለኝም።

2 በየቀኑ የምናነብበትን Fixed Time መምረጥ እና በዚያ ሰዓት ማንበብ

3 በምናነብበት ሰዓት  ስልካችንን Silent ወይም Do not disturb mode ላይ ማድረግ።

4 እያነበብን ባለንበት ሰዓት በመሀል አቋርጠን ሶሻል ሚዲያ መጠቀም ፍፁም የተከለከለ ነው።

5 በምናነብበት time ወሳኝ ያልናቸውን ነጥቦች ማስታወሻ ደብተራችን ላይ መፃፍ

6 በ 30 ቀን ውስጥ የጀመርነውን መፅሐፍ አንብበን ማጠናቀቅ No Excuse

በተረፈ መቼ እንደምንጀምር የማሳውቃችሁ ይሆናል Stay tuned 🙏

ARE YOU READY TO START ?

@Sam_Aspire
👍4🔥1👏1🙏1
Officially የንባብ Challenge ተጀምሯል

ለ reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣

👉 📚 Atomic Habit / የልማድ ሀይል

የንባብ ጊዜ - ከጥቅምት 25 እስከ ህዳር 25/ 2019

ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ሕዳር 25/ 2019

ለንባብ Challenge የተመረጠውን መፅሐፍ ለማግኘት The 1% Book Clubን ይቀላቀላሉ።

Read Today, Lead Tomorrow

@Sam_Aspire
👍2
📚 30 day Book Reading Challenge

Week 1: Day 1

በቀን አስር ገፅ ማንበብ | Completed ✅

What about you Guys?

የንባብ ቻሌንጁን መቀላቀል የምትፈልጉ ካላችሁ The 1% Book Club ላይ ለቻሌንጅ የተመረጠውን መፅሐፍ ማንበብ በመጀመር ተሳታፊ መሆን የምትችሉ መሆኑን ልናሳወቃችሁ እንወዳለን።

Good Night
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM