Pp's(Saden adea) christian students fellowship
498 subscribers
2.46K photos
48 videos
7 files
29 links
ይህ የ Saden Adea (Pp's) ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት አጠቃላይ እንቅስቃሴ የሚያሳይ Channel ነው፤
-ፎቶ (photo)
-ዝማሬዎች
-ቃል መልዕክትና
-የተለያዩ ይዘት ያላቸውን
መልዕክት ስለሚገኙበት
Share & Join በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩ ተባረኩ።
Download Telegram
🌟 የpp ፌሎሺፕ ማስታወሻ

ውድ የPP ፌሎሺፕ ቤተሰብ 💒

ነገ ሁላችሁም እንደምታውቁት  የፌሎሺፓችን ቀን ነው! እባካችሁ አትቅሩ !

📚 የጠዋት ተማሪዎች – 7:00 ከclass እንደወጣችሁ  በMKC ቤተክርስቲያን

📚 የከሰዓት ተማሪዎች – 4:00 ጠዋት ከቤታችሁ ወታችሁ  በቤተክርስቲያን እንድትገኙ እንላቹሁለን
8🔥1🥰1👏1
ሠላም የተወደዳችሁ🥰🥰🥰
የናንተ የሆነው የተማሪዎች ሕብረት በእግዚአብሔር ሀሳብና እቅድ የተጀመረ፣በእርሱ የሚመራ፣ለእርሱ ክብር ይኖሩ ዘንድ ብዙዎችን የቀረፀ፤ለብዙ አስርት አመታት የቀጠለ አሁንም ከዚ በኃላ በመገኘቱ የሚቀጥል፤
ብዙዎችን ያበቃ፥ያወጣ....ከጅመሩ ትኩረቱን ኢየሱስ ላይ አርጎ የቀረ የተማሪዎች ሕብረት መሆኑ በሁላችንም ዘንድ የታወቀ ነው።
ለዚህ ሁሉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏
🔥271🥰1
🌟 የpp ፌሎሺፕ ማስታወሻ

ውድ የPP ፌሎሺፕ ቤተሰብ 💒

ነገ ሁላችሁም እንደምታውቁት  የፌሎሺፓችን ቀን ነው! እባካችሁ አትቅሩ !
ነገ እንደሚታወቀው class 📚 የለንም እና 9,10 እና 11 ክፍሎች አንድ ላይfellowship የምናረግ ይሆናል ስለዚህ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ጓደኞቻችሁንም ማስታወቂያ በመንገር ተባበሩ እንዲሁም የምታውቁትን ሰው በመጋበዝ አብረንfellowship እናርግ

– 4:00 ጠዋት በ MKC   በቤተክርስቲያን እንድትገኙ እንላቹሁለን
12👍2
SUMMER FELLOWSHIP

በዚህ ዓመት ክረምት ማለትም ትምህርት ከተዘጋ ቦሀላ ፌሎሺፓችን የሚቀጥል ይሆናል.. ይህም የሚሆነው ሳምንታዊው ፕሮግራም ሁሉም fellow በጋራ አንድ ላይ ፕሮግራም የሚያደርጉበት ነው...

በቅርብ ቀን ይጀመራል.... ተዘጋጁጁጁጁጁ......... 🔥🔥🔥
🔥117👏1
🌟 የpp ፌሎሺፕ ማስታወሻ

ውድ የPP ፌሎሺፕ ቤተሰብ 💒

አርብ ሁላችሁም እንደምታውቁት  የፌሎሺፓችን ቀን ነው!
ሁላችንንም እንገኝ አትቅሩ ተባረኩ🙌

📚 የጠዋት ተማሪዎች – 7:00 ከclass እንደወጣችሁ  በMKC ቤተክርስቲያን

📚 የከሰዓት ተማሪዎች – 4:00 ጠዋት ከቤታችሁ ወታችሁ  በቤተክርስቲያን እንድትገኙ እንላቹሁለን
3👍1
ሊጀመር እነሆ 2 ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል... 2018 Bishoftu Christian Students SUMMER FELLOWSHIP 🔥🥰🔥🥰

ከሰኔ 26/2018 ጀምሮ ለተከታታይ አርቦች ይሄ ፕሮግራም የሚደረግ ይሆናል ስለዚህ እናንተም እንድትዘጋጁ እና ለምታውቋቸው ሁሉ ይሄንን መዕክት እንድታደርሱልን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን።   

‼️📆ሁልጊዜ አርብ አርብ (ከሰኔ 26 ጀምሮ)
            ከ06:00 ጀምሮ

‼️📌መሀል ከተማ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን


                 ተባረኩ 🙏🙏🙏
7
ውድ የpp fellowship ቤተሰቦች

በት/ቤታችን ትምህርት ያለቀ ቢሆንም ግን pp fellowship ፌሎ እያደረግን እስካሁን ቆይተና በመሆኑም የፊታችን አርብ ማለትም 19/10/18 በዚህ አመት እግዚአብሔር ላደረገልን በፌሎም እግዚአብሔር ብዙ እንዳስተማረን አስታውሰን በጋራ የምናመሰግንበት እና የአመቱን የመጨረሻ የpp fellow ምንደርግበት ቀን ስለሆነ እንድትገኙልን ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

ከ 4:00 ጀምሮ በMKC church በመገኘት አብረን ጌታን እናመሰግን።
16👍1
መዝ 125÷1
በእግዚአብሔር የታመኑ እንደማይታወክ ለዘላለም እንደሚኖር እንደ ጽዮን ተራራ ናቸው።
፪ ተራሮች በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ሆኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘላለም፤ እግዚአብሔር በሕዝቡ ዙሪያ ነው።
፫ ጻድቃን እጃቸውን ወደ ክፋት እንዳይዘረጉ የኃጥኣን በትር በጻድቃን ዕጣ ላይ አይኖርም።
Hello everyone, how are you? Especially to our Grade 12 fellowship leaders and members who are preparing for your national entrance exams, thank God for bringing you safely to this day
may God be with you. We pray that He stays with you in everything, from the moment you start your exams until you finish them. We wish you all the very best and good luck. May God grant you success!" 🙏📚
16
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንት፣ ዛሬም ለዘላለምም ያው ነው።
ዕብራውያን 13፥8
🔥9
ሰላም ይብዛላችሁ 🙌🙌

በጉጉት ስንጠበቀው የነበረው ቀን ደርሷል... የ2018 2ኛ ዙር ፅሞና ሊካሄድ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል... ይሄንንም ፅሞና ለመካፈል መመዝገብ ግዴታ ነው..
የፅሞናው ቀን ከ ነሐሴ 13-16

ለምዝገባው ከታች ያለውን step ተከተሉ
1. ለአመታዊ መዋጮ የሚሆን 200 ብር ቀጥሎ ባለው የንግድ ባንክ አካውንት አስገቡ
1000644804686 (Kuma Nugusu Dame)
2. ያስገባችሁበትን ደረሰኝ photo በማንሳት (screenshot በማድረግ) ከታች ባለው የFellow የቴሌግራም አካውንት ላኩ
3. ከደረሰኙ ጋር ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልካችሁን እና የቤተሰባችሁን ስልክ ላኩ

የምዝገባ የቴሌግራም አካውንት 👇👇👇
0901422674 or
@Bishoftu_CSF

☎️ለበለጠ መረጃ በ 0962579908 ይደውሉ
1
ምዝገባው ቀጥሏል......

ለምዝገባው ከታች ያለውን step ተከተሉ
1. ለአመታዊ መዋጮ የሚሆን 200 ብር ቀጥሎ ባለው የንግድ ባንክ አካውንት አስገቡ
1000644804686 (Kuma Nugusu Dame)
2. ያስገባችሁበትን ደረሰኝ photo በማንሳት (screenshot በማድረግ) ከታች ባለው የFellow የቴሌግራም አካውንት ላኩ
3. ከደረሰኙ ጋር ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልካችሁን እና የቤተሰባችሁን ስልክ ላኩ

የምዝገባ የቴሌግራም አካውንት 👇👇👇
0901422674 or
@Bishoftu_CSF

☎️ለበለጠ መረጃ በ 0962579908 ይደውሉ
የፅሞናውን ቦታ ስትጠይቁን ለነበራችሁ......

📌ምዕራብ ቢሾፍቱ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

🗓️ ከነሐሴ 13-16 (ከእሮብ እስከ ቅዳሜ
)

ምዝገባው እንዳያልፋችሁ ዛሬውኑ ተመዝገቡ!!
ለመመዝገብ ከታች ባለው የንግድ ባንክ አካውንት 200 ብር ታስገባላችሁ
👉1000644804686 (Kuma Nugusu Dame)


በመቀጠልም
@bishoftu_csf በሚለው የቴሌግራም አካውንት የከፈላችሁበትን transaction screenshot በማድረግ ከስማችሁ ጋር ትልካላችሁ...

ነገር ግን ይሄንን 200 ብር ለመክፈል አቅም የለኝም የምትሉ ሰዎች ከታች በሚቀመጠው የመሪዎች ስልክ በመደወል ማሳወቅ ትችላላችሁ 😊😊 ምንም ሳትፈሩ 👌👌


ለበለጠ መረጃ
0962579908
0961411330
0939383539
0704774504
3
ምዝገባው ተራዝሟል 👏👏👏

አሁንም እስከ እሁድ (ነገ) ማታ 4 ሰዓት ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ......

የምዝገባ stepኦች አልተቀየሩም ግን በተጨማሪ መሪዎች ጋር በመደወልም መመዝገብ ይቻላል...

200 ብሯን መክፈል የማትችሉ ልጆች የቴሌግራም አካውንት ላይ እያሳወቃችሁን ተመዝገቡ ምንም ችግር የለውም 👌👌

የመመዝገቢያ ቴሌግራም አካውንት
@bishoftu_csf

የመሪዎች ስልክ
0962579908
0961411330
0939383539
0704774504
3 days left......

2018 የክረምት ፅሞና ሊካሄድ እነሆ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል... እናንተስ ተዘጋጅታችሁአል???
ስትመጡ ይሄንን ማሟላታችሁን አስተውሉ!!
1
መግቢያ ሰዓት ከ 09:00 እስከ 11:30 ነው አምሽቶ ለሚመጣ ኃላፊነት አንወስድም በርም ይዘጋል