ጆሽዋ የቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የህብረት ሥራ ማህበር Joshua Saving & credit cooperative
903 subscribers
482 photos
4 videos
1 file
14 links
ማህበራችን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች የቁጠባና የብድር እንዲሁም አነስተኛ የብድር መድህን
+251-11-558-4416/18
+251-11-558-29-70
+251-11-558-20-66
+251-11-470-72-11
+251-11-470-21-99
+251-11-557-40-92
+251-11-369-41-79
+251-11-666-11-02
09935315330 0930050687
www.joshuaet.com
Download Telegram
መላዉ የጆሽዋ ቤተሰቦች እንኳን ለ2017 ዓ.ም የትንሳኤ መታሰቢያ በአል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ።
9👍1
ማስታወቂያ

በ ኢቫንጃሊካል ቴሌቪዥን /Evangelical Tv/

እና

በ ጂኤም ኤም ቴሌቪዥን /GMM Tv/

ላይ የማህበሩ ማስታወቂያዎች እየተላለፉ በመሆኑ እንድትከታተሉ ተጋብዘዋል።
👏12👍6🙏4
የተከበራችሁ የጆሽዋ አባላት እንኳን ለአባላት ቀን አደረሳችሁ!!
በአሉ ከዛሬ ግንቦት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ቅርንጫፎች ይህንን በመሰለ መልኩ በመከበር ላይ ይገኛል ፡፡
እርስዎም አቅራቢያዎ ወደሚገኘዉ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ ፡፡
👍141
ዛሬ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በማህበሩ ሁሉም ቅርንጫፎች ሁለተኛዉ የአባላት ቀን በጥሩ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል፡፡

እርስዎም ይምጡ !!
👍61