የአባላት አራተኛዉ ቀን ግንቦት 14 2017 ዓ.ም
❤4👍1
የአባላት አምስተኛ ቀን ግንቦት 15 ቀን 2017 ዓ.ም
🤝4❤1🙏1
የተወደዳችሁ የጆሽዋ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህብረት ስራ ማህበር አባላት በሙሉ
ሰኔ 30, 2017 ዓ.ም በጀት መዝጊያ እንደመሆኑ ማህበሩ በሚገለገልባቸዉ ባንኮች ያስገባችሁበትን ደረሰኝ በመሉ የበጀት ዓመቱ ሂሳብ ከመዘጋቱ በፊት ወደ ቅርንጫፎቻችን ይዛችሁ በመቅረብ እንድታወራርዱ በተጨማሪም ውዝፍ የመደበኛ ቁጠባ ያለባችሁ አባላት እንድታስተካክሉ
እናሳስባለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ፤
0115584418/16

👍3❤1
የተወደዳችሁ የጆሽዋ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህብረት ስራ ማህበር አባላት በሙሉ ጠቅላላ ጉባኤ ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ቅዳሜ ጠዋት 3፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ስለሆነም አባላት በሙሉ የአባልነት ደብተራችሁን በመያዝ በጉባኤዉ ላይ እንድትገኙ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የአክብሮት ጥሪዉን ያስተላልፋል ፡፡
የመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ረቂቅ አጀንዳዎች፡-
1. የጉባኤ አጀንዳ ማጽደቅ፤
2. የ2017 በጀት ዓመት የሥራ ሪፖርት ማድመጥና ተወያይቶ ማጽደቅ፤
3. የ2018 በጀት ዓመት የበጀት እቅድ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ ፤
4. የ ጆሽዋ አምስት ዓመት እስትራቴጂ ፕላን ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
5. የዉስጠ ደንብ መመሪያ ላይ ማሻሻያ የተደረገባቸዉን አንቀጾች ተወያይቶ ማጽደቅ፤
6.ሌሎች አጀንዳዎች ካሉ ማወያይ
በለጠ መረጃ ይደዉሉ፤

🙏1
በሸገር ከተማ እና በክልል ከተሞች ለምትኖሩ የጆሽዋ አባላት በሙሉ፤
መረጃችሁን ለአስቸኳይ ሥራ ጉዳይ ስላስፈለገን በሚከተሉት የማህበሩ ስልክ ቁጥሮች ላይ እንዲደዉሉልን ወይም ከታች ባለዉ ሊንክ እንዲሞሉልን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ኦሎምፒያ ቅርንጫፍ 0115582066
ፒያሳ ቅርንጫፍ: 0111281200
ቃሊቲ ቅርንጫፍ: 0114707211
ልደታ ቅርንጫፍ: 0115573891
አየርጤና ቅርንጫፍ: 0113694179
መገናኛ ቅርንጫፍ: 0116661102
አያት ንዑስ ቅርንጫፍ: 0116144788
5 ኪሎ ንዑስ ቅርንጫፍ: 0906414747
ፊላንስ ንዑስ ቅርንጫፍ: 0112591402
ቄራ ንዑስ ቅርንጫፍ: 0993004029
ጀሞ ንዑስ ቅርንጫፍ: 0974308892
ሰሚት ንዑስ ቅርንጫፍ: 0906804747
ዋና መ/ቤት: 0115584418/16
https://forms.gle/GTvN8CesgAJRBiK68

❤6🙏4
🚨 ማስታወቂያ 🚨
ዛሬ ሐምሌ 07 ቀን 2017 ዓ.ም የማህበሩ ሁሉም ሠራተኞች አመታዊ ስብሰባ በመሆኑ በዋና መ/ቤት እና በሁሉም ቅርንጫፍና ንዑስ ቅርንጫፎቻችን አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳዉቃለን።
ነገ ሐምሌ 08 ቀን 2017 ዓ.ም መደበኛ አገልግሎት በሁሉም የሚሰጥ ይሆናል።
ዛሬ ሐምሌ 07 ቀን 2017 ዓ.ም የማህበሩ ሁሉም ሠራተኞች አመታዊ ስብሰባ በመሆኑ በዋና መ/ቤት እና በሁሉም ቅርንጫፍና ንዑስ ቅርንጫፎቻችን አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳዉቃለን።
ነገ ሐምሌ 08 ቀን 2017 ዓ.ም መደበኛ አገልግሎት በሁሉም የሚሰጥ ይሆናል።
👍6❤1
የተወደዳችሁ አባላት ሣምንቱ በምን መልኩ አለፈ ?
በአዲሱ በጀት ዓመት እናንተን ለማገልገልና ለማስደሰት በብዙ ተዘጋጅተን እንጠብቃችኃለን እና ወደ ሚቀርባችሁ ቅርንጫፍ ጎራ በሉ ፡፡
በአዲሱ በጀት ዓመት እናንተን ለማገልገልና ለማስደሰት በብዙ ተዘጋጅተን እንጠብቃችኃለን እና ወደ ሚቀርባችሁ ቅርንጫፍ ጎራ በሉ ፡፡
🙏10❤5👍1👏1
የተወደዳችሁ በክልል (ከአዲስ አበባ ውጪ ) ከተሞች የምትኞሩ የጆሽዋ አባላት በሙሉ በክልል ከተሞች ቢሮዎችን ለመክፈት እየተንቀሳቀስን እንደምንገኝ ይታወቃል በመሆኑም ከፍቃድ ሰጪው ማለትም ፌዴራል ኮፕሬቲቭ ኮሚሽን በክልል ከተሞች የሚኖሩ አባላትን መታወቂያቸውንና ፋይዳቸውን አቅርቡ ስለተባለ ሁሉም አባላት መረጃውን በቴሌግራም ወይም በሊንኩ ከፍታችሁ እድትልኩልን እና በአቅራቢያችሁ ቅርንጫፎችን መክፈት እንድንችል ተባባሪ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን ፡፡
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ፤0115584418/16
• 0939219275 ለቴሌግራም
• https://forms.gle/GTvN8CesgAJRBiK68 📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ፤0115584418/16
• 0939219275 ለቴሌግራም
• https://forms.gle/GTvN8CesgAJRBiK68 📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
❤6🤝1