ጆሽዋ የቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የህብረት ሥራ ማህበር Joshua Saving & credit cooperative
907 subscribers
482 photos
4 videos
1 file
14 links
ማህበራችን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች የቁጠባና የብድር እንዲሁም አነስተኛ የብድር መድህን
+251-11-558-4416/18
+251-11-558-29-70
+251-11-558-20-66
+251-11-470-72-11
+251-11-470-21-99
+251-11-557-40-92
+251-11-369-41-79
+251-11-666-11-02
09935315330 0930050687
www.joshuaet.com
Download Telegram
በኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ለ11ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ለ4ኛ ጊዜ በጋራ የተዘጋጀዉ ኤግዚብሺንና ባዛር በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል ዛሬ ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም ተጀምሯል ፡፡
ጆሽዋ ቁጠባና ብድር ህ/ሥ ማህበር ተጋባዥ በመሆን እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
የተወደዳችሁ አባላት በማዕከሉ በመገኘት የዝግጅቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኃል ፡፡
🙏5🤝2
ማህበራችን ጆሽዋ ሲሳተፍበት የነበረዉ የኅብረት_ስራ_ኤግዚቢሽን-ባዛርና ሲምፖዚየም 2017 ዓ.ም ተጠናቀቀ።

በኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮምሽን እና በአዲስ አበባ ኅብረት ስራ ኮምሽን በጥምረት  ከ ጥር 28- የካቲት 3 ቀን 2017ዓ.ም የተዘጋጀው ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ሲምፖዚየም በስኬት ተጠናቋል።

በከተሞች አካባቢ በግብርና ምርቶችና ሸቀጦች ላይ ለሚፈጠረው ያልተገባ የዋጋ ንረት ኀብረት ሥራ ማህበራት አምራቾችን ከከተማ ሸማቾች ጋር በቀጥታ የግብይት ትስስር በመፍጠርና አላስፈላጊ የግብይት እሴት ሰንሰለቶችን በማስቀረት ምርቶችና ሸቀጦች ለዜጎች ፍትሃዊ በሆነ የገበያ ዋጋ ተደራሽ እንዲሆን ለማድረግ እያደረጉ ያሉት ጥረቶች ተጠቃሽ  መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮምሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ሽጉጤ ገልፀዋል፡፡

የአዲስ አበባ ኅብረት ስራ ኮምሽን ኮሚሽነር ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ በመዝጊያ  መርሀ-ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር ከ300 በላይ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች ለግብይት በመቅረብ  አምራችና ተጠቃሚን በቀጥታ አገናኝተዋል ሲሉ ተደምጠዋል።

በማጠቃለያም ለፕሮግራሙ መሳካት ከጎን ለሆኑ ልዩ ልዩ አጋር ድርጅቶች እና ማህበራት የምስጋና እና እውቅና በመስጠት መርሀ-ግብሩ በደማቅ የመዝጊያ ስነ-ስርዓት ተጠናቋል፡፡
👍8👏31
ዉድ የጆሽዋ አባላት የ2016 ዓ.ም ትርፍ 29.36 በመቶ ግዴታቸዉን ለተወጡ አባላት እያከፋፈለና በደብተራቸዉ እየመዘገበ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በተሰጠዉ ማሳሰብያ መሠረት የአባልነት ግዴታችሁን እየተወጣችሁ የምትገኙ አባላት ከልብ እያመሰገንን ፤ ግዴታችሁን አሁንም ያላሟላችሁ አባላት በሚቀርባችሁ ቅርንጫፍ በመቅረብ የአባልነት ግዴታ እንድትወጡ በድጋሜ በጥብቅ እናሳስባለን ፡፡
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ፤
ኦሎምፒያ ቅርንጫፍ 0115582066
ፒያሳ ቅርንጫፍ 0111281200
ቃሊቲ ቅርንጫፍ 0114707211
ልደታ ቅርንጫፍ 0115573891
አየርጤና ቅርንጫፍ 0113694179
መገናኛ ቅርንጫፍ 0116661102
አያት ንዑስ ቅርንጫፍ 0116144788
5 ኪሎ ንዑስ ቅርንጫፍ 0111542778
ፊላንስ ንዑስ ቅርንጫፍ 0112591402
ቄራ ንዑስ ቅርንጫፍ 0974309188
ጀሞ ንዑስ ቅርንጫፍ 0114719078
ሰሚት ንዑስ ቅርንጫፍ 0906804747
ዋና መ/ቤት ፡ ደንበል አደባባይ ፊት ለፊት ኦሎምፒያ ገባ ብሎ ጆሽዋ ህንጻ 0115584416/18
የማህበሩ ሂሳብ ቁጥር
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000000987666
ብርሐን ባንክ 1501610065593
አዋሽ ባንክ 01303075291800
👍7
የጆሽዋ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የህ/ሥራ ማህበር የቲክቶክ ገጽ ነዉ ፡፡
መላዉ የጆሽዋ ቤተሰቦች እንኳን ለ2017 ዓ.ም የትንሳኤ መታሰቢያ በአል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ።
9👍1
ማስታወቂያ

በ ኢቫንጃሊካል ቴሌቪዥን /Evangelical Tv/

እና

በ ጂኤም ኤም ቴሌቪዥን /GMM Tv/

ላይ የማህበሩ ማስታወቂያዎች እየተላለፉ በመሆኑ እንድትከታተሉ ተጋብዘዋል።
👏12👍6🙏4
የተከበራችሁ የጆሽዋ አባላት እንኳን ለአባላት ቀን አደረሳችሁ!!
በአሉ ከዛሬ ግንቦት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ቅርንጫፎች ይህንን በመሰለ መልኩ በመከበር ላይ ይገኛል ፡፡
እርስዎም አቅራቢያዎ ወደሚገኘዉ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ ፡፡
👍141