ጆሽዋ የቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የህብረት ሥራ ማህበር Joshua Saving & credit cooperative
905 subscribers
482 photos
4 videos
1 file
14 links
ማህበራችን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች የቁጠባና የብድር እንዲሁም አነስተኛ የብድር መድህን
+251-11-558-4416/18
+251-11-558-29-70
+251-11-558-20-66
+251-11-470-72-11
+251-11-470-21-99
+251-11-557-40-92
+251-11-369-41-79
+251-11-666-11-02
09935315330 0930050687
www.joshuaet.com
Download Telegram
መልካም የሥራና የስኬት ሳምንት ይሁንላችሁ!!
👏3🙏1🤝1
የማህበሩ የስራ አመራር ቦርድ እንዲሁም በዋና መ/ቤት ዋና ስራ አስኪያጅን ጨምሮ የተለያዩ የሥራ ክፍል ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት የማህበሩን ልዩ ልዩ የሥራ ክፍል መመርያዎች አዲስ ለተቀላቀሉት የቦርድ ኃላፊዎች ገለጻና ማብራርያ በህዳር 03 2017 ዓ.ም በማህበሩ ዋና መ/ቤት ተደርጓል ፤
👍2🤝1
በህዳር 07 ቀን 2017 ዓ.ም ከተለያዩ ቅርንጫፎች ለተመረጡ የማህበሩ አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የምክክር ጊዜ በማህበሩ ዋና ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ተደርጓል፤

በዕለቱም የተገኙ አባላት ለማህበሩ መጠናከር እና መሻሻል የሚገባቸዉን አስተያየት እና ጥያቄ አቅርበዋል ፤ ከማህበሩም የሥራ ኃላፊዎች ምላሽ እና ማብራርያ ተሰቷቸዋል፤

በተጨማሪም የዕጣ/አክሲዮን መጠናቸዉን፣ ቁጠባቸዉን ለመጨመርና ለሌሎች ሰዎች ወደ ማህበሩ እንዲቀላቀሉ ለመናገርና ለመጋበዝ ቃል በመግባት እንዲሁም በዕለቱም በገቡት መሰረት በመከፈል መልካም ጊዜ አሳልፈናል፡፡
ይህ ከአባላት ጋር የመገኛኘትና የመመካከር ሂደት በሌሎችም አባላቶች ተጠናክሮ ይቀጥላል ፡፡
🙏7👍4🤝1