የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያጠናቀቁ የስራ አመራር ቦርዶችና ልዩ ልዩ የኮሚቴ አባላት አዲስ ለተመረጡት አመራሮች በዛሬዉ ቀን በሳሮማርያ ሆቴል በጉባኤዉ በተመረጡ አስመራጭ ኮሚቴዎች አማካኝነት ርክክብ አድርገዋል።
ለተሰናበቱትም አመራሮች የምስጋና ጊዜ ተደርጓል።
አዳዲሶቹም ከነባሮቹ ጋር ትዉዉቅ አድርገዋል ።
ለተሰናበቱትም አመራሮች የምስጋና ጊዜ ተደርጓል።
አዳዲሶቹም ከነባሮቹ ጋር ትዉዉቅ አድርገዋል ።
👍1👏1🙏1
መልካም የሥራና የስኬት ሳምንት ይሁንላችሁ!!
👏3🙏1🤝1