የአባላት አራተኛዉ ቀን ግንቦት 14 2017 ዓ.ም
❤4👍1
የአባላት አምስተኛ ቀን ግንቦት 15 ቀን 2017 ዓ.ም
🤝4❤1🙏1
የተወደዳችሁ የጆሽዋ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህብረት ስራ ማህበር አባላት በሙሉ
ሰኔ 30, 2017 ዓ.ም በጀት መዝጊያ እንደመሆኑ ማህበሩ በሚገለገልባቸዉ ባንኮች ያስገባችሁበትን ደረሰኝ በመሉ የበጀት ዓመቱ ሂሳብ ከመዘጋቱ በፊት ወደ ቅርንጫፎቻችን ይዛችሁ በመቅረብ እንድታወራርዱ በተጨማሪም ውዝፍ የመደበኛ ቁጠባ ያለባችሁ አባላት እንድታስተካክሉ
እናሳስባለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ፤
0115584418/16

👍3❤1
የተወደዳችሁ የጆሽዋ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህብረት ስራ ማህበር አባላት በሙሉ ጠቅላላ ጉባኤ ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ቅዳሜ ጠዋት 3፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ስለሆነም አባላት በሙሉ የአባልነት ደብተራችሁን በመያዝ በጉባኤዉ ላይ እንድትገኙ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የአክብሮት ጥሪዉን ያስተላልፋል ፡፡
የመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ረቂቅ አጀንዳዎች፡-
1. የጉባኤ አጀንዳ ማጽደቅ፤
2. የ2017 በጀት ዓመት የሥራ ሪፖርት ማድመጥና ተወያይቶ ማጽደቅ፤
3. የ2018 በጀት ዓመት የበጀት እቅድ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ ፤
4. የ ጆሽዋ አምስት ዓመት እስትራቴጂ ፕላን ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
5. የዉስጠ ደንብ መመሪያ ላይ ማሻሻያ የተደረገባቸዉን አንቀጾች ተወያይቶ ማጽደቅ፤
6.ሌሎች አጀንዳዎች ካሉ ማወያይ
በለጠ መረጃ ይደዉሉ፤

🙏1