ሁለተኛ እንግዳ ወ/ሮ ዋጋዬ አንባቸዉ ይባላሉ የጆሽዋ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የህ/ሥራ ማህበር የረጅም ጊዜ አባልና የብድር ተጠቃሚ ናቸዉ ፤
• የሻሎም የመኪና እጥበት ድርጅት ባለቤት ናቸዉ፤ ድርጅቱ የከርሰ ምድር ዉሃ በማዉጣት ለመኪና ፣ ምንጣፍ እጥበት እንዲሁም ለግለሰብና ለድርጅት ዉሃ ማቅረብ ስራ ላይ የተሰማራ ነዉ፤
• ድርጅታቸዉን ሲጀምሩ በሦስት ሠራተኛ ነበረ ከጆሽዋ መቶ ሺህ በመበደር ማስፋፋት አሰቡ ተበደሩ እንዳሰቡትም አደረጉት ተሳካላቸዉ፤ ብድሩን ቀጥለዉም ሦስት መቶ ሺህ ተበድረዉ የበለጠ ስራቸዉን አጠናከሩበት፤ለወደፊቱም ብዙ እቅድ አላቸዉ ከአያያዛቸዉ እንደሚሳካላቸዉ ምንም ጥርጥር የለዉም ፡፡
• በአሁኑ ወቅት በሻሎም መኪና እጥበት 25 ሠራተኖች የሥራ ዕድል ተፈጥሮላቸዉ እየሰሩ ይገኛሉ፤
• ወ/ሮ ዋጋዬ በአሁኑ ወቅት ልጆቻቸዉን ለቁም ነገር አብቅተዉ ዉኃ ማመላለሻና መሸጫ እና መንቀሳቀሻ መኪና ባለቤትም ሆነዋል ፤ ለአከባቢዉ ማህበረሰብም ብዙ እገዛዎችን በማድረግ ላይ የሚገኙ እጅግ ብርቱ ሠራተኛ ናቸዉ ፡፡
• ወ/ሮ ዋጋዬ አንባቸዉ በመልእክታቸዉ በተለይ በተለይ ለሴት እህቶቻችን አርአያ እንደመሆናቸዉ መጠን ወደ እርሳቸዉ ቢመጡ ምክር እንደሚሰጡ፣ እንደሚያበረታቱ አበክረዉ ገልጸዋል ፤ መሻሻል ካሰቡ ጆሽዋ አባል ሆነዉ በመቆጠብ ተበድሮ እንደእሳቸዉ መለወጥ አልፎም ለሌሎች መትረፍ እንደሚቻል ገልጸዋል ፤የእሳቸዉ ምስክርነት ከበቂ በላይ መሆኑን በቦታዉ ተገኝተን ባደረግነዉ ቅኝት ለመረዳት ችለናል ፡፡
ተጨማሪዉን ከወ/ሮ ዋጋዬ አንባቸዉ አንደበት እንከታተል ፡፡
ምስክርነቱ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የጠዋት ገበያ ፕሮግራም ላይ ጥር 07 ቀን 2017 ዓ.ም የተላለፈ ነዉ ፡፡

👍7🙏1
ማህበራችን ጆሽዋ ሲሳተፍበት የነበረዉ የኅብረት_ስራ_ኤግዚቢሽን-ባዛርና ሲምፖዚየም 2017 ዓ.ም ተጠናቀቀ።
በኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮምሽን እና በአዲስ አበባ ኅብረት ስራ ኮምሽን በጥምረት ከ ጥር 28- የካቲት 3 ቀን 2017ዓ.ም የተዘጋጀው ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ሲምፖዚየም በስኬት ተጠናቋል።
በከተሞች አካባቢ በግብርና ምርቶችና ሸቀጦች ላይ ለሚፈጠረው ያልተገባ የዋጋ ንረት ኀብረት ሥራ ማህበራት አምራቾችን ከከተማ ሸማቾች ጋር በቀጥታ የግብይት ትስስር በመፍጠርና አላስፈላጊ የግብይት እሴት ሰንሰለቶችን በማስቀረት ምርቶችና ሸቀጦች ለዜጎች ፍትሃዊ በሆነ የገበያ ዋጋ ተደራሽ እንዲሆን ለማድረግ እያደረጉ ያሉት ጥረቶች ተጠቃሽ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮምሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ሽጉጤ ገልፀዋል፡፡
የአዲስ አበባ ኅብረት ስራ ኮምሽን ኮሚሽነር ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ በመዝጊያ መርሀ-ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር ከ300 በላይ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች ለግብይት በመቅረብ አምራችና ተጠቃሚን በቀጥታ አገናኝተዋል ሲሉ ተደምጠዋል።
በማጠቃለያም ለፕሮግራሙ መሳካት ከጎን ለሆኑ ልዩ ልዩ አጋር ድርጅቶች እና ማህበራት የምስጋና እና እውቅና በመስጠት መርሀ-ግብሩ በደማቅ የመዝጊያ ስነ-ስርዓት ተጠናቋል፡፡

👍8👏3❤1
ዉድ የጆሽዋ አባላት የ2016 ዓ.ም ትርፍ 29.36 በመቶ ግዴታቸዉን ለተወጡ አባላት እያከፋፈለና በደብተራቸዉ እየመዘገበ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በተሰጠዉ ማሳሰብያ መሠረት የአባልነት ግዴታችሁን እየተወጣችሁ የምትገኙ አባላት ከልብ እያመሰገንን ፤ ግዴታችሁን አሁንም ያላሟላችሁ አባላት በሚቀርባችሁ ቅርንጫፍ በመቅረብ የአባልነት ግዴታ እንድትወጡ በድጋሜ በጥብቅ እናሳስባለን ፡፡
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ፤
ኦሎምፒያ ቅርንጫፍ 0115582066
ፒያሳ ቅርንጫፍ 0111281200
ቃሊቲ ቅርንጫፍ 0114707211
ልደታ ቅርንጫፍ 0115573891
አየርጤና ቅርንጫፍ 0113694179
መገናኛ ቅርንጫፍ 0116661102
አያት ንዑስ ቅርንጫፍ 0116144788
5 ኪሎ ንዑስ ቅርንጫፍ 0111542778
ፊላንስ ንዑስ ቅርንጫፍ 0112591402
ቄራ ንዑስ ቅርንጫፍ 0974309188
ጀሞ ንዑስ ቅርንጫፍ 0114719078
ሰሚት ንዑስ ቅርንጫፍ 0906804747
ዋና መ/ቤት ፡ ደንበል አደባባይ ፊት ለፊት ኦሎምፒያ ገባ ብሎ ጆሽዋ ህንጻ 0115584416/18
የማህበሩ ሂሳብ ቁጥር
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000000987666
ብርሐን ባንክ 1501610065593
አዋሽ ባንክ 01303075291800

👍7
የጆሽዋ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የህ/ሥራ ማህበር የቲክቶክ ገጽ ነዉ ፡፡
የማህበሩ ቀደምት አባል የሆኑት ነብይ ባህርነሽ ሰይፉ ብድር ተበድረዉ የተጠቀሙበት የስኬት ተሞክሮhttps://www.tiktok.com/@joshua_sacco/video/7488630044504395013?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7485373782301099525
TikTok
TikTok · JoshuaSacco
Check out JoshuaSacco’s video.
👍3
ማስታወቂያ
በ ኢቫንጃሊካል ቴሌቪዥን /Evangelical Tv/
እና
በ ጂኤም ኤም ቴሌቪዥን /GMM Tv/
ላይ የማህበሩ ማስታወቂያዎች እየተላለፉ በመሆኑ እንድትከታተሉ ተጋብዘዋል።

👏12👍6🙏4
መልካም የስራ ቀን ይሁንላችሁ!
👍5❤3🙏2
የተከበራችሁ የጆሽዋ አባላት እንኳን ለአባላት ቀን አደረሳችሁ!!
በአሉ ከዛሬ ግንቦት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ቅርንጫፎች ይህንን በመሰለ መልኩ በመከበር ላይ ይገኛል ፡፡
እርስዎም አቅራቢያዎ ወደሚገኘዉ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ ፡፡

👍14❤1