Forwarded from የተዝኪያህ እና የተርቢያ ትምህርት ክፍል✨ (رميصاء)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
يبكي يشتاق إلينا ولم يرانا🥹🥹
ልቦች ወደ አላህ መልክተኛ ናፍቀዋል
ለነቢዩ ﷺ ያለው ናፍቆት የሚነገሩ ቃላት ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም የእሳቸውን ሱና በመከተል እና በሳቸው ላይ ሰላዋትና ሰላምን አብዝቶ በማውረድ የሚገለጽ ፍቅር ነው።
اللهم صل وسلم على نبينا محمد عدد ما ذكره الذاكرون وصل وسلم عليه عدد ما غفل عن ذكره الغافلون
https://t.me/ruhulummahtezkiya

❤3
Forwarded from የተዝኪያህ እና የተርቢያ ትምህርት ክፍል✨ (🦋)
በቀጥተኛው መንገድ (በእስቲቃማ) ላይ በሚደረግ ጉዞ ውስጥ ልትደክም፣ ልትዳከም፣ ልታለቅስ ወይም ልትሰናከል ትችላለህ… ነገር ግን በፍጹም እጅ አትስጥ።
በደከምክ ቁጥር እንዲህ በል፦ “ጌታዬ ሆይ! አንተን በመታዘዝ ላይ እርዳኝ፤ ልቤንም በዲንክ ላይ አጽናልኝ።”
በደከምክ ቁጥር እንዲህ በል፦ “ጌታዬ ሆይ! አንተን በመታዘዝ ላይ እርዳኝ፤ ልቤንም በዲንክ ላይ አጽናልኝ።”
👍3
Forwarded from የተዝኪያህ እና የተርቢያ ትምህርት ክፍል✨ (🦋)
በ አላህ መልካም ፍቃድ የ ክረምት ኮርሳችን ጨርሰናል🎊🎊🎊
አላህ በተማርነው ተጠቃሚ ያድርገን Attendance ያልጨረሳችሁ ጨርሱ የደርሳችን መዝጊያ የሚሆነወ በ አሳይመንት ነው አላህ ካለ ነገ ይላካል
አላህ በተማርነው ተጠቃሚ ያድርገን Attendance ያልጨረሳችሁ ጨርሱ የደርሳችን መዝጊያ የሚሆነወ በ አሳይመንት ነው አላህ ካለ ነገ ይላካል
አዲስ የደርስ ፕሮግራም ኪታቦችን በተለያዮ ፈኖች ከ አሊፍ መጀመር ለሚፈልጉ
ከ2-3 አመታት ሊፈጅ የሚችል ኮርስ
ከ2-3 አመታት ሊፈጅ የሚችል ኮርስ
👍12
የሚሰጡ ደርሶች
🔴 ተውሂድ እና አቂዳ
ኡሱሉ ሰላሳ
አል-ቀዋዒዱል አርባዕ
አል-ዋጂባቱል ሙተሂማ
ኪታቡ ተውሒድ
ዐቂደቱ አህሊሱና ወልጀማዐህ
አልዐቂደቱል ዋሲጢያህ
አል-ቀዋዒዱል ሙሥላ
🔴 የሻፊዒይ ፊቅህ
ሰፊነቱነ-ነጃ
ሰፊነቱስ-ሶላት
🔴 ሐዲሥ
አርበዒን አን-ነወዊያህ
ዑምደቱል አሕካም
🔴 ነሕው
ነህው ለጀማሪዎች 1 እና 2
🔴 አሱለል ፊቅህ
መትን አል-ወረቃት
አል ኡሱል ሚን ኢልሚል ኡሱል
🔴 ሙስጦለሑል ሐዲሥ
መንዙመቱል በይቁኒያህ
ኑኽበቱል ፈክር
🔴 ኡሉሙል ቁርአን
አውደሁል በያን
🔴 አዳብ እና ሱሉክ
ታኢየቱል ኢልቤሪ
ተጅዲዱል ኢማን
አዳቡ ዳሪሲ ወል ሙደሪስ
🔴 ሲራ
ሚኢያ
አልሙኒራ
ኹላሷ
🔴 አረበኛ
ዱሩሱ ሉገተል አረቢያ 1
የደርሱ አካሄድ እና መስፈርቶች
1 ደርሱ በሳምንት 3 ቀን ነው ሚሰጠው።ከምሽቱ 3 ሰአት ጀምሮ።
2 ተማሪ ላይቭ መገኘት እና ደርሶች ላይ መሳተፍ ግዴታ ነው። 3 ቀን በወር ውስጥ ላይቭ ደርስ ያልተገኘ ከደርሱ ይሰናበታል።
3 ሚተሀፈዙ ኪታቦችን መሀፈዝ አሳይመንት በሚገባ መስራት እና ሰአቱን መጠበቅ ግዴታ ነው።
4 ወርሀዊ ክፍያ 250 ብር ሲሆን በወሩ የመጀመርያ ቀን መክፈል ግዴታ ነው።
5 ተማሪዎችን ማክበር እና በሙራጀአ ቀን ከተመደበለት ተማሪ ጋር አብሮ መሟጠል ግድ ነው።
የተለያዮ ህጎችን በመማርያው ሰአት ላይ ስለሚሰጥ መከታተል ግዴታ ነው።
ለመመዝገብ
@ilmcourseregistrationbot
@ilmcourseregistrationbot
https://t.me/ruhulumma

Ruhul umma islamic institution✨ مؤسسة روح الأمة الإسلامية✨
የሚሰጡ ደርሶች 🔴 ተውሂድ እና አቂዳ ኡሱሉ ሰላሳ አል-ቀዋዒዱል አርባዕ አል-ዋጂባቱል ሙተሂማ ኪታቡ ተውሒድ ዐቂደቱ አህሊሱና ወልጀማዐህ አልዐቂደቱል ዋሲጢያህ አል-ቀዋዒዱል ሙሥላ 🔴 የሻፊዒይ ፊቅህ ሰፊነቱነ-ነጃ ሰፊነቱስ-ሶላት 🔴 ሐዲሥ አርበዒን አን-ነወዊያህ ዑምደቱል አሕካም 🔴 ነሕው ነህው ለጀማሪዎች 1 እና 2 🔴 አሱለል ፊቅህ መትን አል-ወረቃት አል ኡሱል…
እዚ ያልተዘረዘሩ አንዳንድ ሚጨመሩ ደርሶች ይኖራሉ ኢንሻአላህ✨
እና በዛ ከተባለ እስከ 20 ተማሪ ብቻ ነው ሊፈለግ ሚችለው አላማችን በደንብ ማጥራት ስለሆነ
እና በዛ ከተባለ እስከ 20 ተማሪ ብቻ ነው ሊፈለግ ሚችለው አላማችን በደንብ ማጥራት ስለሆነ
❤1
Forwarded from تأصيل العلم
አሰሉአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንደምን አላችሁ አላህ መልካም ፍቃዱ ከሆነ ደርሳችን መስከረም 25 የሚጀመር ሲሆን በተርም የተከፋፈለ ነው ሚሆነው አንድ አመት ሁለት ተርም ይኖረዋል አንድ ተርም ደግሞ 5 ወር ከግማሽ ይሆናል።
በአላህ መልካም ፍቃድ በመጀመርያው ተርም የምንቀራቸው ኪታቦች
አዳብ: አዳቡ ዳሪሲ ወልሙደሪስ
አቂዳ: አልኡሱሉ ሰላሳ
ሀዲስ: አርበኡን አነወዊያህ (ክፍል 1)
ፊቅህ: ሰፊነቱ ነጃ
ሲራ: ኹላሰቱ ኑረል የቂን (ክፍል 1)
በአላህ መልካም ፍቃድ ኪታቦቹን ይዛችሁ እንገናኝ ላይቭ ግዴታ ነውና መቅረት በፍፁም አይቻልም።
በአላህ መልካም ፍቃድ በመጀመርያው ተርም የምንቀራቸው ኪታቦች
አዳብ: አዳቡ ዳሪሲ ወልሙደሪስ
አቂዳ: አልኡሱሉ ሰላሳ
ሀዲስ: አርበኡን አነወዊያህ (ክፍል 1)
ፊቅህ: ሰፊነቱ ነጃ
ሲራ: ኹላሰቱ ኑረል የቂን (ክፍል 1)
በአላህ መልካም ፍቃድ ኪታቦቹን ይዛችሁ እንገናኝ ላይቭ ግዴታ ነውና መቅረት በፍፁም አይቻልም።
👍2
Forwarded from تأصيل العلم
✨የደርስ ቀናትን በተመለከተ ሰኞ እሮብ እና አርብ ከምሽቱ 3 ሰአት እስከ 4 ሰአት ነው።
✨አንድ ኪታብ ጨርሰን ነው ወደሌላው ምንሻገር ኢላ ሚካፈሉ ኪታቦች ሲቀሩ
✨ቅዳሜና እሁድ የግሩፕ ሙጧለአ እነቀ ፈተና ይኖራቹሀል።
✨በየኪታቡ ፈተና ይኖራል።
✨አቴንዳንሰስ ይያዛለወ
✨አንድ ኪታብ ጨርሰን ነው ወደሌላው ምንሻገር ኢላ ሚካፈሉ ኪታቦች ሲቀሩ
✨ቅዳሜና እሁድ የግሩፕ ሙጧለአ እነቀ ፈተና ይኖራቹሀል።
✨በየኪታቡ ፈተና ይኖራል።
✨አቴንዳንሰስ ይያዛለወ
👍3
Forwarded from تأصيل العلم
ደርሳችን ምናልባት ከታሰበለት ጊዜ ቀደም ብሎ ቀጣዮ ሳምንት እሮብ ሊጀመር ይችላል ሚቀየር ነገር ካለ አሳውቃቹሀለው ለማንኛውም ተዘጋጁ
ምንጀምረው ኪታብ አዳቡ ዳሪስ ነው አጭር ስለሆነ እሱን እንደጨረስን ኡሱልን እና አዱሩሱ ሉገተል አረብያን እንጀምራለን ኢንሻአላህ
ምንጀምረው ኪታብ አዳቡ ዳሪስ ነው አጭር ስለሆነ እሱን እንደጨረስን ኡሱልን እና አዱሩሱ ሉገተል አረብያን እንጀምራለን ኢንሻአላህ
❤1
ደረሰኝ በ @ilmcourseregistrationbot መላክ አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም
ሊንክ ያልተላከላቹ @abusekina11 ኑ
Forwarded from ✨STUDENT ABU SEKINA✨
እያንዳንዷ ሙስሊም እህት ልታውቀው የሚገባ ወሳኝ ትምህርት! 🌸
በዕለታዊ ህይወታችን ውስጥ ብዙዎቻችንን የሚያሸብሩ፣ ግራ የሚያጋቡ ና ጥያቄ የሚፈጥሩ የዒባዳ ህግጋትን በግልጽ የሚያስረዳ አዲስ ፕሮግራም ይዘንላችሁ መጥተናል!
✨ ለመሆኑ ይህንን ያውቁ ነበር?
• ደሙ ሀይደ ነው፣ ኒፋስ ወይንስ እስቲሃዳ?
• በእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ ሶላት ትሰግዳለች? ትፆማለች? ወይንስ ጉስል ታደርጋለች?
⚠️ ዲናችንን በግምት ሳይሆን በእውቀት እንወቅ!
📖 የኪታቡ ርዕስ
«الإبانة والإفاضة في أحكام الحيض والنفاس والاستحاضة»
(አል ኢባና ወልኢፋዳ ፊ አህካሚል ሀይድ ወኒፋስ ወልእስቲሃዳ)
🗓 መቼ? ሐሙስ ምሽት
⏰ ስንት ሰዓት? ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ
📍 የት? ረውደቱ ጧሊባት ቴሌግራም ቻናል ላይ
በዕለታዊ ህይወታችን ውስጥ ብዙዎቻችንን የሚያሸብሩ፣ ግራ የሚያጋቡ ና ጥያቄ የሚፈጥሩ የዒባዳ ህግጋትን በግልጽ የሚያስረዳ አዲስ ፕሮግራም ይዘንላችሁ መጥተናል!
✨ ለመሆኑ ይህንን ያውቁ ነበር?
• ደሙ ሀይደ ነው፣ ኒፋስ ወይንስ እስቲሃዳ?
• በእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ ሶላት ትሰግዳለች? ትፆማለች? ወይንስ ጉስል ታደርጋለች?
⚠️ ዲናችንን በግምት ሳይሆን በእውቀት እንወቅ!
📖 የኪታቡ ርዕስ
«الإبانة والإفاضة في أحكام الحيض والنفاس والاستحاضة»
(አል ኢባና ወልኢፋዳ ፊ አህካሚል ሀይድ ወኒፋስ ወልእስቲሃዳ)
🗓 መቼ? ሐሙስ ምሽት
⏰ ስንት ሰዓት? ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ
📍 የት? ረውደቱ ጧሊባት ቴሌግራም ቻናል ላይ
Ruhul umma islamic institution✨ مؤسسة روح الأمة الإسلامية✨
የሚሰጡ ደርሶች 🔴 ተውሂድ እና አቂዳ ኡሱሉ ሰላሳ አል-ቀዋዒዱል አርባዕ አል-ዋጂባቱል ሙተሂማ ኪታቡ ተውሒድ ዐቂደቱ አህሊሱና ወልጀማዐህ አልዐቂደቱል ዋሲጢያህ አል-ቀዋዒዱል ሙሥላ 🔴 የሻፊዒይ ፊቅህ ሰፊነቱነ-ነጃ ሰፊነቱስ-ሶላት 🔴 ሐዲሥ አርበዒን አን-ነወዊያህ ዑምደቱል አሕካም 🔴 ነሕው ነህው ለጀማሪዎች 1 እና 2 🔴 አሱለል ፊቅህ መትን አል-ወረቃት አል ኡሱል…
ምዝገባ አላህ ካለ እሮብ ይጠናቀቃል እና ደርስ ይጀመራል ደርስ ከተጀመረ ቡሀላ ማንኛውም ተማሪ አንቀበልም
Forwarded from ✨STUDENT ABU SEKINA✨
📢 አዲስ የኪታብ ድርስ፦
"ሪሕለቱል የቂን" (رحلة اليقين)
#ኮርስ 3
"እንዲህ ያለው ታላቅ ዓለም ፈጣሪ ሳይኖረው ሊኖር ይችላልን?"
«هل يمكن أن يكون هذا الكون العظيم بلا خالق؟»
ይህንና መሰል ጥያቄዎችን የምንመልስበት ድንቅ ፕሮግራም ይዘንላችሁ ቀርበናል!
📅 ቀን፦ ማክሰኞ
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:30
🎙 አቅራቢ፦ በኡስታዝ አቡሰኪና
📍 ቦታ፦ በአቡ ሰኪና ቴሌግራም ቻናል ላይ
https://t.me/abusekinaalahabeshiy
https://t.me/abusekinaalahabeshiy
🔗 እንዳያመልጥዎ! ለወዳጅ ዘመድዎም በማጋራት የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ።
"ሪሕለቱል የቂን" (رحلة اليقين)
#ኮርስ 3
"እንዲህ ያለው ታላቅ ዓለም ፈጣሪ ሳይኖረው ሊኖር ይችላልን?"
«هل يمكن أن يكون هذا الكون العظيم بلا خالق؟»
ይህንና መሰል ጥያቄዎችን የምንመልስበት ድንቅ ፕሮግራም ይዘንላችሁ ቀርበናል!
📅 ቀን፦ ማክሰኞ
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:30
🎙 አቅራቢ፦ በኡስታዝ አቡሰኪና
📍 ቦታ፦ በአቡ ሰኪና ቴሌግራም ቻናል ላይ
https://t.me/abusekinaalahabeshiy
https://t.me/abusekinaalahabeshiy
🔗 እንዳያመልጥዎ! ለወዳጅ ዘመድዎም በማጋራት የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ።
Ruhul umma islamic institution✨ مؤسسة روح الأمة الإسلامية✨
የሚሰጡ ደርሶች 🔴 ተውሂድ እና አቂዳ ኡሱሉ ሰላሳ አል-ቀዋዒዱል አርባዕ አል-ዋጂባቱል ሙተሂማ ኪታቡ ተውሒድ ዐቂደቱ አህሊሱና ወልጀማዐህ አልዐቂደቱል ዋሲጢያህ አል-ቀዋዒዱል ሙሥላ 🔴 የሻፊዒይ ፊቅህ ሰፊነቱነ-ነጃ ሰፊነቱስ-ሶላት 🔴 ሐዲሥ አርበዒን አን-ነወዊያህ ዑምደቱል አሕካም 🔴 ነሕው ነህው ለጀማሪዎች 1 እና 2 🔴 አሱለል ፊቅህ መትን አል-ወረቃት አል ኡሱል…
ምዝገባው እስከ 3 ሰአት ድረስ ብቻ ክፍት ይሆናል ኢንሻአላህ
Forwarded from ✨STUDENT ABU SEKINA✨
تأصيل العلم
تأصيل العلم – الأصول الثلاثة ١٤
የላኢላሀ ኢለላህ ሸርጦችን በተወሰነ የተመለከትንበት የአሁን ደርስ ነው ምናልባት ከጠቀማችሁ
👍3❤1