እግዚአብሔር አንድ ልጅ ነው ያለው ፤ የሰጠንም እርሱን ነው። ልጁ የእኛ እምነት ማረፊያ ከመሆኑ በፊት የአባቱ ፍቅር ማረፊያ ነበር። የእግዚአብሔርን ፍቅር ጥልቀት የተረዳነው እግዚአብሔር ዘላለማዊ ልጁን ፤ አንዱን ልጁን በሰጠበት በዚህ ክስተት ነው።
@romans321
@romans321
@romans321
@romans321
❤18👍9
እግዚአብሔር ሥጋ በነሳው ልጁ ወደ ዓለም የገባው፣ የወደቀው ዓለም አዳኝ ሆኖ ነው። በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት በልጁ ወዳዳነው ዓለም የገባው ደግሞ አዳሽ ሆኖ ነው። በዚህም ሂደት እግዚአብሔር የተሰበረ ዓለም ጠጋኝ ነው።
🖌Aidan Nichols
@romans321
@romans321
🖌Aidan Nichols
@romans321
@romans321
❤5👍5
ወደ ዕብራውያን 2
14-15፤ እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።
16፤ የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም።
17፤ ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።
18፤ እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
1ኛ ዮሐንስ 1
2፤ ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤

👍10❤2
ስለ መንፈስ ቅዱስ አባቶች...
የሞስኮው ቅዱስ ፕላሬት: 'መንፈስ' ቅዱስ የማይፋጅ እሳት ነው : እምነትን የሚያበራ : ፍቅርን የሚያሞቅ : የእግዘብሔርን ሕግ በልብ የሚናገር የእሳት ልሳን ነው። ከዓለም ምርኮ ለይቶ በእግዚአብሔር ዘንድ ወዳለው ተስፋ መራን በንስሐ እንድንቀርብ አበረታን''።
አርጌንስ: ''ያለ መንፈስ ቅዱስ ከአብና ከወልድ ጋር ሕብረት ማድረግ አንችልም ''።
ቅዱስ አትናቴዎስ: ''ከመንፈስ ቅዱስ ተለይተን እኛ ለእግዚአብሔር እንግዶች ነን''።
ዓይነ ስውሩ ዲዲሞስ: ''መልካም እረኞች በጎቻቸውን ከቀበሮ ለመጠበቅ በጎቻቸው ላይ ልዩ ምልክት ያደርጋሉ: ምልክት የሌለው በግ በቀላሉ በቀበሮ ይበላል: መንፈስ ቅዱስም የተዋጀንበት ማኅተም ነው''።
ታላቁ ቅዱስ መቃርዮስ: ''ክርስቲያኖችን የሚሸፍነው እነርሱም የሚለብሱት ልብስ መንፈስ ቅዱስ ነው''

👍7🔥3
ትንቢተ ኢሳይያስ 66
1፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሰማይ ዙፋኔ ነው፥ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፤ የምትሠሩልኝ ቤት ምን ዓይነት ነው? የማርፍበትስ ስፍራ ምንድር ነው?
2፤ እነዚህን ሁሉ እጄ ሠርታለችና እነዚህ ሁሉ የእኔ ናቸው ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት፥ መንፈሱም ወደ ተሰበረ፥ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።

👍10❤8🔥3
እግዚአብሔር አብ የክርስቶስን ሞት በሕዝቡ ዘለአለማዊ ሞት ስፍራ ተቀበለው፤ ይህንም ማድረግ የቻለው የእግዚአብሔር ልጅ ስለ ሆነ የእርሱ ዋጋ ወሰን የሌለው በመሆኑ ነው።
እግዚአብሔር ለክርስቶስ ሞት ከፍ ያለ ትኩረት የሰጠ መሆኑ በምድር ላይ ጨለማ በመስፈኑ ፣ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከሁለት በመቀደዱ ፣ ምድር በመናወጡ ፣ ዓለቶች በመሰንጠቃቸው ፣ መቃብሮች በመከፈታቸውና ብዙ የሞቱ ቅዱሳን በመነሳታቸው ይታያል።
🖌ኮሊን

👍7❤3
በክርስቶስ በኩል ቅሩብ የሆነውን አምላክ ሳያውቁ ዕረፍት የማይገኝበት የሕይወት በረሃ ውስጥ ነፍስ በመዛል በትር ትደቆሳለች
እፎይታ በማጣት መክለፍለፍ ትዋትታለች
ብሶትና ትካዜ ቁዘማና ፍዘት ያደነዝዛታል
በባዶነት ቆራ እየተጠበሰች መንሰፍሰፏ አይቀሬ ዕድል ይሆንባታል።
2ኛ ቆሮንቶስ 4
6፤ በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ በጨለማ ብርሃን ይብራ፡ ያለ እግዚአብሔር ነውና።
ሰለሞን አበበ: የተቆረሱ ነፍሶች

❤5
እግዚአብሔርን ማወቅ ሲመጣ የራሳችን ባዶነት በትክክል ይገለጥልናል። የእርሱን ምጡቅነትና ግርማዊ ገናናነት ስንገነዘበው የእኛ ኢመንትነትና ውሱንነት ፍንትው ብሎ ይታየናል። የቅድስናውን ነበልባላዊ ብርሃን ስናስብ ኃጢአታችንና መጥፎነታችን ፈጥጦና ገጦ እናገኘዋለን። የእኛን ባዶነት በተገነዘብን ጊዜ ከመታወቅ በሚያልፈው የጸጋው ሙላትና የፍቅሩ ባለጠግነት እንዲሸፍነን ወደ እርሱ እንገሰግሳለን። በኃጢአታችን ተጸጽተን በመናዘዝም ንስሓ እንገባለን።...ምኑ ቅጡ። ውድቀት በአዳም በኩል ሞትን አስከትሎ እንደገባ ጸጋም በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ጽድቅን አስከትሎ ገብቷል። የሰው ልጅ ሕይወት ምስጢራዊነትና ውስብስብነት በፍጥረቱ፤ በውድቀቱና በድኀነቱ አንጓዎች የተሰናሰለ ነው።
ሰሎሞን አበበ: ድፍርስ ጅረቶች
@romans321
@romans321
ሰሎሞን አበበ: ድፍርስ ጅረቶች
@romans321
@romans321
🔥3❤2
ወደ ሕይወቱ እንመጣ ዘንድ እግዚአበሔር ንስሐን ሰጥቶናል።
ንስሓው እውነተኛ እስከሆነ ድረስ የሚሰጠን ሕይወት እውነተኛ ሕይወት ነው።
ስለዚህ ሕይወት የማይዋሽ እግዚአብሔር ከዘላለም ዘመናት በፊት ተስፋን ሰጥቷልና።
ቲቶ 1:2

❤6🙏3