የሬነሳንስ ት/ቤት ከየካቲት 1 ቀን ጀምሮ ለሚካሄደው የመቂዶንያ ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ገቢ ለማሰባሰብ ይህን አካውንት 👉🏽1000733976768 ያዘጋጀ ሲሆን፤ የተቻላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉ እንጠይቃለን፡፡
👍8❤4
ሬነሳንስ ት/ቤት
አዲስ አበባ
ለተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
እሁድ የካቲት 22/2018 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት የተማሪዎች ውጤት የሚሰጥ ሲሆን ውድ ወላጆች በዕለቱ በተማሪዎች ስነ ምግባር፣ውጤት ና በመማር ማስተማር አጠቃላይ ሁኔታ ላይ አጭር ውይይት የሚደረግ በመሆኑ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ እና የልጆትን ውጤት እንዲወስዱ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ት/ቤቱ🖕6😁2