የካቲት 25/2018 ዓ.ም
ሬነሳንስ ት/ቤት
አዲስ አበባ
ለውድ የተማሪ ወላጆች
መቄዶንያ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር በተለያዩ ጊዜያት በት/ቤቱ በአካል እየተገኙ ድጋፍ እንድናደርግላቸው መጠየቃቸው ይታወሳል፡፡
በመሆኑም ውድ ወላጆች ለዚህ ቅንና በጎ ዓላማ እስከ ሰኞ የካቲት 30/2018 ዓ.ም ድረስ የቻላችሁትን ያክል እገዛ እንድታደርጉ በድጋሜ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ገቢ የሚያደርጉት ልጆት በሚማርበት የት/ት እርከን ሲሆን ከዚህ በታች በተገለፀው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር ይሆናል፡፡
የኬጂ/ቅድመ 1ኛ ት/ቤት 1000733970538
የ1ኛ ና መካከለኛ ደረጃ ት/ት ቤት 1000733963933
የ2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት 1000733976768
ት/ቤቱ
❤6