Renaissance School®
1.96K subscribers
451 photos
11 videos
193 files
34 links
Renaissance School
Download Telegram
Forwarded from Kolfe education official channel🇪🇹 (Mesfin Asnake)
Grade 12 Books.apk
112.7 MB
All Books Available

ከላይ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የመማሪያ መፅሀፎች ናቸው:: ሁሉንም የት/ዓይነት የያዘ App ስለሆነ ለመምህራን እና ለተማሪዎች ለአጠቃቀም ምቹ ነው።

         
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በ 'Remedial' ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ ሞልተው እንዲጨርሱ መገለጹ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ " አንዳንድ ትምህርት ቤቶች በሲስተም ችግር ምክንያት የተማሪዎቻችንን የትምህርት መስክ እና የዩኒቨርስቲ ምርጫ መሙላት ተቸግረናል " ባሉት መሰረት የትምህርት ሚኒስቴር የምርጫ መሙያ ጊዜውን እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

@tikvahethiopia
Forwarded from Renaissance School Pr1®