ሬሽ መጋረጃ ™️
1.68K subscribers
71 photos
2 videos
3 links
RESH | Crafting Comfort 🏠
የመጋረጃ ዲዛይንና ስፌት በትዕዛዝ። ወደ ክልል ከተሞች እናደርሳለን፦ ነቀምቴ፣ ባህር ዳር፣ አዳማ እና ሌሎችም።
Custom curtains delivered across Ethiopia.
💬 ዋጋ ለማወቅ DM: @reshhelpcenter
📍 Atena Tera, Efoyta Mall BC/GF-005
Download Telegram
📢ጥራት እና ውበት ያላቸውን መጋረጃዋች ሲፈልጉ ብቻ እኛ ጋር ይምጡ🌟

☎️ 0911717078 0951822555


#addisabab #curtain #መጋረጃ #megareja #resh
እንቁጣጣሽ! እንኳን ከ2018 ወደ 2019 ዓ.ም በሰላም አሸጋገራችሁ! 🌼
አዲስ ዓመት ሲመጣ አዲስ እቅድ፣ አዲስ ተስፋ... እና ደግሞ አሮጌውን መጋረጃ የመቀየር ግዴታ አብሮ ይመጣል! 😅

ዘንድሮ ያረጀውን መጋረጃ ሰቅለው፣ የጎረቤት መጫወቻ ከመሆን ይገላገሉ! አዲሱን ዓመት በደመቀ፣ አዲስ እና ዘመናዊ መጋረጃ ይቀበሉ ✨።
እኛ ሬሽ መጋረጃዎች፡
እንኳን ለቤትዎ፣ ለዓይንዎ የሚማርክ ምርጥ ምርጫዎችን ይዘን እንጠብቆታል። አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም ኢንቦክስ ያድርጉልን!

📍 አድራሻ: ኮልፌ አጠናተራ እፎይታ የገብያ ማዕከል ሱቅ ቁጥር BC/GF005
📞 ስልክ: 0911717078 0951822555

መልካም አዲስ ዓመት! የቤቶን የውበት ምዕራፍ ከእኛ ጋር ይክፈቱ! 🥂✨
❤1
እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼

እህቶቼ... አዲሱ ዓመት ሲመጣ አሮጌውን መጋረጃ አውርዶ አዲሱን መስቀል የቤት እመቤቶች ያልተጻፈ ህጋችን ነው! 😅
«ዘንድሮስ አይቀየርም» ብለው ምለው፣ እንግዶች ሊመጡ ጥቂት ቀናት ሲቀሩት ግን «የለም ይሄማ አያሳፍረኝም!» ብለው መጨነቅ ሰልችቶዎታል?

ጭንቀቱን ለኪስዎ በሚስማማ ዋጋ በእኛ ይተኩት! የ resh curtain መጋረጃዎች ቤቶን 180 ዲግሪ ቀይረው፣ እንግዶችዎ ስለ ውበቱ እያወሩ ቡናቸውን እንዲጠጡ ያደርጋሉ። 😉✨

ዘንድሮስ ቤትዎን በአዲስ መጋረጃ ያስውቡ!

📞 ስልክ: 0911717078
📩 ለማዘዝ (Inbox): @reshhelpcenter
❤1
መጋረጃው ነው እንጂ… ቤቱን ምን እንዲህ አሳመረው? 😂😍”

✨ ዘመናዊ ዲዛይን • ጥራት • ውበት
🇪🇹 ሬሽ መጋረጃ
📩 @reshhelpcenter ለትዕዛዝ DM ያድርጉልን።


#ሬሽመጋረጃ #መጋረጃ #የቤትውበት #Ethiopia #HomeDecor
✝️ እንኳን ለ2019 ዓ.ም. የተቀደሰው የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌼
የመስቀሉ ብርሃን ቤታችሁን በሰላም፣ በፍቅር እና በበረከት ይሙላ። ❤️
ሬሽ መጋረጃ — ለቤትዎ ውበት፣ ለልብዎ ደስታ።
🌼 መልካም የመስቀል በዓል! 🌼


#መስቀል #መልካም_የመስቀል_በዓል #Meskel #EthiopianOrthodox #ሬሽ_መጋረጃ
❤1
ቤታቹ ውስጥ አንድ ነገር ብቻ ቀይራቹ ውበቱን ማሻሻል ብትችሉ ምን ትቀይራላቹ? 👀
Anonymous Poll
100%
🪟 መጋረጃ
17%
🛋️ ሶፋ
0%
💡 መብራት
0%
🎨 የግድግዳ ቀለም
🔥 SHOWROOM DISPLAY SALE — RESH CURTAINS 🔥

የShowroom ላይ የተቀመጡ የመጋረጃ ሞዴሎቻችንን አሁን በልዩ የክሊራንስ ዋጋ እየሸጥን ነው! 🏠✨

💥 ልዩ ዋጋ
✨ የተለያዩ ውብ ዲዛይኖች
⏳ የተወሰነ ብዛት!
📩 የሚፈልጉትን ሞዴል ለማየት DM ያድርጉ
📞 0911 717 078 0951822555
📍 Kolfe Atena Tera — Efoyta Mall, BC/GF 005
RESH CURTAINS 🏠 | SHOWROOM DISPLAY CLEARANCE 🔥
ሬሽ መጋረጃ ™️
Photo
🎉 2 መጋረጃዎች ተሸጠዋል!

ቀሪዎቹ አሁንም ይገኛሉ ❤️

📍 ሾሩም ሾሩም ሾውሩም፣ እፎይታ ሞል፣ ኮልፌ አጠና ተራ

📞 0911717078 0910108317 0951822555
🤍 አዲስ ዲዛይን!
ባለ ጥልፍ ክሬም ቀለም ስስ መጋረጃ፣ በዕንቁ ማሰሪያ ያጌጠ። ቤትዎን ቀለል ያለና ደስ የሚል ያደርገዋል።
✅ በልኬትዎ የተሰራ
✅ ጥራት ያለው ጨርቅ
📞 ለማዘዝ: [0911717078 0910108317]
📍 [kolfe,atena tera, Efoyta mall bc/gf005 ]
❤2
[💙 ] ደንበኛችን በመጋረጃው ደስተኛ ሆኗል!

ሰማያዊ-ግራጫ መጋረጃ ከነጭ ስስ ጋር ሳሎንዎን እንዲህ ያሳምረዋል። ለአመሰግናለሁ ባይነትዎ እኛም እናመሰግናለን! [🙏]

> "አመሰግናለሁ" ❤️
> ከደንበኛችን የተላከ መልእክት

[📦] ወደ ክልል ከተሞች እናደርሳለን
ነቀምት፣ ባህር ዳር፣ አዳማ፣ ወለጋ እና ሌሎችም።

[🌍] ዲያስፖራ ነዎት?
ቤተሰብዎ ኢትዮጵያ ውስጥ ይረከባል፣ ወይም ወደ ውጭ እንልካለን።

[💬] ዋጋና ዝርዝር ለማወቅ በግል መልእክት (DM) ያናግሩን።(@reshhelpcenter
[📍] አጠና ተራ፣ እፎዮታ ሞል፣ BC/GF-005

RESH – Crafting Comfort
Soft light, quiet elegance. ✨
Cream sheer curtains, handcrafted by RESH in Addis Ababa.

For your home abroad or your family's home in Ethiopia. 🤍
✈️ We can arrange shipping to you
🏡 Or we deliver to your family in Ethiopia
📍 Visiting Ethiopia? Visit us at Atena Tera, Efoyta Mall, BC/GF-005

📩 DM us for prices and to order.

ለራስዎ ቤትም ሆነ ለቤተሰብዎ፣ ክሬም ሺር መጋረጃ። ለማዘዝ DM ያድርጉን። 🤍

RESH · Crafting Comfort

#RESH #CraftingComfort #SheerCurtains #EthiopianDiaspora #HabeshaHome #HomeDecor