Remote IT ሪሞት አይቲ
2.08K subscribers
1.29K photos
32 videos
26 files
679 links
✔️በቻናላችን✔️

💫ሰለ ክርፕቶ ካረንሲ
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 ስለ ኮምፒዩተር እና ፕርንተር


👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ

@remoteict
Download Telegram
#tiktok

የአሜሪካ #ሴኔት በመላው አሜሪካ " ቲክቶክ" ን ሊያግድ የሚችል አዋጅ ትላንት ለሊት አጽድቋል።

ከቀናት በፊት የተወካዮች ምክር ቤት " ቲክቶክ " እንዲታገድ ረቂቅ ሕግ ማጽደቁ ይታወሳል።

ትላንት ለሊት የአሜሪካ ሴኔት ተሰብስቦ " ቲክቶክ " ከቻይና ካልተፋትና ድርሻው በ9 ወር ውስጥ ለአሜሪካ ኩባንያ የማይሸጥ ከሆነ አሜሪካ ውስጥ አገልግሎት እንዳይሰጥ የሚያግድ አዋጅ አጽድቋል።

ቀጣዩ ሂደት ፕሬዜዳንቱን ይመለከታል።

ይህ አዋጅ ወደ ፕሬዝዳንት ጆ  ባይደን የተመራ ሲሆን እሳቸው ቀደም ሲል " ይህ አዋጅ እኔ ጋር ይድረስ እንጂ ፊርማዬን አኑሬበት ሕግ ሆኖ ይተገበራል " ብለው ነበር።

አሁን አሜሪካ ውስጥ 170 ሚሊዮ ተጠቃሚዎች ያሉት " ቲክቶክ " የመታገዱ ነገር እውን እየሆነ የመጣ ሲሆን ሂደቱ ረጅም ወራትን ሊወስድ ይችላል።

በሌላ በኩል ፥ ሴኔቱ ለዩክሬን ፣ ለእስራኤል እና ለሌሎች የባህር ማዶ የአሜሪካ አጋሮች የ95 ቢሊዮን ዶላር (5,419,427,000,000 ብር) የእርዳታ ጥቅል አፅድቆታል።

@remoteict
#TikTok #EU

" የቲክቶክን አደጋ በትክክል እናውቃለን " - ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን

' ቲክቶክ ' አውሮፓ ውስጥ የመታገድ ዕጣፋንታ ሊገጥመው እንደሚችል ተሰማ።

ባለፈው ሳምንት አሜሪካ ' ቶክቶክ ' በመላ ሀገሪቱ እንዲታገድ አልያም ለአሜሪካ ኩባንያ እንዲሸጥ ሕግ ማውጣቷ ይታወቃል። ለዚህም የሰጠችው ጊዜ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው።

አሁን ደግሞ መተግበሪያው የአውሮፓ ሀገራት ውስጥ የመታገድ ዕጣፋንታ ሊገጥመው እንደሚችል ተነግሯል።

የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ለኮሚሽኑ የ2024 ምርጫ በተደረገ አንድ ክርክር ላይ ' ቲክቶክ ' በአውሮፓ ሀገራት የመታገድ ዕጣፋንታው ዝግ እንዳልሆነ ጠቁመዋል።

ይህን ያሉት የአሜሪካ ' ቲክቶክ ' ን የማገድ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መድረሷን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ ነው።

ቮን ደር ሌየን ኮሚሽኑ ከመላው ዓለም በተቋሙ ስልኮች ላይ መተግበሪያው እንዳይሰራ ያደረገ የመጀመሪያ ተቋም መሆኑን አስታውሰዋል።

" የቲክቶክን አደጋ በትክክል ምንእንደሆነ እናውቃለን " ሲሉ አክለዋል።

ምንም እንኳን የአውሮፓ ኮሚሽን አውሮፓ ሀገራት ውስጥ ' ቲክቶክ ' ሊታገድ እንደሚችል ፍንጭ ቢሰጥም ልክ እንደ አሜሪካ በፍጥነት ተመሳሳይ መንገድ ይከተል እንደሆነ ለመደምደም ገና ነው ተብሏል።

የአውሮፓ ኮሚሽን በቅርቡ ከዋናው ቲክቶክ አነስ ብሎ የተዘጋጀው ' ቲክቶክ ላይት (ተጠቃሚዎች ተከፍሏቸው ቪድዮ የሚያዩበት) ' በህጻናት እና ተጠቃሚዎች የአዕምሮ ጤንነት ላይ ሊያስከትል ስለሚችለው አደጋ ጥያቄ ማንሳቱ ይታወሳል።

@remoteict
#tiktok
👇👇👇
Remote IT ሪሞት አይቲ
Photo
#ምልሰት

#ስለNotcoin ለመጀመሪያ ጊዜ ሳጋራ ፈራ ተባ እያልኩኝ ነበር:: ምክንያቱም አንድም ምንም ግንዛቤ በሌለበት "በነፃ ነጥብ ሰብስባችሁ ወደክሪፕቶ ይቀየራል" ወረቀት በብር መጠን ቆራርጡና በፖስታ አድርጋችሁ ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጡትና ወደ ገንዘብ ይቀየራል" እንደ ማለት ነው::

ሁለትም ከተለመዱት የኢኮኖሚክስ ገንዘብ ማግኛ መንገዶች ብቻ ሳይሆን ከተለመደው የክሪፕቶከረንሲ አሰራር የተለየ #Breakthrough ስለ ነበሩ:: እነ Mekoya "የማይመስል ነገር" ማለታቸውም በተለመደው እውቀት ትክክል ነበሩ:: ምንም እንኳን #Tap ማድረግየጀመሩትን እንዳያስበረግጉብን ቢያንስ ዝም ለማስባል #ናዳ ብናወርድባቸውም ሀሳባቸው ከተማሩት ጋር የተጣጣመ ነበር:: በነገራችን ላይ የቴሌግራም ባለቤት በሙያው #ኢኮኖሚስት ነው:: የላቀና የመጠቀ አስተሳሰብና እውቀት የታደለ ኢኮኖሚስት ማለት ነው::

#እውነት

መጀመሪያ ላይ ፈራ ተባ እያልኩኝ ያውም ቴሌግራም ላይ ብቻ የእረፍት ጊዜ ያላችሁ #Tap ብታደርጉ ባትጠቀሙ እንኳን አትጎዱም ያልኳችሁ #Notcoin ትናንት ዘጠኝ ሰዓት ላይ በበርካታ የክሪፕቶ መገበያያዎች ተካትቷል::

በአንድ ቀን $1.19 ቢልዮን USD አጠቃላይ ካፒታል በማንቀሳቀስም ለዓመታት ከፍተኛ ካፒታል ካከማቹ ታዋቂ ክሪፕቶከረንሲዎች 10ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል:: (ከላይ የመጀመሪያውን ScreenShot መጨረሻ ላይ ተመልከቱ) ይሄ በዘርፉ ባለሙያዎች ሳይቀር በግዴታ የሚታመን እውነት ሆኗል::

ይሁንና #Binance ላይ ብቻ በ24 ሰዓታት ውስጥ ወደ ቋቱ ከገባው ገንዘብ በ $2.4 ቢልዮን USD የሚበልጥ ገንዘብ ወጪ በመደረጉ አሁን ያለው ዋጋ ከተጠበቀው በታች ሊሆን ችሏል (ከላይ ሁለተኛውን #ScreenShot ተመልከቱ):: በሚሊዮን የሚቆጠሩ እንኳን USD የአገራቸውን ገንዘብ ቆጥረው የማያውቁ #ባለNotcoins ተስገብግበው ወደUSDT መቀየራቸው የራሳቸውም የሌሎችም ወርቃማ እድል አራዝመውታል:: ጊዜ ከመጠየቁ በስተቀር ግን ዋጋው ከፍ እንደሚል ብዙ ተንታኞች እየገለፁ ነው:: ብዙዎቻችሁ #Stake ማድርፍጋችሁ የሚደነቅ ነው:: እኔም በእፍብዛኛው እንደዛ ነው ያደረግኩት::

በእኔ link ጀምረው #Notcoin ከሰበሰቡት መካከል እስከ አሁን ከፍተኛው (ስክሪንሾት አድርጎ በቴሌግራም ያጋራው) በአንድ አካውንት 92,704 #Notcoin ነው:: (የራሱን link #TikTok ላይ እድጋርቶ ነው የሰበሰበው::) አሁን ባለው ዋጋ $646 USD አካባቢ ይሆናል:: 74ሺ ብር የሚጠጋ ማለት ነው:: ከትንሽ ጊዜ በኋላ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚጨምር እርግጥ ቢሆንም በዚህ ደረጃም ቢሆን ትንሽ አይደለም::
    ~~~

#Tapswap #Blum

#ከNotcoin በኋላ በርካታ #Tap የሚደረጉ ተመሳሳይ ጨዋታዎች ስራ ጀምረዋል:: ነገር ግን እስከ አሁን ባለው እውነታ ቴሌግራም ላይ #Varified የሆኑት #Tapswap እና #Blum ብቻ ናቸው:: በቴሌግራም #Varified መሆን የራሱ ዋጋ ስላለው እኔ የምሰበስበው እነዚህን ብቻ ነው:: ከመግለጫዎቹ መረዳት እንደሚቻለው #Blum ትልቅ ዋጋ የሚኖረው ነው:: #Tap በማድረግም አይሰበሰብም:: በየ7 ሰዓት በጣም ትንሽ #ነጥቦችን (Points) የመሰብሰብ እድል ይሰጣል:: ከአምስት በላይ ጓደኛ #invite ማድረግ አይቻልም:: ቅድመ ሁኔታዎቹም ከበድ ይላሉ:: #በemail ተመዝግቦ #Waitlist መቆየትን ያስገድዳል::

ይሁንና ብዙ መሰብሰብ የሚቻለው #የSolanaው Tapswap ነው:: በያዝነው ወር 30/2024 ወደግብይት እንደሚገባ አሳውቀዋል:: ነገር ግን #Tap ማድረጉ ይቁም አይቁም፣ መሸጥ የሚጃመረው በVoucher ይሁን በሌላ መንገድ እና ተያያዥ ዝርዝር መረጃዎች እስከአሁን ይፋ አላደረጉም። በቅርብ ቀናት እንጠብቃለን።

ስለሆነም ይነስም ይብዛም ወደገንዘብ ለመቀየሩ መጠራጠር አይገባም። ገንዘብ የሚያደርጉት ከምንም በላይ ለራሳቸው ጥቅም ነው።

ብዙ በሰበሳባችሁ ቁጥር የተሻለ ታገኛላችሁ። ብዙ ለመሰብሰብ ደግሞ #Tap ከማድረግ በላይ Linkን በማጋራት ብዙ ሰው እንዲሰበስብ ማስቻል ይበልጣል። ስለሆነም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በተለይም ብዙ ተከታዮች ያሏችሁ #Linካችሁን ደጋግማችሁ አጋሩ። አትሰልቹ። በእናንተ ምክንያት ሰዎች ገቢ ቢያገኙ የሚያስደስት ከመሆኑም በላይ ራሳችሁም ትጠቀማላችሁ። ነገሩ "ሽቶ ለሌሎች ሲያርከፈክፉት ለራስም ይተርፋል" ዓይነት ነው።

የጀመራችሁ ተበራቱ፤ ያልጀመራችሁ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ በ2500 ሽልማት ጀምሩ። መልካም🙏🙋

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift