Remote IT ሪሞት አይቲ
2.05K subscribers
1.56K photos
55 videos
26 files
822 links
✔️በቻናላችን✔️

💫ሰለ ክርፕቶ ካረንሲ
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 ስለ ኮምፒዩተር እና ፕርንተር


👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ

@remoteict
Download Telegram
April 1 ደረሰ፣ ደረሰ፣ ደረሰ . . . ዓለም ጥድፊያ ላይ ናት . . .

የዓለም ህዝብ ጥድፊያ ላይ ነው:: ቀኑ ደርሶበታል:: Notcoin እየተጠበጠበ ነው:: በዓለም ላይ በየቀኑ #Notcoin #Tap የሚያደርጉ ሰዎች ብዛት 6,000,000 ሚሊየን አልፏል:: በአጠቃላይ Notcoin የሚሰበስቡ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 35.8 ሚሊየን ተሻግረዋል:: የሆነ ነገርማ አለ (መቼስ ይሄን ያህል የዓለም ህዝብ አያብድምይሄ ጥድፊያ . . . )
.
.
.
April 1/2024 ለምን
ሞኞች April 1 የሞኞች ቀን ነው እያሉ ነው:: የሞኝ ዘፈን አንድ - መልሶ መላልሶ እንዳሉት መሆኑ ነው:: እናም አፕሪል 1በግራ በኩል ያለው ሰው ሚያዝያ ቴሌግራም Notcoin #Tap ማድረግ አፕሪል 1 እንዲያበቃ የሚያደርገው "አፕሪል ዘ ፉል" ለማለት ፈልጎ ነው ባዮች ናቸው:: ድሮስ እብድ ቀኑን እንጂ መቼ ወጣ ብሎ ያስብና🤔😄
~

እውነታው ግን ይኸውላችሁ:: ዛሬ የዓለም 2% ህዝብ ለሚሳተፍበት ዲጂታል ግብይት መሰርት የጣለው ቢትኮይን ነው:: የቢትኮይን ብሎክቼይን የሰራው ደግሞ ዛሬም ድረስ ለዓላማችን እንቆቅልሽ የሆነው #ሳቶሺ_ናካማቶ የተባለ በአሜሪካ ይንገር የነበረ ጃፓናዊ ነው:: እናም ታሪኩ ውስብስብና ሰፊ ቢሆንም የዲጂታል ገንዘብ ታሪክ ሲነሳ ስሙ መነሳቱ ግን ግድ ነው::
~~

#Notcoin በፍትሃዊ ስርጭቱ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ኢንፍራስትራክቸሩ በተሳተፈበት ህዝብ ብዛትም አዲስ አብዮት የፈጠረ እንደሆነ የዘርፉ ተንታኞች እየገለጹ ነው:: በቴክኖሎጂው ዘርፍ በአንድ ቀን አይደለም ከስድስት ሚሊየን በላይ በመቶሺ የሚቆጠሩ ሰዎች የሚያስጠቅም ኢንፍራስትራክቸር እንኳን እስከአሁን አገልግሎት ላይ አልዋለም:: ምንም እንኳን ባለፉት ጥቂት ቀናት ያልተጠበቀ ብዛት ያለው ህዝብ ሲጎርፍ አንዳ አንድ ችግሮች ቢያጋጥሙም አስደናቂ ታሪክ ነው የተሰራው:: ፈጽሞ ሊታሰብና ሊገመት በማይችል ሁኔታ ነው የህዝብ ማእበል ያጥለቀለቃቸው::

በስራው ሂደት የቴሌግራም መስራችና ባለቤት
#ዱሮቭን ጨምሮ በርካታ ፕሮግራመሮች ተሳትፈዋል:: ነገር ግን ግንባር ቀደም ድርሻ በማበርከት ስማቸውን ለመጪው ዘመን ትውልድ/ታሪክ ያስቀመጡት ግን ሁለት ሰዎች ናቸው:: የመጀመሪያ ከታች በፎቶው በግራ በኩል ያለው ሰው ነው:: ይህ ሰው ሁሉንም #የNotcoin መሠረተ ልማቶች፣ የኋላ እና የብሎክቼይን ተዛማጅ ነገሮችን የገነባ ድንቅና እውቅ ሩሲያዊ ፕሮግራመር ነው:: የዚህ ሰው የልደት ቀን #ኤፕሪል 1 ቀን ነው::
~~

በፎቶው በቀኝ በኩል ያለው ሰው ደግሞ የምንጠበጥበውን የፊት ለፊት ገይታና ቁልፍ የሰራ ነው:: Boost ለማድረግ ስንጠቀምባት የነበረችው #ፔፔ_ሮኬትም የሰራት እሱ ነው:: የዚህ ፕሮግራመር የልደት ቀን ደግሞ ኤፕሪል 2 ነው።

እናም #የNotcoin ጨዋታ ተጠናቅቆ ወደ መደበኛ ግብይት የሚቀላቀልበት ጊዜ April 1 የሆነው በምክንያት ነው:: ባለልደቶቹ በልደት ቀናችን 34.5 ሚሊየን አካባቢ የደረሰው #Notcoin የሰበሰበ የዓለም ህዝብ #ሰርፕራይዝ እናደርጋለን እያሉ ነው (መሃል ያለነው እኛ ነን):: ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል:: ያልሰበሰባችሁ #ፉሎች ደግሞ እንቁልጭልጬ እያልን እናጃጅላችኋለን::
#ጠቅ📌
ጠብቁ❗️
የቴሌግራም ቻናሌ #ጠብሽ ወግሮታል:: #Join 👇👇👇 አድርጉ👌👊

https://t.me/notcoin_bot?start=r_609718_31576572
#Notcoin የሰበሰቡ 30 ሚሊዮን ሰዎች በቀሩት ሦስት ቀናት የሚተኙም አይመስሉም:: ብዙዎች "ወደግብይት ማስገባትና ወደ ገንዘብ መቀየር የምትችሉት አፕሪል 20/2024 ነው" ሲባሉ "እስከዛስ እንዴት ብለን እንቆያለን" እያሉ ነው::

የሆነው ሆኖ ሦስት ቀናት ብቻ ቀርተውታል:: በትእግስት እንጠብቅ::

በነገራችን ላይ . . .
የቴሌግራም Web3 መሆኑ ከዚህ በኋላ የግብይትና የስራ ማዕከል ነው የሚሆነው:: #የNotcoin አይነቶች (#Tap የሚደረጉ) ብቻ ሳይሆኑ ሌሎች ፈጠራ አከል እድሎችም #ይፈጠራሉ:: ከቴሌግራም ጋር ብዙ ነገር እንሰራለን - ኢንሽአላህ😁🙄

አሁንም ቢሆን እንደNotcoin #Tap የዲጂታል ገንዘብ መሰብሰቢያ በርካታ ጨዋታዎች ቴሌግራም ላይ የመጡ ሲሆን ቢያንስ #Verified የሆነ ያገኘሁት #Tapswap ብቻ ነው:: (ሌላ ካለ በውስጥ link ላኩልኝ)::

ስለዚህ ከጊዜ አንፃር ለጊዜው #Verified የሆነው፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚሳተፈው ህዝብ ብዛት ከ7.5 ሚሊየን በላይ የደረሰው፣ ምናልባትም #ከNotcoin የበዛ ህዝብ ይሳተፍበታል ተብሎ የሚጠበቀውን #Tapswap እየሰበሰብን ቅድሜ ምሽትን እንጠብቃለን። ያልጀመራችሁ ከታች ባለው link በ2,500 ሽልማት ጀምሩ። 👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#Notcoin_UPDTE
      ~~~
🙏ትናንት coincarketcup.com በተባለው ታዋቂ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ይሁንና ዋጋ ወጥቶለት ግብይት አልተጀመረም።

🙏 ዛሬ #Bybit በሚባለው ግዙፍ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ነገር ግን በዚህ ድረገጽም ዋጋ አልወጣለትም። ግብይትም አልተጀመረም።

🙏 አሁን ከመሸ #የnotcoin ይፋዊ ድረገጽ  https://notcoin.im/en/listing መረጃ #Update ተደርጓል::
👌 በዚህም መሰረት #Bybit እና #OKX ላይ ተሞክሮ ስኬታማ መሆኑን በመግለጽ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ግብይት ሊጀመር እንደሚችል ጠቅሷል::
👌 በቀዳሚነት ግብይት የሚጀመረው
#በOKX cryptocurrency exchange (OKX በሚባል የክሪፕቶከረንሲ ገበያ እንደሆነም አሳውቋል::

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ግን #OKX account መክፈት ግድ እንደሆነና #Verified ሊሆን እንደሚገባው አስምሮበታል:: ይሁንና #OKX ላይ አካውንት ከፍቶ #verified ማድረግ ፓስፖርት፣ ዲጂታል መታወቂያ ወይም ዲጂታል መንጃ ፍቃድ ግድ የሚል በመሆኑ ለብዙዎች (በተለይም ኢትዮጵያ ውስጥ) ትንሽ ሊያስቸግር ይችላል። በተጨማሪም #Verified ማድረጉ ወዲያውኑ የሚከናወን ባለመሆን ከአሁን አስቡበት - በፍጥነት አዘጋጁ ተብሏል።

👌 ሲጀመር ግብይት የሚካሄደው የሚካሄደው #በUSDT ሳይሆን #በTON ብቻ እንደሆነ ተጠቁሟል።

👌 ዋጋው ቀደም ሲል በተጠቀሰው መነሻ ሳይሆን ለጊዜው እንደማይታወቅና አሁን ያለው #የNotcoin ቫውቸሮች ዋጋ፣ (የቅድመ ገበያ ሽያጭ ዋጋ)፣ ግብይት ሲጀመር ለሽያጭ የሚቀርበው #Not ብዛት፣ የተገበያዮች ብዛትና ንቁ ተሳትፎ እንዲሁም ሌሎች በክሪፕቶከረንሲ ዋጋ ላክ ተፅእኖ የሚፈጥሩ ጉዳዮች እንደሚወስኑት ተብራርቷል።

🙏 ቴሌግራም ላይ በተለያዩ ቻናሎች #የNotcoin ሽያጭ መጀመርን በተመለከተ በርካታ ያልተረጋገጡ መረጃዎች፣ ግምቶች፣ ጥቆማዎች፣ መሞች . . . እየተጋሩ ሲሆን በኮሜንት መስጫዎች ላይ ደግሞ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ #ባለNotcoinች ግብይቱ በመዘግየቱ ቁጣቸውንና ብስጭታቸውን እየገለጹ ነው። #Soon_Coin#Probably_Coin#Nothing_Coin . . . የመሳሰሉ አስቂኝ ቅጽል ስሞች የሚሰጡትም አሉ።

በዚህ ምክንያት #Notcoin ያገኘውን ግዙፍ ማህበረሰብ እንዳያጣ የጉጉት መልእክቶችን ማጋራት ተያይዞታል። ከደቂቃዎች በፊት እንኳን #NotCoin_Community ከዚህ ቀደም ያጋራውን "#2024 is the year of Notcoin, The beginning of the story, which is your story." የሚል መልእክት በድጋሚ አጋርቷል።

የሆነው ሆኖ የዛሬ መረጃዎች #Notcoin ወደተጨባጭ እውነቱ መቃረቡን ያመላክታል።

🤗🤗🤗🤗🤗
#ከNotcoin ቀጥሎ ብዙ ተስፋ የተጣለበት #Tapswap ሲሆን May 30/2024 (ማለትም ከ23 ቀናት በኋላ መቀየር እንደሚጀመር ገልጾ ቀኑን #Save አድርጋችሁ ተጠባበቁ ብሏል። #በNotcoin ያመለጣችሁ ይሄን ወርቃማ እድል ተጠቀሙበት። የጀመራችሁ #Tap ማድረጉን በርቱ፤ ወዳጅ ዘመድ ጓደኞቻችን በራሳችሁ #referal link እንዲጀምሩ አድርጉ። በቀጥታ #Search አድርጎ መጀመር ከዜሮ መጀመር ሲሆን ከlink መጀመር በ2500 Coin ሽልማት መጀመር ይቻላል:: ያልጅፍመራችሁ በሽልማት በ👇ጀምሩ::

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
እንደምን አደራችሁ🙏

#Update_መረጃዎች
🙏 #Blum
የሰበሰበውን (ፊት ለፊት እና Friends) ነክታችሁ ሁለት ጊዜ #Claim ካደረጋችሁ በኋላ ድጋሚ Start ብላችሁ አስጀምሩት:: ራሱ ይሰበስባል፤ ከእናንተ የሚጠበቀው #በየ7 ሰዓቱ Claim ማድረግ ነው።

ያልጀመራችሁም ጀምሩ። እርስ እርስ ተጀማመሩ። ከአምስት ጊዜ በላይ በራስ ሊንክ ማስጀመር እና #Tap ማድረግ አያስፈልግም።

🙏 #Notcoin
#Notcoin #Binance ላይ list እንደሚደረግ መገለጹን ተከትሎ የአንድ #Ton ዋጋ ከ $5:67 USD ወደ $6:45 USD ተፈንጥሯል:: ዛሬ ከ $7 USD በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል::

👉 በተመሳሳይም #የNotcoin Voucher (Pre Market) ዋጋ ሰሞኑን ከነበረበት $62 USD አማካይ ዋጋ ዛሬ ዝቅተኛ ዋጋው $114.66 USD (18 Ton) ደርሷል:: #list እስኪደረግ ድረስ ባሉት ስድስት ቀናትም ከፍተኛ ጭማሪ እንደሚያሳይ ይጠበቃል::
👇👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#Binance, #የNot, #Launchpool
   ~~~

#Binance ላይ #የNotcoin #Launchpool ተጀምሯል:: ለአንድ ቀን ከ10 ሰዓታት ይቆያል::

#Launchpool ማለት #የBinance አካውንት እና እዛው ክሪፕቶከረንሲ ያላቸው ሰዎች አዲሱ #ክሪፕቶ (#Not) ለሽያጭ ከመቅረቡ በፊት በነጻ የሚያገኙበት ነው::

በዚህም መሰረት ፍላጎት ያላቸው #ክሪፕቷቸውን #FDUSD ((ከUSD ጋር እኩል የሆነ) እና ወደ #BNB ይቀይሩና ድረገጹ ላይ የተመለከተን መርጠው በዝግ/በማይንቀሳቀስ አካውንት ያስቀምጡታል (#Stake ያደርጉታል):: ካደረጉበት ሰዓት ጀምሮም ባስቀመጡት መጠን #Notcoin ይቆጥርላቸዋል::

በዚህ መልኩ የሚከፋፈል ከ3.08 billion በላይ #Notcoin ተመድቧል:: የማከፋፈል ተግባሩ ሰዎች ባስቀመጡት ገንዘብ መጠን እና ባስቀመጡበት ሰዓት ይለያያል::

ሂደቲ ሲያልቅ አስቀማጮች ገንዘብውን ምንም ሳይቀናነስ መውሰድ ይችላሉ::  ይህ የሚደረገውም ብዙ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ወደግብይቱ ለመሳብ ነው::

#የBinance አካውንትና እዛው ክሪፕቶ ያላችሁ ካላችሁ #Notcoin በነጻ የምታገኙበት መልካም እድል ነው - ተጠቀሙበት🤗🤗🤗🤗🤗
.
.
.
#Notcoin መሰብሰብ ችላ ብላችሁ ያሳለፋችሁ ደግሞ ሌላ #የTapswap እድል አያምልጣችሁ:: የጀመራችሁ አማሙቁት:: ያልጀመራችሁ 👇👇 አሁንኑ ጀምሩ🤗

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#Notcoin_Update

#Notcoin ያላችሁ ግብይት ከተጀመረ በኋላ ወደፈለጋችሁት ዋሌት ስትወስዱ የኔትወርክ ክፍያ #Ton ወይም #USDT አያስፈልጋችሁም ተብላችኋል::

#Notcoin ወደ #Not ስለሚቀየር (ራሱ ገንዘብ ስለሚሆን) ማናቸውም የሚያስፈልጉ አነስተኛ ክፍያዎች ከዛው ተቀናሽ ይደረጋሉ:: ስለዚህ አትጣደፉ፤ በትእግስት ጠብቁ::

በነገራችን ላይ . . .
🙏 #የNotcoin_not በኋላ ከምታስተላልፉበት ዋሌት ጋር ማገናኘት ግድ ሲሆን #Passport ወይም #National_id ያላችሁ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር አገናኙት (Verification ግዴታ ስላደረጉት):: የሌላችሁ ደግሞ #Tonkeeper Wallet ከGoogle Play ጭናችሁ አገናኙት::

ልዩነቱ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር ካገናኛችሁት በቀጥታ በP2P ግብይት ገንዘባችሁን ወደአካውንታችሁ ማምጣት የምትችሉ ሲሆን Tonkeeper ግን ወደ USDT/USD መቀየር እንጂ ወደ ብር መቀየር አትችሉም:: ወይም የሌሎች ጋደኞቻችሁ ትብብር ሊጠይቃችሁ ይችላል::

🙏 ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች #Notcoin የሰበሰባችሁ ቢበዛ #አንዱን አስቀርታችሁ ለአንድ ወር #Stake ብታደርጉት ትጠቀማላችሁ:: ለ30 ቀናት በሰዓት እስከ 5 #Not ተጨማሪ ሽልማት ልታገኙ ትችላላችሁ:: #Stake የማድረግ ዓላማው ሁሉም ሰው ገበያውን አጥለቅልቆ (ከገዢው በልጦ) ዋጋው እንዳይረክስ እጥረት መፍጠር ስለሆነ በወሩ መጨረሻ ከዋጋ አንጻርም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ:: የማጋራቸውን መረጃዎች በእርጋታ እየተረዳችሁ ከተገበራችሁ Everything will ❤️❤️❤️

@remoteict
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#የNotcoin ዋጋ ወደላይ go እያለ ነው:: ከ0.0050 . . . ተነስቶ አሁን 0.0056 ደርሷል:: አትሽጡ የምለው በምክንያት ነው🙋❤️
#Notcoin በቀደደው . . .
  ~~~~
#Notcoin ፈር ቀዳጅ ብቻ ሆኖ የሚቀር ይመስላል። #የNotcoin ገንዘብ መሆን ተከትሎ በርካታ ተመሳሳይ የCoin ጨዋታዎች እንደአሸን ፈልተዋል።

አንዳአንዶቹም የNotcoinን #ሪከርድ በመሰባበር ታሪኩን እየወሰዱበት ነው። ለምሳሌ #የNotcoin_Communityን ቴሌግራም ቻነል #Subscribe ያደረገው ህዝብ ብዛት 6.4 ሚልዮን የነበረ ሲሆን አሁን Tapswap እና hamster_kombat ከ9.2 ሚሊዮን በማለፍ አንገት ለአንገት ተናንቀዋል። በእርግጠኝነት አሁን ያለውን ቀዳሚ የቴሌግራም Subscriber ብዛት (Telegram Tips 10.3m) ሪከርድ በጥቂት ቀናት ውስጥ ይሰብሩታል። ጥያቄው ግን ማን ቀዳሚ ይሆናል ነው።

በሌሎች አገራት የተጠያቂነት ጉዳይ በጣም ጥብቅ በመሆኑ ብዙዎቹ ዝርዝር መረጃ እየሰጡ አይደሉም። #Notcoin #Probably_nothing ሲል የነበረው ከተጠያቂነት ሽሽት አንጻር ነው።

ምክንያቱም ብዙ Community ባያገኙ ሊተዉት ይችሉ ነበር። በፍጹም ያልጠበቁት ተሳትፎ ነው ያገኙት።

Tapswap እና hamster_kombatም አጀማመራቸው #ከNotcoin ተመሳሳይ የነበረ ሲሆን በተግባር ወደገንዘብ መቀየሩ ቀጥሎ ለመጡት ከሰማይ የወረደ #መና ሆኖላቸዋል። ስለዚህ የጎረፈላቸውን ህዝብ ወደቢሊየን ዶላሮች እንደሚቀይሩት አያጠራጥርም። እነዚህ ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም #Varified የሆኑም ያልሆኑም በርካታ ህዝብ ከተቀላቀላቸው ገንዘብ የማይሆኑበት ምክንያት አይኖርም። ከፍተኛ ጥቅሙ ለራሳቸው ስለሆነ ማለት ነው። ይሁንና አስቀድሞ (ሲጀምሩ) ራሳቸውም እርግጠኛ አይሆኑበትም።

በመሆኑም ጊዜ ካላችሁ ብዙ ህዝብ የሚሳተፍባቸውን ብትቀላቀሉ ይነስም ይብዛም አታጡም። እኔ ከጊዜ አንጻር #Tapswap እና ብዙ ጊዜ የማይጠይቀው #Blum ብቻ ነው #የተቀላቀልኩት። ይሁንና ጊዜ ያላችሁ በርከት ያለ ሚሊየን ህዝብ የሚሳተፍባቸውን ብትቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ።

በተለይም ደጋግማችሁ ስትጠይቁኝ የነበረው hamster_kombat የጀመራችሁ አጠናክራችሁ ቀጥሉበት:: ያልጀመርን ደግሞ ከምንቆጭ ትንሽም ቢሆን ብንሰበስብ የሚሻል ይሆናል::

እኔ አሁን ጀምሬያለሁ:: ያልጀመራችሁና ጊዜ ያላችሁም ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ /link ጀምሩ:: 👇👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Remote IT ሪሞት አይቲ
#tap #tap #tap
#Tap_Tap_Tap_Tap . . .

(#አንድአንድ_ነጥቦች)

👌 #Notcoinን ከ50% በላይ የሰበሰቡት ሩሲያውያን እንደሆኑ መረጃዎች ያመለክታሉ::

🙋 ከአፍሪካ ብዙ #Notcoin በመሰብሰብ ቀዳሚዎቹ ናይጀሪያውያን ናቸው:: በዚህም ሚሊየነር የሆኑት በርካቶች ናቸው::

🙂 በአሁኑ ወቅትም #Tapswapን በመሰብሰብ ከዓለም ሩሲያውያንን ከአፍሪካ ደግሞ ናይጀሪያውያንን ያህል የሰበሰበ የለም:: በተለይም በማህበራዊ ሚዲያዎች በሚሊዮን የሚቆጠር ተፅእኖ ፈጣሪ የሆኑ ናይጀሪያውያን #link በማጋራት ብቻ ከ1.8 ቢልዮን በላይ እንደሰበሰቡ ቲክቶክ ላይ አሳውቀዋል (አሳይተዋል)::

🙂 በአንፃሩም አብዛኞቹ ተፅእኖ ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን #Notcoin ወደ ግብይት ከገባ በኋላ እንኳን ራሳቸውንና ሌሎችን በሚጠቅም አግባብ ቅስቀሳ ሊያደርጉ ይቅርና እስከ አሁንም ስላቅ፣ ሽሙጥና አሉታዊ መልእክቶችን ማጋራት #እንደሙድ ተያይዘውታል።

🙂 ባለፉት ተከታታይ ቀናት #Notcoin ባሳየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በርካታ ክብረወሰኖችን በመስበር ላይ ይገኛል። ለአብነትም #በBinance ታሪክ ብዙ ሰው የተገበያየው የምንጊዜም 7ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። #Stake የተደረገውን ሳይጨምር በዋሌት የተቀመጠው #Notcoin ዓመታትን ካስቆጠሩ #Memecoins ቀዳሚ ሆኗል። ቴሌግራም ላይ ብዙ ህዝብ የድርሻ ተካፋይ መሆኑ ከሚያስገኛቸው ፋይዳዎች ጥቂቶቹ ናቸው።

👍የክሪፕቶከረንሲ ተንታኞች #የNotcoin ዋጋ በተለይም የፊታችን ጁላይ መጨረሻ አሁን ካለበት ከእጥፍ በላይ እንደሚጨምር እየገለፁ ነው:: ስለሆነም ከመሸጥ ማቆየት ጠቀሜታ እንደሚኖረው ማስታወስ ይገባል::

😍 ብዙ ኢትዮጵያውያን ቶሎ አናምንም:: የሚሰራን ከማበረታታት ይልቅ መሳለቅና ዝቅ አድርጎ ማየት ባህል አድርገንዋል:: ተሎ ተስፋ እንቆርጣለን:: እነዚህና መሰል ችግሮችን መቅረፍ ካልቀረፍን ኢንተርኔት፣ ቴክኖሎጂ እና Web3, Blockchain, ክሪፕቶከረንሲ የመሳሰሉት የሰው ልጅ የላቀ እውቀት ትሩፋቶችን መቋደስ አስቸጋሪ ይሆናል።

🙂 ደጋግሜ እንደገለጽኩት የትኛውም #Tap የሚደረግ ጨዋታ ገንዘብ (Token) እንደሚሆን አስቀድሞ እርግጠኛ የሚሆን ማንም የለም። ባለቤቶቹ ሳይቀሩ እርግጠኛ አይሆኑም። እርግጠኝነት የሚመጣው #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ነው። በዋነኝነት ብዙ ህዝብ ሲሳተፍ ነው። በተጨማሪም Binance, Bybit, OKX . . . የመሳሰሉ በዘርፉ ግብይት የሚሳተፉ ትልልቅ ድርጅቶች እንደሚያስተርፋቸው በጥናት ማረጋገጥ አለባቸው። ታዋቂ #Blockchains ከጨዋታ ነጥብነት ወደ NFT (Token) ለመቀየር መስማማት አለባቸው::

🤔 ለአብነት #Tapswap የSolana #Blockchain ለመጠቀም ያደረገው ስም ስምምነት በመፍረሱ ባለቤቶቹ ዛሬ ባጋሩት ጽሁፍ በአጭር ጊዜ ውስጥ #ብሎቼይን መርጠው እንደሚያሳውቁና ወደተለያዩ ዋሌቶች #transfer ማድረግ የሚያስችል እንደሚሆን ገልጸዋል። ይህም ቢሆን ግን በየትኛውም የስራና የቴክኖሎጂ ዘርፍ ብዙ የተጠበቁና ያልተጠበቁ አደናቃፊ ችግሮች ሊያጋጥሙ እንደሚችሉ ከግምት ማስገባትም ተገቢ ነው።

🙋 ይሁንና ትናንት #ከSolana ጋር መለየቱን የሚያሳዩ ሁነቶች በመታየታቸውና ለአንድ ወር መራዘሙን መገለጹ ተከትሎ ብዙዎች ጥርጣሬ ሲፈጥርባቸው የእኛዎቹ ደግሞ ተስፋ መቁረጣቸውን የሚገልጽ አስተያየት ሲሰጡ ተስተውሏል።

👌 ይሄ ስህተት ነው። ተሎ መከፋት፣ በትንሹ መደሰት አግባብ አይደለም። ምንም ሆነ ምን የጀመራችሁ አጠናክራችሁ ቀጥሉበት። ጊዜው እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቀሙበት። እኔ #እስከአሁን_የሰበሰብኩትን_ያህል_ለመሰብሰብ አቅጃለሁ። እናንተስ

🙂 ካልጀመራችሁም ጊዜ አትስጡ👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#በክሪፕቶከረንሲ ቋንቋ #Short እና #Long የተለመዱ ቃላት ናቸው:: #ከክሪፕቶው አይናቸውን የማይነቀሉ ሰዎች ትንሽ ሲጨምር ወደUSDT የመሳሰሉ ዋጋቸው fixed (1USD) የሆኑ ክሪፕቶዎች ይቀይራሉ:: ዋጋው ትንሽ ሲቀንስ ደግሞ መልሰው ይገዙበታል:: ይህ ልክ እንደግራፉ ከፍ ዝቅ የሚል አሰራር #Short ይባሃል:: ልብንም አብሮ ከፍ ዝቅ የሚያደርግ ነው:: ስራውም #የቁጥቁጥ ነው::

#Long የሚባለው ደግሞ አንድን #ክሪፕቶ ለሳምንታት ወይም ለወራት መተው/መርሳት ነው:: የሚሰራው #Long ከሆነ በየሰዓቱና በየቀኑ እየገቡ ከግራፍ ጋር አብሮ መናጥ አይገባም::

ስለዚህ #የNotcoin ጉዳይ #Long ነው መሆን ያለበት:: ቢያንስ #List ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ አንድ ወር ጠብቁ:: #Long አስቀምጣችሁ ደግሞ በየደቂቃው እየገባችሁ 50 ዶላር ቀነሰ፣ 80 ዶላር ጨመረ እያላችሁ አትናጡ። የክሪፕቶከረንሲዎች ዋጋ ልክ እንደ #ስቶክ_ማርኬት በፈላጊው/ጊዢው እና ሻጩ ላይ ተመስርቶ ግራፍ የሚሰራ ነው።

እና ምን ለማለት ነው

#Hamster_kombat ጆይን በማድረግ ሀብታም ሁኑ
👇
https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId605427581
#Notcoin - ለተንታኞች የማይጨበጠው ክሪፕቶ
~~~~
በዲጂታል ፋይናንስ ዘርፍ አንቱ የተባሉ #ክሪፕቶከረንሲ ተንታኖች አሉ። #የክሪፕቶከረንሲዎች ዋጋ ከፍታና ዝቅታ በአሃዛዊ ዳታዎች አስደግፈው በመተንተን #መሬት_ጠብ አይልም የሚባል መረጃ ያቋድሳሉ። ዘርፉን ከተከፋዮችና ሀሰተኛ መሲሆች በመጠበቅ ረገድ ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ ናቸው።
ይሁንና #Notcoin list ከተደረገ ወዲህ በሚሰጧቸው ትንታኔዎች ራቁታቸውን እየቀሩ ነው:: ይወርዳል ሲሉ ይወጣል፤ ይወጣል ሲሉ በነበረበት ይቀጥላል።

ትንተናቸውና #የNotcoin ዋጋ ፈጽሞ አልተጣጣሙም። ትናንት #የNotcoin የ24 ሰዓት #Binance ላይ ብቻ ከ2.3 ቢልዮን USD ግብይት መካሄዱን ተከትሎ በቁጥሮች አስደግፈው አያሌ ማስጠንቀቂያዎችን ሲያጋሩ ነበር:: ተመሳሳይ ባህሪይ የታየባቸው #ክሪፕቶከረንሲዎች እጣ ፋንታ እየጠቀሱም #ባለNotcoiኖችን ወስዋስ ውስጥ የሚከቱ ድምዳሜዎችን ማስተጋባት ላይ ተጠምደው ነበር::

በአንድ ቀን ውስጥ ከ0.006-0.008 USD እንደሚደርስ ነበር የሚተነብዩት:: ውትወታቸውን ተከትሎ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ወደ #USDT ቀይረዋል:: እስከ አሁን ድረስ ከ700 ሚሊዮን USD በላይ የሚያወጣ #Notcoin የነበራቸው ሸጠዋል/ቀይረዋል::

#የNotcoin ዋጋ ግን ንቅንቅ አላለም:: $0.022 ላይ ሚስማር መትቷል:: ይህ ዋጋ ከነገ ጀምሮ እንደሚጨምር የሚጠበቅ ነው:: በራሴ ግምት (Not ትንተና) በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት #የአንድ_Notcoin ዋጋ ከ $0.03 በላይ ይደርሳል።

በነገራችን ላይ #Notcoin ለትንበያና ለትንተና አስቸጋሪ የሆነው የራሱ ልዩ ባህሪያት ይዞ በመምጣቱ ነው:: በዋነኝነት የማህበረሰብ ሀብት መሆኑ በጥቂቶች ወደግብይት መግባት ወይም ከግብይት መውጣት ተጽእኖ ስር የማይወድቅ ጉልበታም መሆኑ ነው።
እናም የዛሬ ወር አካባቢ ከ $0.3 - $0.8 ድረስ ሲገባ ስንት እንደሚኖራችሁ እያሰላችሁ ቆዩ☺️🙄😁
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
በነገራችን ላይ . . . 🙆
Ju ያልጀመረችሁ የፋይናንስ ኃላፊ ባትሆን እንኳን አፏን ለማስያዝ እቤቷ ድረስ ያልተቆጠረ ገንዘብ በሻንጣ እንደሚላክላት ተማምና ነው።
ያልጀመራችሁ እሷን አትዩ። ፈጥናችሁ ጀምሩ 👇👇

https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId605427581