Remote IT ሪሞት አይቲ
2.03K subscribers
975 photos
18 videos
26 files
557 links
✔️በቻናላችን✔️

💫ሰለ ክርፕቶ ካረንሲ
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 ስለ ኮምፒዩተር እና ፕርንተር


👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ

@remoteict
Download Telegram
#አዲስ_መረጃ (ቻናል ያላችሁ ለጥቅማችሁ ስትሉ አንብቡት)👌
.
.
.

https://fragment.com/ በጣም ታዋቂ የቴሌግራም ዲጂታል መገበያያ ድረ ገጽ ነው:: ድረ ገጹ #ከWallet እና #ከቴሌግራም_አካውንት ጋር የሚገናኝ ሲሆን የቴሌግራም #Usernames እና #በ+888 የሚጀምር #Anonymous ቁጥር (የቴሌግራም አካውንት ለመክፈት ብቻ የሚያገለግል) ለመገበያየት ያገለግላል:: በተጨማሪም የቴሌግራም #Premium በቅናሽና በቀላሉ #በTon ለመግዛት ያስችላል::

ቴሌግራም ዛሬ ደግሞ የማስታወቂያ ክፍያ #በTon ለመፈጸም የሚያስችል አዲስ #Feature ጨምሮበታል:: በዚህም ማስታወቂያ ማስተላለፍ የሚግርልጉም ሆኑ በቻናላቸው ማስታወቂያ ሲተላለፍ 50% ክፍያ የሚፈጽምበት ሥርዓትን ያጠቃልላ::

ቢያንስ ከ1000 በላይ #followers ያላችሁ የቴሌግራም ቻነል ባለቤቶች መጀመሪያ የቴሌግራም ሶፍትዌራችሁን #Update አድርጉት:: ከዛም የቴሌግራም አካውንታችሁን (#አድሚን የሆናችሁበት) እና እና #Tonkeeper ዋሌታችሁን ከላይ በሰጠኋችሁ ማስፈንጠሪያ/link አገናኙ::

በመቀጠል ቻናላችሁ ውስጥ ገብታችሁ ባያያዝኩት #ScreenShot መሰረት #monetization የሚል ጽሁፍ ከታች መምጣቱን ወይም የማስታወቂያ ገቢ ለማስገኘት ዝግጁ መሆኑን አረጋግጡ:: Click ስታደርጉት ስንት ከማስታወቂያ ስንት #Ton ገቢ እንዳገኛችሁም ማየት ትችላላችሁ:: ይመቻችሁ🙏🙋