🎚 በአለማችን ትልቁ ዲጂታል የጠፈር ካሜራ
የሌሊት ሰማይን በበለጠ ለመቃኘት እና በከርሰ-ምድር ላይ ያሉ አስትሮይድስ ለመለየት ዝግጁ የሆነው የመጪው የቬራ ሩቢን ኦብዘርቫቶሪ ካሜራ ለእይታ በቅቷል። ይህ 3,200 ሜጋፒክስል አቅም ያለው ለሥነ ፈለግ ጥናት በዓለም ትልቁ ዲጂታል ካሜራ ሲሆን በቺሊ በሚገኘው ሩቢን ኦብዘርቫቶሪ ውስጥ ይገኛል።
#space #digitalcamera #camera #tech #technews
😀 መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ
✅ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
💡 |@remoteict