Remote IT ሪሞት አይቲ
2.08K subscribers
1.28K photos
32 videos
26 files
677 links
✔️በቻናላችን✔️

💫ሰለ ክርፕቶ ካረንሲ
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 ስለ ኮምፒዩተር እና ፕርንተር


👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ

@remoteict
Download Telegram
500 ሰዎች ብቻ የሚኖሩባት የዓለማችን እጅግ ቀዝቃዛዋ መንደር – ኦይሚያኮን

በሩሲያ ግዛት በሳይቤሪያ አካባቢ የምትገኘዋን 500 ሰዎች ብቻ የሚኖሩባትን የዓለማችንን እጅግ ቀዝቃዛዋን መንደር እናስተዋውቃችሁ፡፡

አነስተኛዋና ቀዝቃዛዋ መንደር ኦይሚያኮን ትባላለች፡፡

የኦይሚያኮን መንደር ዓመታዊ አማካኝ የቅዝቃዜ መጠን ከዜሮ በታች 16 ዲግሪ ሴሊሺየስ ነው፡፡

ትንሿ መንደር በፈረንጆቹ 1933 ላይ ከዜሮ በታች 68 ዲግሪ ሴሊሺየስ የሆነ እጅግ ዝቅተኛውን የቅዝቃዜ መጠን አስመዝግባለች፡፡

መንደሯ ከመቀዝቀዟ የተነሳ በሥፍራው ቧንቧ ቢዘረጋም ውሃው ስለማይወርድ ነዋሪዎቹ የሽንት ቤት እና የሻወር አገልግሎት ለማግኘት የውሃ ማጠራቀሚያ መስቀል ግድ ብሏቸዋል፡፡

በሥፍራው ምንም ዓይነት አዝዕርት ስለማይበቅል ፣ የሰውነታቸውንም ሙቀት ለመጠበቅ ግድ ስለሚላቸው የአካባቢው ሰዎች ሁልጊዜም ስትሮጋኒያ የተሰኘ የቀዘቀዘ ጥሬ ዓሳ እና የሚያረቧቸውን እንስሳት ሥጋ ይመገባሉ፡፡

የመንደሯ ነዋሪዎች በአስቸጋሪው የክረምት ወራት በቀን ካለው 24 ሠአታት ውስጥ 21ዱን ሠዓት በጨለማ ውስጥ እንደሚያሳልፉ ታይምስ ትራቭል እና ብሩት ኔቸር ጽፈዋል፡፡

የፈረንጆቹ ጥር ወር መንደሯ ከዜሮ በታች 47 ዲግሪ ሴሊሺየስ የሚደርሰውን እጅግ ቀዝቃዛ የዓየር ንብረት የምታስመዘግብበት እና ነዋሪዎቿ እስከ መደንዘዝ የሚደርሱበት ወቅት እንደሆነም ይነገራል፡፡

የመንደሯ ነዋሪዎች አንድ ጊዜ የመኪናዎቻቸውን ሞተር ካጠፉ ድጋሚ ለማስነሳት ስለሚያስቸግራቸው ሁልጌዜም የመኪናዎቻቸውን ሞተር ሳያጠፋ ይተውታል፡፡

ወይም ደግሞ መኪናዎቻቸውን ጋራጆቻቸው ውስጥ አቁመው ሙቀት እንዲያገኝ እሳት ያቀጣጥላሉ ተብሏል፡፡

መንደሯ ምድራችን ላይ የሰው ልጅ የሚኖርባት እጅግ ቀዝቃዛዋ ስትሆን አመዳይ (ውርጭ) ደግሞ መለያዋ ነው።

t.me/remoteict
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንካን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በኣል በሰላም አደረሳችሁ
መልካም የስቅለት በኣል ይሁንላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በውጭው ዓለም ዝነኛ የሆኑ በኢትዮጵያ ግን ብዙ ያልተለመዱ የማህበራዊ ትስስር ኩባንያዎችን እናስተዋውቅዎ

ኪውኪው፣ ፒንትረስት፣ ሬዲት፣ዊቻት ተምብለር እና ሌሎችም የማህበራዊ ትስስር ኩባንያዎች ብዙ ተከታዮች አሏቸው

እነዚህ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በየወሩ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች እንዳላቸው ተገልጿል

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
t.me/remoteict
#በዓለም_ላይ_በብዛት_የተጎበኙ_20_ሀገሮች

➊ ፈረንሳይ 🇫🇷  82.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➋ አሜሪካ 🇺🇸  75.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➌ ስፔን 🇪🇸  75.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➍ ቻይና 🇨🇳 59.3 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➎ ጣሊያን 🇮🇹 52.4 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➏ እንግሊዝ 🇬🇧 35.8 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➐ ጀርመን 🇩🇪35 .6 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➑ ሜክሲኮ 🇲🇽  35 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➒ ታይላንድ 🇹🇭  32.6 ሚሊዮን ጎብኝዎች

➓ ቱርክ 🇹🇷  30 ሚሊዮን ጎብኝዎች

@remoteict
@remoteict
#DV2025

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ።

ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።
Forwarded from Josy Quality Button
🛜wifi password 🔑 መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች  WIFI PASSWORD HACKER ሚለውን ይንኩ
የDV አሸናዎች ዛሬ ይታወቃሉ‼️
አደራ ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ዛሬ ቅዳሜ  ይፋ ይደረጋሉ።

ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

ማስታወሻ:— የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ቅዳሜ ሚያዚያ 26/2016 ከምሽት 1:00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ  ይሄ dvprogram.state.gov/ESC/ ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

 👉"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"👇👇👇
http://t.me/remoteict
Remote it ሪሞት አይቲ ፥
⚡️ ለድርጅትዎ ስራ አጋዥ ሶፍትዌር
⚡️ዘመናዊ ድሕረገፅ ( ዳይናምክ ዌብሳይት)
⚡️ ለድርጅትዎ በድጅታል ማርኬትንግ  ማስተዋወቅ
⚡️ለድርጅትዎ ሎጎ
⚡️ለቤትዎ , ለድርጅትዎ ካሜራ 
⚡️ኔትዎርክ ዝርጋታ 

ከፈለጉ  እኛን ያናግሩን
👇👇👇😭
@remoteictet

ስልክ ፡ 📞 0910512217 /0989777977 ይደውሉ
#DV2025

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ።

ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።
@remoteict
✴️ የአማዞን አዲሱ ሮቦት

🔻አስትሮ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውል ሮቦት በአማዞን ቀረበ፡፡

🔻አሌክሳ በተባለው የኩባንያው የስማርት ቤት ቴክኖሎጂ አማካኝነት የቀረበው ሮቦት የቤት ደህንነትን ጨምሮ ቤት የሚወሉ አዛውንቶችን ለማዝናናት እንዲሁም በቪዲዮ ጥሪ ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ ያስችላል ሲል ሲኔት ዘግቧል፡፡

🔻ሮቦቱ በራሱ እና በርቀት መቆጣጠሪያ የቤትዎን ሁኔታ መከታተል የሚያስችል ሲሆን እንግዳ እንቅስቃሴ ከተመለከተ ለባለቤቶቹ እንደሚያሳውቅ ተገልጿል፡፡

🔻የድምፅ ትዕዛዛትን የሚቀበለው ሮቦት የአካባቢውን ሁለንተናዊ ገፅታ መቃኘት እንዲያስችለው እንደ አንቴና ተዘርጊ ካሜራ ተገጥሞለታል፡፡

🔻በተገባደደው የአውሮፓውያኑ 2021 መጨረሻ በአንድ ሺህ የአሜሪካ ዶላር ለገበያ እንደሚቀርብ የተነገረለት አስትሮ በስሪቱ ላይ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጉልህ ሚና እንደነበረው በዘገባው ተገልጿል፡፡

🔻አማዞን በአስር ዓመት ውስጥ  ቢያንስ ከአምስት ቤት በአንዱ አጋዥ ሮቦት እንዲኖር አቅዶ እየሰራ መሆኑ ተመላክቷል፡፡


@remoteict
════❁✿❁ ═══════
ከዛሬ ጀምሮ በጣም በትንሽ ዋጋ የዲቪ  ውጤት እናሳያለን

ታች ባለው ሊንክ ያዋሩን
👇👇👇👇
@remoteictet
Update
  ~~~
#Notcoin - አጠቃላይ ዝግጅታቸው እንደተጠናቀቀ አሳውቀዋል:: ነገር ግን አሁን ያለው #የክሪፕቶከረንሲ እና #የNFT ገበያ መቀዛቀዝ ተከትሎ ዋጋ እንዳይወርድ በመስጋት በጣም ጥቂት ቀናትን ታገሱ ብለዋል::

#Tapswap - Tap የሚያደርጉ ሰዎች ብዛት 10 ሚሊየን ሲደርስ ተጨማሪ መግለጫ እንደሚሰጡ አሳውቀው ነበር:: በዚህም መሰረት ትናንት ሌሊት 10 ሚሊየን ሞልቶ ወደ #ገንዘብ  (#Pool_Exchange) መቀየር የሚጀመረው May 30 እንደሆነ ይፋ አድርገዋል:: ይሄ በጣም ትልቅ አስደሳች መረጃ ነው:: በዚህም መሰርት እለታዊ #Tap አድራጊዎችና በየሰዓቱ Online የሚሆኑት ቁጥር በእጥፍ ደረጃ አካባቢ ጨምሯል::

በእኛ አገርም #ከNotcoin ትምህርት በመውሰድ Tapswap #Tap የሚያደርገው ቁጥር ጨምሯል:: ያንኑ ያህልም ጀምረው የተውቱና ያልጀመሩት አሉ:: ስለዚህ አሁንም ማለት የሚቻለው ደጋግማችሁ አትሳሳቱ:: ጥሩ የሰበሰባችሁ ቀጥሉበት:: ያቋረጣችሁ ባላችሁ ትርፍ ጊዜ ሁሉ #Tap አድርጉ:: ያልጀመራችሁ አሁንኑ ጀምሩ:: ከታች ባለው ሊንክ ስትጀምሩ 2500 ሽልማት ይበረከትላችኋል:: click 👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
🟣ልትምክራቸው የሚገቡ ምርጥ 🌐Chrome extensions

🔢 Dark reader: chrome Night mode.
🔢 Browsec: Provides access to VPN servers.
🔢 Ambition: chatGPT for your browser.
🔢 Google translate: Language translator
🔢 chatGPT for Google: chatgpt extension for Google.
🔢 Similar sites: display similar sites.
🔢 WebP / avif: image converter
🔢 scipace copilot: research paper analyzing ai
🔢 Codeium: AI code auto complete
🔢🔢 TubeBuddy: YouTube channel analysis tool
🔢🔢 Temp mail: temporary email
🎚 በአለማችን ትልቁ ዲጂታል የጠፈር ካሜ

የሌሊት ሰማይን በበለጠ ለመቃኘት እና በከርሰ-ምድር ላይ ያሉ አስትሮይድስ ለመለየት ዝግጁ የሆነው የመጪው የቬራ ሩቢን ኦብዘርቫቶሪ ካሜራ ለእይታ በቅቷል። ይህ 3,200 ሜጋፒክስል አቅም ያለው ለሥነ ፈለግ ጥናት በዓለም ትልቁ ዲጂታል ካሜራ ሲሆን በቺሊ በሚገኘው ሩቢን ኦብዘርቫቶሪ ውስጥ ይገኛል።

#space #digitalcamera #camera #tech #technews

😀 መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
💡 |@remoteict
ለመጀመሪያ ጊዜ የጦር ጄት ያበረረ AI ሮቦት

ሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም አርቲሺሻል ኢንተለጀንስ ተጽዕኖ እየጨመረ የመጣ ሲሆን አሁን ደግሞ የጦር ጄት አብራሪዎችን ለመተካት ሙከራ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የአሜሪካ አየር ሀይል በኤአይ የታገዘ የጦር አውሮፕላን በረራ ሙከራ አድርጓል።

የበረራ ሙከራው በተለይም ለሰው ልጆች አደገኛ በሚባሉ አካባቢዎች ላይ ጥቃት ለማድረስ፣ የጦር ጄት አብራሪዎችን ላለማጣት እና ፍጹም የሆኑ ጥቃቶችን ለማድረስም እንደሚጠቅም አስታውቋል።

በርካታ የዓለማችን ተቋማት ሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን በስፋት እየተጠቀሙ ሲሆን ባለሙያዎች ግን ቴክኖሎጂው ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግ በማሳሰብ ላይ ናቸው።

@remoteict
@remoteict
ስለ ፎሬክስ 📈  ማወቅ ያሉባችሁ ወሳኝ ነገሮች ፡

1.  PayPal አያስፈልግም

2.  MasterCard አያስፈልግም

3.  መጀመሪያ ለመለማመድ Demo የሚባል ነገር አለ ( የውሸት ገንዘብ መለማመጃ ) ።

4.  🎯 በትክክለኛ ገንዘብ እንጀምር ብንል ትንሹ ማስገባት የምንችለው ስንት ነው ?
            🎯 መልስ: በ 10$ መጀምር እንችላለን ማለት በ ኢትዮጵያ 1,000 ብር አካባቢ ብቻ ፤ ሁኔታውን አይታችሁ እይጨመራችሁ ትሄዳላችሁ ።

5.  Forex ቁማር ወይም ግምት አደለም ፡ ልምድ እና ዋናው ነገር ደግሞ Risk Management ነው ።

@remoteict
Mastercard ጥቅሙ ምንድነው?

#1 - ከpaypal ጋር Link ይሆናል! ፔይፓል ላይ ያላችሁን Balance ወደ Local ባንኮች (CBE, Abyssinia, Dashen...) ማስተላለፍ ያስችላል!

#2 - የትኛውም አለም አቀፍ ክፍያዎችን መፈፀም ትችላላችሁ! (ከAmazon, ebay... እቃ መግዛት ትችላላችሁ!

#3 - በኦንላይን የምትሰሩትን ገንዘብ መቀበል ትችላላችሁ!

#4 - Scholarship ወይም አለም አቀፍ invitation, በረራ, ticket...ወዘተ መግዛት ትችላላችሁ!✌️

👨‍💻 | @remoteict
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haphtu)
ከዛሬ ጀምሮ በጣም በትንሽ ዋጋ የዲቪ  ውጤት እናሳያለን

ታች ባለው ሊንክ ያዋሩን
👇👇👇👇
@remoteictet
#Notcoin_UPDTE
      ~~~
🙏ትናንት coincarketcup.com በተባለው ታዋቂ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ይሁንና ዋጋ ወጥቶለት ግብይት አልተጀመረም።

🙏 ዛሬ #Bybit በሚባለው ግዙፍ የክሪፕቶከሪንሲ መገበያያ ድረገጽ ተካትቷል። ነገር ግን በዚህ ድረገጽም ዋጋ አልወጣለትም። ግብይትም አልተጀመረም።

🙏 አሁን ከመሸ #የnotcoin ይፋዊ ድረገጽ  https://notcoin.im/en/listing መረጃ #Update ተደርጓል::
👌 በዚህም መሰረት #Bybit እና #OKX ላይ ተሞክሮ ስኬታማ መሆኑን በመግለጽ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ግብይት ሊጀመር እንደሚችል ጠቅሷል::
👌 በቀዳሚነት ግብይት የሚጀመረው
#በOKX cryptocurrency exchange (OKX በሚባል የክሪፕቶከረንሲ ገበያ እንደሆነም አሳውቋል::

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ግን #OKX account መክፈት ግድ እንደሆነና #Verified ሊሆን እንደሚገባው አስምሮበታል:: ይሁንና #OKX ላይ አካውንት ከፍቶ #verified ማድረግ ፓስፖርት፣ ዲጂታል መታወቂያ ወይም ዲጂታል መንጃ ፍቃድ ግድ የሚል በመሆኑ ለብዙዎች (በተለይም ኢትዮጵያ ውስጥ) ትንሽ ሊያስቸግር ይችላል። በተጨማሪም #Verified ማድረጉ ወዲያውኑ የሚከናወን ባለመሆን ከአሁን አስቡበት - በፍጥነት አዘጋጁ ተብሏል።

👌 ሲጀመር ግብይት የሚካሄደው የሚካሄደው #በUSDT ሳይሆን #በTON ብቻ እንደሆነ ተጠቁሟል።

👌 ዋጋው ቀደም ሲል በተጠቀሰው መነሻ ሳይሆን ለጊዜው እንደማይታወቅና አሁን ያለው #የNotcoin ቫውቸሮች ዋጋ፣ (የቅድመ ገበያ ሽያጭ ዋጋ)፣ ግብይት ሲጀመር ለሽያጭ የሚቀርበው #Not ብዛት፣ የተገበያዮች ብዛትና ንቁ ተሳትፎ እንዲሁም ሌሎች በክሪፕቶከረንሲ ዋጋ ላክ ተፅእኖ የሚፈጥሩ ጉዳዮች እንደሚወስኑት ተብራርቷል።

🙏 ቴሌግራም ላይ በተለያዩ ቻናሎች #የNotcoin ሽያጭ መጀመርን በተመለከተ በርካታ ያልተረጋገጡ መረጃዎች፣ ግምቶች፣ ጥቆማዎች፣ መሞች . . . እየተጋሩ ሲሆን በኮሜንት መስጫዎች ላይ ደግሞ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ #ባለNotcoinች ግብይቱ በመዘግየቱ ቁጣቸውንና ብስጭታቸውን እየገለጹ ነው። #Soon_Coin#Probably_Coin#Nothing_Coin . . . የመሳሰሉ አስቂኝ ቅጽል ስሞች የሚሰጡትም አሉ።

በዚህ ምክንያት #Notcoin ያገኘውን ግዙፍ ማህበረሰብ እንዳያጣ የጉጉት መልእክቶችን ማጋራት ተያይዞታል። ከደቂቃዎች በፊት እንኳን #NotCoin_Community ከዚህ ቀደም ያጋራውን "#2024 is the year of Notcoin, The beginning of the story, which is your story." የሚል መልእክት በድጋሚ አጋርቷል።

የሆነው ሆኖ የዛሬ መረጃዎች #Notcoin ወደተጨባጭ እውነቱ መቃረቡን ያመላክታል።

🤗🤗🤗🤗🤗
#ከNotcoin ቀጥሎ ብዙ ተስፋ የተጣለበት #Tapswap ሲሆን May 30/2024 (ማለትም ከ23 ቀናት በኋላ መቀየር እንደሚጀመር ገልጾ ቀኑን #Save አድርጋችሁ ተጠባበቁ ብሏል። #በNotcoin ያመለጣችሁ ይሄን ወርቃማ እድል ተጠቀሙበት። የጀመራችሁ #Tap ማድረጉን በርቱ፤ ወዳጅ ዘመድ ጓደኞቻችን በራሳችሁ #referal link እንዲጀምሩ አድርጉ። በቀጥታ #Search አድርጎ መጀመር ከዜሮ መጀመር ሲሆን ከlink መጀመር በ2500 Coin ሽልማት መጀመር ይቻላል:: ያልጅፍመራችሁ በሽልማት በ👇ጀምሩ::

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift