ሰኔ 17/2017 ዓ.ም. (አዲስ አበባ)
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Addis Ababa #grade_8th_Result_released)
በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለውን ሂደት በዚሁ የዲጂታል አገልግሎት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል።
በመሆኑም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ
👉 https://aa.ministry.et/#result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
👉ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
በመቀጠልም
👉የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First name) በመጻፍ “ዉጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡
ወይም
የሚከተለውን የቴሌግራም ቦት በመጠቀም ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ፡፡
@MinistryResultQMTBOT
🎯 ማስታወሻ፡- በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡
ለአዳዲስ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መረጃዎች 👇
@Ministry_tricks

❤119👍7👏7🤩5🕊5🔥2🥰1🎉1
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Amhara region's #grade_8th_Result_released)
በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለውን ሂደት በዚሁ የዲጂታል አገልግሎት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል።
በመሆኑም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ (Web browser Application) ላይ
👉 https://amhara.ministry.et የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
👉ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
“ዉጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡

❤105🎉9👏6🔥5👍2