Remedial student 2016
3.66K subscribers
57 photos
42 files
24 links
🤝For 2016 Remedial students 💬
በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️
👉 Buy ads: https://telega.io/c/Remedial_Student

✔️የREMEDIAL COURSE MODULE.
✔️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ
➩FINAL EXAM.
➩MID EXAM.
➩ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀው NATIONAL EXAM.
Download Telegram
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ?

እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል።

ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች
ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው።

ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል።

ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች
#ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው።

ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል።

በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ 


   ╔════════════╗
👍JOIN: @Remedial_student
🧡JOIN: @Remedial_student
╚════════════╝ ⇲