O££icial Ŕêdiňä🤩
150 subscribers
480 photos
157 videos
71 links
This channel 👉 in This channel 👈


#Coupl pic💏📸

#Music🎤🎧🎶

#HBD pic🎊🎂🍭

#Azg meme🤣😂

#ጥቅሶች🤩🥰

#All pic🤗💫





Me ↪️ #Cross @Redinawit12


Zena feta bcha uffff 😍😘 Plzzz join😍😍😍
Download Telegram
🤲🥺🥺
አርጀንቲና ከ 1986 በሁዋላ የመጀመሪያዋን አለም ዋንጫ አንስታለች 🇦🇷🏆
🥇🥇
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘርን ለገበሬ 💯
       ፍቅርን ለዱርዬ ✌️❤️
Audio
አይችልም አይችልም አይችልማ
አንቺን አጥቶ መኖር አይችልማ
ልበል አንዴ
ልበል ንግስቴ አንዴ
🥀❤️🥀❤️🥀❤️🥀

♫︎
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ገብርኤል_በሰማይ_የማርያም_መዝሙር_@kidus_God
<unknown>
ገብርኤል በሰማይ

ገብርኤል በሰማይ ኤልሳቤጥ በምድር/2/
ይመሰክራሉ ድንግል ያንቺን ክብር/2/

ትፀንሺ ሲልክ በከበረ ዜና
ይሁንልኝ አልሽው ትውልድ እንዲፅናና
ከገብርኤል ሰምተው መላዕክቱ ሁሉ
ለበጉ ማደሪያ ክብርን ይሰጣሉ
ብፅሂት እንላለን እኛም አደግድገን
የራማውን ልዑል አብነት አድርገን
አዝ =======
ስርሽ በምድር ነው ሀረግሽ በሰማይ
ንፁህ መሶበ ወርቅ የተመላሽ ሲሳይ
የማህፀንሽ ፍሬ በላነው ጠጣነው
በኤፍራታ ሰምተን በዱር አገኘነው
የተሰወረውን መና በልተነዋል
ከተመረጡት ጋር ብፅሂት ብለናል
አዝ =======
ከተፈጥሮ በላይ ፅንስን ያዘለለ
የእሳት ምሰሶ ባንቺ ተተከለ
የእግዚአብሔር ሀገሩ የእንጀራ ቤታችን
ምንኛ ድንቅ ነው ክብርሽ እናታችን
ብፅይት እንላለን እኛም አደግድገን
ቅድስት ኤልሳቤጥን አብነት አድርገን
አዝ =======
ተወልዶ በግርግም ተኝቶ ስላዪት
ሰዉና መላዕክት አብረው አከበሩት
የጥሉ ግርግዳ በልጅሽ ፈረሰ
በዳግማዊት ሄዋን የአዳም ዘር ተካሰ
እጅ እንነሳለን ሁነን በትህትና
ክብርሽን መመስከር ክብራችን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
††† Join @redutaa
Channel photo updated
Forwarded from ባህላዊ ህክምና
🌺ሳይኮሎጂ #ክፍል 1

💊🥀ሳይኮሎጂ እንደሚለው ከሆነ ሴት ልጅ ከራቀች ችላ ካላችክ ጠልታሃለች ማለት ሳይሆን 🤷‍♂ ጎድተሃታል ማለት ነው

#part2 #ይቀጥላል ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
🌹
@Broken_Qoutes🌹
🥀
@Broken_Qoutes🌹
🥀
@Broken_Qoutes🥀

#እውነተኛ_ስሜት_ለአፍቃሪዎች_ብቻ
Forwarded from ባህላዊ ህክምና
🌺ሳይኮሎጂ #ክፍል 2

💊🥀 ወንድ ልጅ ብዙ የሚተኛ ከሆነ ውስጡ አዝኗል😔
🥀 በትንሽ ነገር የሚናደድ ከሆነ ፍቅር❤️ፈልጎ ነው
🥀ዝምታን የሚያበዛ ከሆነ ደግሞ ብቸኛ ነው😓
🥀በብዛት እንባ🥺 የሚተናነቀው ከሆነ ልቡ ንፁህ ነው
#part3 #ይቀጥላል ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
🌹
@Broken_Qoutes🌹
🥀
@Broken_Qoutes🌹
🥀
@Broken_Qoutes🥀
🥀
@BROKEN_QOUTES🥀

#እውነተኛ_ስሜት_ለአፍቃሪዎች_ብቻ
🙏🙏🙏
Channel photo removed