RAM POST 📚
6.79K subscribers
1.09K photos
174 videos
22 files
890 links
የሩህ ዘመን ወጎች!
ስነ-እኛ!
ስነ-ብዕር
ረዕዬ በኢስላማዊ መንገድ ብዕርን ከፍ ማድረግ ነው!


ሀሳብ ለማስፈንጠር
@MadihuResull

Create November 12-2022
Download Telegram
ጁምዓ🤲❤
❤7🥰2
ይህ ጉዳይ የጀመረው በአንድ ሰው ነበር።
ከራዕዩ አስፈሪነት የተነሳ እየተንቀጠቀጠ ከሂራ ዋሻ ወረደ ከዚያም ተጣራ፣ አስተማረ፣ ታጋሰ፣ ተዋጋ፣ ጸንቶ ኖረ
ይህንን ዓለም ቀይሮ ቀጠለ ከዚያም ሞተ።
ሕጉ፣ ትምህርቱ፣ ሃይማኖቱ ግን እስከ ሰዓቲቱ ድረስ
ጸንቶ ይኖራል..!

እርሱ ሙሀመድ ነው። ﷺ የአላህ መልእክተኛ መሆኑንም እመሰክራለሁ ❤️🥰
❤17🤗4🥰2
«..መርየም ሆይ! አላህ በእርግጥ መረጠሸ፡፡ አነጻሽም... በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ..»

ሱረቱል መርየም 3:42
❤17
በርግጥም ጌታህ ረሺ አይደለም..!❤
❤23😍2
"الحزن يهدم الجسد."

- علي بن أبي طالب

''ሀዘን ሰውነትን ያወድማል''

አሊይ ቢን አቢጣሊብ
❤9😢2💔2
አለይከ ረበና ቢሁስኒል ኺታሚ ያረበና ቢሁስኒል ኺታም😢
❤21
Abdulkalam azad "Every Day on the Calendar is Nellie" በሚል የግጥም ስራው ዉስጥ የመጨረሻዎቹ ስንኞች እንዲህ ይላሉ
My world shivers in fear
I cannot sleep
Lend me some strength friends
Lend me some false hope
For one, just one night on this calendar
Let me sleep
እንዲህ ተርጉሜዋለሁ
(ሁሉ ነገሬን ፍርሃት ወረሰው
መተኛት አልችል ህልሜን አልደርሰው
ብርታት አውሱኝ ሆዴን አይባሰው
ቅዠትም ይሁን የውሸት ተስፋ ነገ ማፈርሰው
ባይሆን ላንድ ሌት፡ ተኝቼ ልደር ልኑር እንደሰው )

በዚህ ግጥም ዉስጥ ትልቅ ምስጢር ተሸሽጓል፡ ትልቅ መልእክት ተቀምጧል። ሰው እንደሰው ሊኖር ተስፋ ሊኖረው ያስፈልጋል፡ አገኘዋለሁ የሚለው ብሩህ ነገ፡ እደርስበታለሁ የሚለው ታላቅነት ያሻዋል. በላይኛው ፅሁፍ ላይ እንደሰፈረው ደራሲው የውሸትም ቢሆን ተስፋን አውሱኝ ቢያንስ ላንድ ቀን ልረፍ፡ ባይሆን አንዲት ሌት ተኝቼ ልደር ይላል። ሰው ያለ ህልሙ ምንድን ነው? ያለ ተስፋው ባዶ ዛት እንጂ ምንስ ይሆናል?

ተስፋችን ነው ያቆመን... ኢንሻአላህ ደግሞ ይሳካል!!!
❤5🥰5
​በዚህ ምሽት፣ ለቅሶዬ ድምፅ የለውም። ውስጤ ግን ይጮኻል።
​"አላሁመ ሶሊ ዓላ ሙሐመድ"


ኸሚስ..🧡
❤19🔥4🥰4
የተከበሩ ቀናት ...

ዙል ሂጃ Is coming 😍🤲
❤15
እነሆ የአመቱ ምርጥ 10 ቀናት ጀምረዋል።


ዌልካም ዙልሒጃ 🤲😍
❤15👍3🥰1🙏1
Finally we Are Champion 🥹❤️
❤9🔥4🤩4💔1
ኻቲማ ...🤲
❤18😢1
ሐጃጆች ዛሬ በስምንተኛው ቀን (የውም አት-ተርዊየህ) ወደ ሚና በመሄድ እዚያው ያድራሉ ።

ነገን በታላቁ የሐጅ ቀን ዐረፋ ላይ ይቆማሉ ። ዱዓም ያደርጋሉ ።
የነገን ቀን ፆም እንዳንረሳ ።

እናንተ ክቡራን የአላህ እንግዶች ወላሂ ልባችን ከናንተ ጋር ነው ።

አላህ ይቀበላችሁ ።
❤17😍1
ሁጃጆቹ ከሚና በመነሳት ወደ አረፋ በመጓዝ ላይ ናቸው🥹❤️

ማክሰኞ ዙልሒጃ 09  (የውሙል ዐረፋ)
ከጸሐይ መውጫ ጀምሮ ሑጃጆች ወደ ዐረፋ ተራራ ተልቢያ እያደረጉ ይሄዳሉ፡፡ በቦታውም የዙህርና ዐሥር ሰላትን በጣምራ አሳጥረው ይሰግዳሉ፡፡ (ተቅዲም) (አስቀድመው)
❤8🥰1😢1
🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال

እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی
በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን
የሰላም የሀሴት ዒድ ያድርግልን ..❤️‍🩹
❤10
💚አይኖች ሁሉ እሱን ማየት በሚሹት፣
ልቦች ሁላ እሱን ሚያፈቅሩት ነብይ ላይ
የአላህ ሰላት ና ሰላም ይስፈን!
❤28
ሁሉም አላፊ አላቂ ነው።
ምንም ነገር አይዘወትርም።

ስሜቶቻችንም ጭምር 🙌
❤8💯3
ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ Ů˘
❤6
​💔 ልባችን ምን ላይ ነች? 🏔️

​السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ ✨

​እስቲ ለአንድ አፍታ ቆም እንበልና እናስተውል...

​በዚህች ምድር ላይ ካሉ ነገሮች ሁሉ እጅግ ግዙፍ፣ ጠንካራና የማይናወጥ ምንድነው ብለን ብናስብ ወደ አእምሯችን የሚመጣው ተራራ ነው። ነገር ግን ያ ያን ያህል ግዙፍና ጠንካራ የሆነ ፍጥረት ለአላህ ቃል ምን ያህል እንደሚንቀጠቀጥ አስበን  እናውቃለን?
​ፈጣሪያችን አላህ በቁርአኑ ውስጥ ልባችንን የሚነካ አንድ አስደናቂ ምሳሌ ያስቀምጥልናል፦

​{لَوْ أَنزَلْنَا هَٰذَا الْقُرْآنَ عَلَىٰ جَبَلٍ لَّرَأَيْتَهُ خَاشِعًا مُّتَصَدِّعًا مِّنْ خَشْيَةِ اللَّهِ ۚ وَتِلْكَ الْأَمْثَالُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ}
"ይህንን ቁርአን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ፣ ከአላህ ፍርሃት የተነሳ ተዋራጅ እና ተሰንጣቂ ሆኖ ባየኸው ነበር! ይህችንም ምሳሌ ለሰዎች እናደርጋታለን፤ ያስተውሉ (ያስተነትኑ) ዘንድ።" (ሱረቱ አል-ሐሽር 59:21) 😭

ሱብሃነላህ! ያ ድንጋያማ ግዙፍ ፍጥረት የቁርአን በሱ ላይ ቢወርድ ኖሮ በፍርሃት ፈርክሶ ይወድቅ ነበር። ታዲያ የእኛ ልብ ምን ሆኖ ነው? ለምንስ ከቁርአን አንቀጾች ጀርባ ያለውን መለኮታዊ መልእክት በጥልቀት አንመረምርም? አላህ (ሱ.ወ) በቁርአኑ ላይ ደግሞ ደጋግሞ ይጠይቀናል፦

​{أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ أَمْ عَلَىٰ قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا}
"ቁርአንን አያስተነትኑምን? ወይስ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎቿ አሉባት?" (ሱረቱ ሙሐመድ 47:24) 🔓💔

​ይህ እኮ እጅግ የሚያስደነግጥ ጥያቄ ነው! ተራራውን ያንቀጠቀጠው ውብ ቃል በየቀኑ በጆሯችን ሲያልፍ፣ በስልካችን ስክሪን ላይ ሲያልፍ... እንዴት ልባችን ሳይነካ ይኖራል? ለምንስ አንቆምም? ለምንስ አናስተነትንም? ልባችን ላይ የተቆለፈበት ነገር አለን? 🤔
ቁርአን ዝም ብሎ በረካ ፍለጋ ብቻ የሚቀመጥ ሳይሆን፣ ሕይወታችንን መስመር የሚያስይዝ፣ በጨለማ ውስጥ መንገድ የሚያሳይ ትልቅ ብርሃን ነው። ከቁርአን ጋር ጥቂት ደቂቃዎችን ማሳለፍ በራሱ በዕለታዊ ውሎአችን ላይ የማይታመን እረፍትና በረካን ያመጣል። ☀️

​በዚህ ቻናል ምን እናደርጋለን? 🤔

​💡 የአያቶች ጥልቅ መልዕክት፦ በየቀኑ ከቁርአን አንቀጾች በስተጀርባ ያሉትን ድንቅ ሚስጥሮችና ምክሮች አብረን እንመረምራለን።

​🎯 ሕይወትን መቀየር፦ ቁርአንን በንባብ ብቻ ሳይሆን በተግባር በህይወታችን ላይ እንዴት እንደምናውለው እንማራለን።

​🌿 የነፍስ መረጋጋት፦
ልባችንን ወደ አላህ የሚያቀርቡ ውብ የቁርአን ማስታወሻዎችን እንካፈላለን።

🤲ዱዐ ፦
ከቁርአን ተመርጠው የወጡ ልብ የሚነኩ ዱዐዎችን እንማራለን።

👂እንዲሁም ቀናችንን የሚያበሩ የቁርአን አያቶችን እናዳምጣለን።

​ጉዟችንን ለመጀመር ዝግጁ ናችሁ? 🚀

​በሚቀጥሉት ቀናት ልባችንን ለቁርአን አስደናቂ ብርሃን የምንከፍትበት ከቁርአን ጋር ትውውቅ የምንጀምርበት ተከታታይ ፕሮግራም ይኖረናል። ይህ የብርሃን ጉዞ የሁላችንንም ሕይወት በበጎ እንደሚቀይረው ሙሉ ተስፋ አለን! አብራችሁን ሁኑ...✨

​ይህንን የብርሃን ጥሪ ለሌሎችም በማጋራት የበረካው ተካፋይ ይሁኑ። 🔗

አላህ የተባረከ እና የምንጠቀምበት ጉዞ ያድርግልን! 🤲

https://t.me/Alurwatulwuthqaa
❤1🥰1💔1