||Quran ቻናል
8.18K subscribers
585 photos
809 videos
5 files
439 links
وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡አል አዕራፍ 7/204


https://t.me/Quranchannel_30


ℹ️አስተያየት ካለ @Quranchannel30_bot አድርሱኝ
Download Telegram
ጉድ ማጭበርበር!!
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
🚫እያለቀሱ መስረቅ

ጠለብ ቤት ነኝ ብር ላኩልኝ
እያሉ ከዛም የውሸት ደረሰኝ
እየላኩ እየበሉ ነው

ፕሮፍይላቸውን ቁርአን ሀዲስ እያደረጉ

መሀላቸው ወሏሂ ወቢላሂ እያሉ

መስመሬ አይሰራም በዚህ አውሪኝ
እያሉ ስንቱን በሉት አስለቀሱት

#መቸ ነው የምትነቁት#

(እንልፍ ይብቃቹህ⁉️