ቄራ ሰላም መስጂድ kera Selam Mesjid
772 subscribers
411 photos
54 videos
9 files
120 links
አህለን

       ይህ የቄራ ሰላም መስጂድ ቻናል ነው

🔸ስለ መስጂዱ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች መረጃ
🔸መልዕክት አዘል አጫጭር ፅሁፎች
🔸የተለያዩ የድምፅና የምስል ፕሮግራሞች


          💎ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💎
Download Telegram
ኢቅራእ ላይብረሪ

~በጣም የሚያሳዝነው… እኛ ሰዎች ፊትና እንድህ በሚፈራረቅበት ዘመን ላይ ስለሚጠቅመን ነገር መማርን  ትተን ስለ ፊትናው ብቻ በመከታተል ጊዜያችንን እናባክናለን።

የፊትና መብዛት የመማርን አንገብጋቢነት ይጠቁማል። ያልተማረ ፊትናውን መቋቋም ይሳነዋል። ስለዚህ ከጨለማው ለመውጣት መማር ግድ ይሆናል።

በየአካባቢያችን የሚገኙ ላይብረሪዎችን ማጠናከር መደገፍ በዋናነት ተጠቃሚ (ተገልጋይ ) በመሆን ራሳችንን እናድን

•እንማር፣እንወቅ፣እንናንብብ ለማለት ነው!
Forwarded from tofik Dari
እናመሰግናለን በሁሉም መልክ እየተባበራቹ ያላቹ ቅን፣ልበ ለስላሳ፣የመልካም ነገር ፈር ቀዳጅ የሆናቹ እያመሰግንን ሁላችንም ሮብ እለት ከ3:30 ጀምሮ ሰላም መስጂድ እንገናኝ ተማሪዎች፣መምህራን፣ኡስታዞች፣ መላዉ የዚህ ግሩፕ አባላት በመገኘት የተሻለ ምእራፍ ለማድረግ ሚናችን እንወጣ አድ አድ እናድርግ
ከ ኢቅራእ_ ቤተ መፅሀፍ
ሰዉ _ተኮር _ስራ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኑ በጋራ ትዉልድን እንገንባ
ከኢቅራእ_ቤተ መፅሀፍ የእንኳን ደህና መጣቹ ፕሮግራም መድረክ
(هناك علاقة طردية بين الحرية والقراءة..
فكلما زادت نسبة القراءة لديك ، تحررت من كثير من المفاهيم الخاطئة من حولك.🖤)

«በነፃነት እና በማንበብ መካከል ቀጥተኛ ግንኙነት አለ።
ብዙ ባነበብክ ቁጥር በዙሪያህ ካሉ ብዙ የተሳሳቱ አመለካከቶች የበለጠ ነፃ ትወጣለህ።» 🖤
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

የጀማል (ስቴሽነሪ) ወንድም ትላንት ያረፈ ሲሆን አላህ ወንጀሉን ምሮ ከጀነት ሰዎች እንዲያደርገው እንማፀናለን።

ቀብር በላፍቶ ሙስሊም መቃብር የሚከናወን ይሆናል
ሰላተል ጀናዛም በዛው ሰፈር ላፍቶ ቢላል መስጂድ የሚሰገድ ይሆናል
በእለቱ ከጉባዬተኛው የተሰነዘሩ ከብዙ በጥቂቱ

የሰራተኛ ቅጥርና ስንብት ግልፅ የሆነ አሰራር አለወይ?

ከፅዳትጋ ተያይዞ ሻወር ቤት፣ ጀናዛ ቤት፣ ውዱእ ማድረጊያ ቦታ በበቂ ሁኔታ እየተፀዳ አይደለም?

የተቋማት የስራ ሪፖርት በበቂ ሁኔታ አልተካተተም?

በታችኛው በኩል ባለው ደረጃ ሰውላይ የከፋ አደጋ ከመድረሱ በፊት ምንጣፍ ቢነጠፍ

በታችኛው አስባልት በኩል መኪና ለሰላት  ሚገቡ ሰዎች ማቆም እየቻሉ አይደለም?

በላይኛው ኮብልስቶን በኩል የጁምአ ዝግጅት ማነስና መገልገያ እቃዎች በበቂ ሁኔታ አለመኖር + ላሉት እቃዎች በቂ ማስቀመጫ ቦታ አለመኖር?

የሴቶች ኪድሚያ የላላ መሆንና ለጁምአ ትልቁ በር አለመከፈት ችግር እየሆነ እንዳለ?

መስጂዱን በማደስ ላይ የሚገኘው አካል ከበቂ በላይ መቆየቱንና ምን እየሰራ እንደሆነ ቢገለፅ?

በማስፋፊያ ቦታ ዙሪያ ምን እየተሰራ ነው?

የወደፊት እቅዳችሁ ቢገለፅልን?
DOC F.mejlise.pdf
381.9 KB
Share DOC F.mejlise.pdf
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM