ቄራ ሰላም መስጂድ kera Selam Mesjid
823 subscribers
467 photos
56 videos
9 files
122 links
አህለን

       ይህ የቄራ ሰላም መስጂድ ቻናል ነው

🔸ስለ መስጂዱ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች መረጃ
🔸መልዕክት አዘል አጫጭር ፅሁፎች
🔸የተለያዩ የድምፅና የምስል ፕሮግራሞች


          💎ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን💎
Download Telegram
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

የኡስታዝ አብዱልናስር አባት ወደ አኺራ የሄዱ ሲሆን

ወደ 42አዳራሽ አካባቢ በሚገኘው የኡስታዝ መኖሪያ ቤት ታእዚያ መድረስ የምንችል መሆኑን አንገልፃለን።
Forwarded from የልብ ስንቆች
⚠️ለሚያልፍ በአል ትዳራችሁን አታደፍርሱ!

⭕️ኢስላማዊ በአላት እንደ ባህል ከመታሰባቸው የተነሳ፣ሰዎች "እኔ ከማን አንስ?" በሚል የፉክክር ስሜት፣ከአቅማቸው በላይ ሲፍጨረጨሩ ይታያል።
⭕️ይህ አስተሳሰብና ተግባር በትዳሮች ላይ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ ይገኛል።

በአሉ የሁለቱም ጥንዶች እንጂ የአንዱ ብቻ ስላልሆነ፣ በመስማማትና አቅምን በማገናዘብ ማሳለፍ ተገቢ ነው።

⭕️በአሉ ራስን እንጂ የትዳር አጋርን የማይመለከት አይነት አድርጎ ማሰብ፣እንደቤት መኖር ሲቻል እንደጓደኛ ወይም እንደጎረቤት ለመኖር መጣር፣ ቢያቃውስ እንጂ አያስደሳም።

ዲናችንም ከአቅም በላይ አያስገድድም።

https://t.me/terbiyeh
ጸጥ ብለህ አትቀመጥ
ያለኸው እጅግ በጣም በላጭ በሆኑት የዱንያ ቀናት ውስጥ ነው።
አላህን አውሳ! ሱብሐነ-ል'ሏህ ፣ አላሁ አክበር፣ ላ ኢላሃ ኢለ-ል'ሏህ… በል፣
🌙🌙ዒድ ሙባረክ🌙🌙


🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌙


🌙እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_ኣድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🌙

በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን

አላህ የ10ቱቀን ዙልሂጃ በረካ ከገጠማቸው የአላህ ምርጥ ባሮች ያድርገን

ሁሌም በኢማን እና በአፊያ ጠብቆ እንዲያደርሳችሁ አላህን እንለምነዋለን።

https://t.me/Qera_selam_mesjid
በዒዶች ወቅት ደስታን ይፋ ማድረግ ከዲን መገለጫዎች አንዱ ነው።
አብሽር! ውዱ ወንድሜ!
በቅርቡ ታገባና ሐዘንህ ይቀላል፤ ኢንሻ አላህ!

ያላገባ ብቻ ላይክ ያርግ

ያው ከ4በታች ያለም ያውነው
🎈"ከዱንያ ትንሽ ነገር ብቻ ስትፈልግ የበለጠ ነፃነት እያገኘህ ትሄዳለህ"
       
      💚ዑመር ኢብኑል ኸጣብ(ረ.ዐ)

መልካም ቀን🌴
የ1445ሂ የዒድ አል አደሃ (አረፋ በዓል) ለተረጂዎች የተደረገ ድጋፍ

622,220.00ብር ወጪ በማድረግ የቲሞች ፣ አካል ጉዳተኞች ፣ አረጋዉያንና ምስኪኖች በዒዱ እለት ተደስተው ይውሉ ዘንድ ድጋፍ ተደርጓል፡፡

💞የዒድ አል አድሃ ስጦታ
🔖ለበሬ ግዢ =472,220.00
🔖ለየቲሞች ልብስ መግዣ =150,000.00ብር
🔖 ድምር=622,220.00ብር
ለምታደርጉት ድጋፍ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።
جزاكم الله خيرا    🎁 
عيدكم مبارك!
https://t.me/keraSelamMesjideYetimochBiro
       ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ 
               ሰኔ |201
6
انتهت أيام  عشر ذي الحجة كالبرق   وتلتها أيام التشريق فمرت كلمح البصر كأنها دقائق معدودة وهكذا ستنتهي آجالنا ويأتينا الموت بغتة حتى ترى حياتك كلها بحلوها ومرها كأنها أضغاث أحلام ومرت كمر السحاب واللبيب من استغل الأوقات في القربات والطاعات وتذكر نعم الله عليه وشكر  الله عليها" وما بكم من نعمة فمن الله" وأعظم النعم نعمة التوحيد والسنة والثبات عليها حتى الممات وقد صح في البخاري من حديث ابن عباس رضي الله عنه يرفعه  " نعمتان مغبون فيهما كثير من الناس الصحة والفراغ"                                       قال الإمام أحمد : من مات على الإسلام والسنة مات على الخير كله. (السير).
🚖በተለይ በክረምት ወቅት አሽከርካሪዎች ሊያደርጉት የሚገባ ጥንቃቄና ኢስላማዊ አደብ፡

🌸መጀመርያ ከቤት ሲውወጣ በውዱዕና በዚክር መውጣት፡

🌸መኪና ላይ ሲውወጣ የሚባለውን ዚክር ማለት፡

🌸በምናሽከረክርበት ወቅት ለእግረኛ ቅድሚያ መስጠትና #ማዘን፡ በተለይ ውሀ ላለመርጨት መጠንቀቅ፡

🌸የሱና አሰር የሚታይባቸው ሰዎችን ቅድሚያ በመስጠትና ለራስም ጥንቃቄ በማድረግ የተቸገሩትን መጫን፡

🌸መስታወት ሙሉ በሙሉ ዘግቶ AC/ሙቀት ከፍቶ ረጅም ሰአት መንዳት እንቅልፍ ያመጣልና ጥንቃቄ ማድረግ፡

🌸የጉም ማትነኛ፡ ዋይፐርና መሰል ጠቃሚ ነገሮች መስራታቸውን ማረጋገጥ፡
.
.
.
አሏህ መኪና ለሰጠን ሰዎች በመኪናችን ኸይር ነገር ብቻ ለመስራት ያብቃን፡ በተሻለውም ይቀይርልን።

የሌላችሁ ደግሞ አሏህ ከችሮታው አሪፉን ይለግሳችሁ!
Forwarded from Ismaiil Nuru
በሃይማኖት አንድ አይደሉም።ነገር ግን በኢስላምና በሙስሊሞች  ላይ  ምንም ድንበር ሳይለያያቸው ይረዳዳሉ።

አላህ እንደሚተባበሩብን ሲገልፅ እንዲህ ይላል፦

«እነዚያም የካዱት ከፊሎቻቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ (ከምእምናን መረዳዳትን ከከሓዲያን መቆራረጥን) ባትሠሩት በምድር ላይ ሁከትና ታላቅ ጥፋት ይኾናል፡፡»
(አል አንፋል 73)

   የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/ismaiilnuru
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

ጀመአችን (ወንድማችን) ዘይኑ ለተከታታይ ወራት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ወደ አኺራ ሂዷል።

አድራሻ
በላይና ተስፋለም ፊት ለፊት በመነገድ ላይ የነበረ
መኖሪያ ቤት ከሰላም መኪና መሸጫ ጎን በሚገኘው አቋራጭ መንገድ 100ሜትር ገባ ብሎ