Kidame Gebeya/ቅዳሜ ገበያ
1.5K subscribers
5.71K photos
56 videos
88 files
1.09K links
Business Radio Show
Download Telegram
ዳሸን ባንክና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ (ኢአይቢ) ግሎባል የ20 ሚሊዮን ዩሮ የፋይናንስ ስምምነት አደረጉ

ስምምነቱ ለግብርና እና በሴቶች ለሚመሩ ቢዝነሶች ፋይናንስ ለማቅረብ ያለመ ነው ተብሏል።

ተጨማሪ ያንብቡ
https://tinyurl.com/ytxa352b

#ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview #DashenBank #EIBGlobal #EthiopiaEconomy #SMEs #Agribusiness #WomenInBusiness #GreenInvestment
በደቡብ አፍሪካ የውጭ ሀገራት ዜጎች ጠልነትን በምግብ ባህል የሚታገሉት ሼፍ

ስዋዚላንዳዊው ሼፍ ሳንዛ ሳንዲሌ በደቡብ አፍሪካ በስደተኞች ላይ የሚሰነዘረውን የጠልነት ስሜት በምግብ ባህል ለማስተካከያ እየሰራ ይገኛል።

በጆሃንስበርግ ከተማ የሚገኘው "ዮቪል ዲነር ክለብ" አሥረኛ ዓመቱን የያዘ ሲሆን፣ አህጉራዊ አፍሪካዊ ምግቦችን በማቅረብ በፖለቲከኞች የሚቀሰቀሰውን የውጭ ሀገር ዜጎች ጠልነት ስሜት በመቃወም የህዝቦችን መቀራረብ በመፍጠር ላይ ይገኛል።

ሳንዲሌ የምግብ ባህል ትውስታዎችን በማነቃቃት የህዝቦችን አንድነት እና ውህደት ለማምጣት አህጉራዊ አሰራሮችን በማስባሰብ ለዓመታት ሲሰራ ቆይቷል።

#ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview
👍1
የአሜሪካው የሶላር ኩባንያ በናይጄሪያ የኃይል አቅርቦቱን ሊያሰፋ ነው

በአትላንታ የሚገኘው ረኒውቪያ ኢነርጂ የተሰኘው የአሜሪካ የፀሐይ ብርሃን ኃይል አቅራቢ፣ በናይጄሪያ የሚገኙ ከ30,000 በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የሶላር ማይክሮግሪድ ፕሮጀክት ለመዘርጋት መዘጋጀቱን አስታውቋል።

የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ እንደገለፁት፣ ኩባንያው ለዚሁ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚሆን 3 ሚሊዮን ዶላር ብድር አግኝቷል። ፕሮጀክቱ በፈረንጆች 2030 ገደማ 300 ሚሊዮን አፍሪካውያንን ከኤሌክትሪክ ኃይል ጋር ለማገናኘት በዓለም ባንክ የታቀደውን "ሚሽን 300" የገንዘብ ድጋፍም ይጠቀማል።

30 በመቶ የሚሆነው ሕዝቧ የኤሌክትሪክ ኃይል የማያገኘው ናይጄሪያ፣ የግል ኩባንያዎች 17.5 ሚሊዮን ዜጎችን ከኃይል አቅርቦት ጋር እንዲያገናኙ የሚያስችል የ750 ሚሊዮን ዶላር ፈንድ አዘጋጅታለች።

#ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview
ዳሸን ባንክ ጠቅላላ ሀብቱ 350 ቢሊዮን ብር መድረሱ አስታወቀ

ባንኩ ከ1.4 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ግኝት አስመዝግቧል።

ተጨማሪ ያንብቡ
https://tinyurl.com/36jeuj94

#ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview #DashenBank #BankingSectorEthiopia #EthiopianEconomy #FinancialPerformance #DashenBankGA #ForexEarnings #BusinessNewsEthiopia #DashenBankReport2026
❤3
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፈጣን ዕድገት ቢያሳይም፣ ባለሀብቶችና የንግድ ተቋማት ከባድ የአሠራር ፈተናዎች እያጋጠሟቸው ነው

ተጨማሪ ያንብቡ
https://shorturl.at/4xBmY

#ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview #EthiopianEconomy #ChamberofCommerce #EthiopiaGDP #PrivateSectorEthiopia #Investors #EconomicReform #Macroeconomics
“ድምጺ ወያነ ትግራይ ሬድዮና ቴሌቪዥን አገልግሎት” ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት በሚል አዲስ ስያሜ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ ወሰደ

ኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ባወጣው መግለጫ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱ በባለሥልጣኑ ተሰርዞ የነበረዉ “ድምጺ ወያነ ትግራይ ሬድዮና ቴሌቪዥን አገልግሎት” ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት በሚል አዲስ ስያሜ የብሮድካስት አገልግሎት ከባለሥልጣኑ ተሰጥቶታል።

ድምጺ ወያነ ትግራይ ሬድዮና ቴሌቪዥን አገልግሎትን አስመልክቶ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1238/2013 በተሰጠው ሥልጣንና ኃላፊነት መሠረት ባደረገው ክትትልና ቁጥጥር፣ ጣቢያው ከመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ጋር የሚቃረኑ ይዘቶችን በሕገወጥ መንገድ ሲያሰራጭ በመገኘቱ ፈቃዱ መሰረዙን ባለስልጣኑ አስታውሷል።

ሆኖም በትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር፤ ቀደም ሲል ድምጺ ወያነ ትግራይ ሬድዮና ቴሌቪዥን በሚል የሬድዮና ቴሌቪዥን አገልግሎት ሲሰጥ የነበረዉ ጣቢያ የጦርነት መሳሪያ ሆኖ በማገልገሉ ምክንያት ፈቃዱ እንደተሰረዘ አስታዉሶ፣ ይሁንና አሁን ክልሉን የሚመራዉ የባለአደራ አስተዳዳር የክልሉን ሰላምና መረጋጋት በማረጋገጥ እንዲሁም የሕዝብ ድምፅ በመሆን አዎንታዊ አስተዋጽኦ እንዲያበረክት የስያሜ ለዉጥ በማድረግ ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት በሚል በአዲስ ስያሜ ተቀይሮ ፈቃድ እንዲሰጠዉ ያቀረበውን ጥያቄ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን ከመገናኛ ብዙሃን አዋጅ አንፃር በመመርመር ጥያቄው ተገቢነት ያለው መሆኑን በማመን እንደተቀበለው አስታውቋል፡፡

#ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview #Media #BroadcastLicense #MaedotBroadcasting #EthiopianMediaAuthority #PoliticsandMedia
https://shorturl.at/awOwa

👉የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ጉጉት‼️

👉ግብይትን የሚያቀለው የዳሸን ኤር ፔይ‼️

👉በቴክኖሎጂ ቀዳሚው ዳሽን ባንክ‼️

👉የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ፍላጎት እንዴት ይሳካል❓

👉ኢትዮጵያና ካናዳ ገበያ ትስስር ምን ይዞ ይመጣል❓

👉 የንግድ ተቋማትና የደንበኞች ግብይትን የሚያቀላጥፈው ኤር ፔይ‼️

#ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview
#EthiopiaWTO #GlobalTrade #EthiopiaCanadaTrade #EconomicDiplomacy #ForeignPolicy #DashenBank #DashenAirPay #FintechEthiopia #DigitalPayments #CashlessEthiopia #BankingInnovation #EthiopianEconomy #EconomicReform #BusinessNews #DigitalEconomy #Business #Technology
ኩርሙክ ጎልድ የመጀመሪያውን ወርቅ በቀጣይ ቅዳሜ ሊያወጣ ነው

ኩባንያው በህዳር እና ታህሳስ ወራት እስከ 35 ሺ ወቄት ወርቅ ይመረታል ብሏል

በካናዳው አላይድ ጎልድ ስር የሚገኘው ኩርሙክ ጎልድ ማይንስ ዛሬ ለማእድን ሚኒስቴር በፃፈው እና ETBusinessView በተመለከተችው ደብዳቤ ኩባንያው በቀጣይ ቅዳሜ ጥቅምት 21/ 2019 ኩርሙክ ከሚገኘው ግዙፍ የወርቅ ፋብሪካ የመጀመሪያው የተጣራ ወርቅ እንደሚያወጣ ይታወቅልኝ ብሏል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ
https://shorturl.at/xQR5j

#ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview
Ministry of Mines - Ethiopia
ዳሽን ባንክ በሱፐርአፕ ብድር ማቅረብ ሊጀምር ነው
ዳሽን ባንክ በሱፐርአፕ አማካይነት ለደንበኞቹ አነስተኛ ብድር ለማቅረብ እየተዘጋጀ መሆኑን ይፋ አደረገ::

ተጨማሪ ያንብቡ

https://shorturl.at/BsXmb

#ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessvie
Dashen Bank
Ministry of Finance - Ethiopia
National Bank of Ethiopia
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም)

👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል።

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
https://tinyurl.com/5xabdkpz

👉የኩርሙክ ወርቅ የማጣራት ስራ ጥቅምት 21/2019 ይጀመራል‼️

👉በዓመት 1.4 ቢሊየን ዶላር የሚያስገኘው ፕሮጀክት‼️

👉የዳሽን ባንክ አነስተኛ ብድር በሱፐርአፕ ሊያቀርብ ነው‼️


#ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview
የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በሶስት ወር ውስጥ 2.61 ቢሊዮን ዓመታዊ አረቦን መሰብሰቡን አስታወቀ

ተጨማሪ ያንብቡ
https://tinyurl.com/4z46r8su

#ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview #EthiopianFinance #DepositInsuranceFund #EthiopianBanking #FinancialNews #PremiumCollection #InvestmentPerformance #IslamicBanking #InterestFreeBanking #TreasuryBills #MicrofinanceEthiopia
ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት የአቶሚክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎችን ለማቅረብ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች
 
ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት እንደ ፍላጎታቸው የተለያየ መጠን ያላቸውን የአቶሚክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ለማቅረብ ዝግጁ መሆኗን የሀገሪቱ የመንግሥት አቶሚክ ኮርፖሬሽን (ሮሳቶም) ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሌክሲ ሊካቼቭ አስታወቁ።
 
የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሌክሲ ሊካቼቭ እንደገለጹት፣ ኩባንያው ትላልቅ የኑክሌር ኃይል ማመንጫዎችን ለመገንባት ከኢትዮጵያ፣ ኡጋንዳ፣ ጋና እና ግብፅ ጋር ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛል።
 
 “ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የምናደርገው አጋርነት ከአንድ ፕሮጀክት የዘለለና የየሀገራቱን ልዩ ፍላጎት ያገናዘበ ነው” ሲሉም ዋና ስራ አስፈፃሚዉ አክለዋል።
 
 
 #ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview #NuclearEnergy #NuclearPower #Rosatom #AlexeiLikhachev #RussiaAfricaSummit #Russia #Africa #Uganda #Ghana #Egypt #EnergySector #InternationalRelations #Geopolitics #InfrastructureDevelopment
የብሪክስ የክፍያ ስርዓት የሚቻል ቢሆንም፣ የጋራ ገንዘብ መፍጠር ፈተናዎች አሉበት ተባለ
 
የብሪክስ አባል ሀገራት በአሜሪካ ዶላር ላይ ያላቸውን ጥገኝነት ለመቀነስ የጋራ አህጉር አቀፍ የክፍያ ስርዓት የመዘርጋት ሂደቱን ሊገፉበት እንደሚገባ፣ ነገር ግን የጋራ ገንዘብ ማውጣት ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ እና ተቋማዊ እንቅፋቶች እንደሚገጥሙት አንድ የምርምር ሪፖርት ጠቆመ።
 
"BRICS+ Thinking" በተሰኘው ገለልተኛ የፖሊሲ ተቋም ይፋ የሆነው ጥናት እንደሚያመላክተው፣ በብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የሚመራው ይህ ስብስብ የጋራ የክፍያ ስርዓት የመዘርጋት ራዕዩን እውን ለማድረግ ቁርጠኝነት ሊኖረው ይገባል።
 
የጥናቱ አዘጋጆች የሆኑት ግሬጎሪ ቺን፣ ዳኒ ኳህ እና የቀድሞው የጎልድማን ሳክስ ኤኮኖሚስት ጂም ኦኔል እንደገለጹት፤ "የአባላቱ ማዕከላዊ ባንኮች ይህንን ግብ ተቀብለው የቴክኒክ መስፈርቶቹ መሟላታቸውን ማረጋገጣቸው ወሳኝ ነው" ብለዋል።
 
ባለፈው መስከረም በሕንድ በተካሄደው ስብሰባ የብሪክስ መሪዎች ፈጣን እና ርካሽ የክፍያ ስርዓቶችን ለመዘርጋት፣ የሀገር ውስጥ ገንዘቦችን አጠቃቀም ለማሳደግ እና የክፍያ ስርዓቶችን ለማስተሳሰር እንደሚሰሩ መግለፃቸው ይታወሳል። ሆኖም አዲስ የጋራ ገንዘብ ማውጣት ግን የከፍተኛ ማዕከላዊ ባንኮች ነፃነት፣ የጋራ የገንዘብ ባለሥልጣን ማቋቋም እና የካፒታል ዝውውር ገደቦችን ማንሳትን ጨምሮ ሰፊ የማሻሻያ እርምጃዎችን እንደሚጠይቅ ተገልጿል።
 
 #ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview #GlobalEconomy #InternationalFinance #Geopolitics #EconomicResearch
❤1
የኡጋንዳ እና የጐረቤት ሀገራት የንግድ ሚዛን ክፍተት ወደ 809 ሚሊዮን ዶላር አደገ
 
የኡጋንዳ ከምሥራቅ አፍሪካ ኅብረተሰብ (EAC) አባል ሀገራት ጋር ያላት የንግድ ሚዛን ክፍተት ከፍተኛ ጭማሪ በማሳየት 809 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር መድረሱን የኡጋንዳ ልማት ባንክ የምርምር ክፍል ያወጣው መረጃ አመላክቷል።
 
ይህ የንግድ ሚዛን መዛባት ሊከሰት የቻለው ሀገሪቱ ከኬንያ እና ከታንዛንያ የምታስገባቸው ገቢ ዕቃዎች መጠን ሀገሪቱ ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች ጋር ሲነፃፀር እጅግ በመጨመሩ ምክንያት ነው።
 
 ኡጋንዳ በወሩ ውስጥ ወደ ክልሉ አባል ሀገራት ከላከቻቸው ምርቶች 241.29 ሚሊዮን ዶላር ያገኘች ሲሆን፣ በሌላ በኩል ደግሞ የ1.05 ቢሊዮን ዶላር ምርቶችን አስገብታለች።
 
 ሀገሪቱ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ፣ ከደቡብ ሱዳን እና ከሩዋንዳ ጋር ባላት የንግድ ልውውጥ የተሻለ ትርፍ ብታስመዘግብም፣ የኬንያ እና የታንዛንያ ገቢ ዕቃዎች ክፍተቱን የጎላ አድርገውታል።
 
 #ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview #Uganda #TradeDeficit #EastAfrica #EAC #Economy  #Kenya #Tanzania #DRCongo #SouthSudan #Rwanda #Imports #Exports #UgandaDevelopmentBank #Macroeconomics #AfricanTrade
ሪፖርተር እና ዘሪፖርተር ጋዜጣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ታገደ

ተጨማሪ ያንብቡ
https://tinyurl.com/2ymubnxz

 #ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview
የኦሮሞ እና የሶማሊ ማህበረሰቦች ግንኙነት፣ የወሰን ውዝግብ እና የኢትዮጵያ የብሔር ፖለቲካ

በዶ/ር ጁዌርያ አሊ (PhD)
የሶማሊ ክልል ማህበረሰብ አንቂ እና ተመራማሪ
(ነጻ ሀሳብ)

ተጨማሪ ያንብቡ
https://tinyurl.com/bd526t8c

 #ቅዳሜ_ገበያ #Kidame_Gebeya #Etbusinessview