Forwarded from WORD OF GOD (🌪🔥👉jòśśý ⚡🔥🌪🌧)
#ግብዝነት #hypocrisy part 1
ግብዝነት ማለት ቀጥተኛው የኢንግዘኛው ፍች" a behavior in which somebody #pretands to have moral standards or oppinions that they do #not#actually
have"ይለዋል፡፡ ይህ ማለት ደግሞ የ ሌላውን ሰው ባህሪ ወይም የራስ ያልሆነን ባህሪ መስሎ #መተወን ማለት ነው፡፡
👉 ጌታ ኢየሱስ ለ ደቀ መዛሙርቱ በ #ሉቃስ#ወንጌል ም-12 ቁ-1 ላይ
¹" በዚያን ጊዜ የሕዝብ አእላፍ እርስ በርሳቸው እስኪረጋገጡ ድረስ ተሰብስበው ሳሉ፥ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ይል ጀመር፦ አስቀድማችሁ #ከፈሪሳውያን #እርሾ #ተጠበቁ፥ እርሱም #ግብዝነት ነው።
² ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም።"
ይላል፡፡
ፈሪሳዊያን በባህሪያቸው ግብዞች ናቸው፡፡ በማስመሰል #የተካኑ ተዋናዮች #ውስጣቸው #ሌላ #ውጫቸው #ሌላ የነበሩ #አታላዮች ነበሩ፡፡
ግብዝነት #ባህሪ ነው፡፡
ግብዝነት#እርሾ ነው፡፡ትንሽ እርሾ የተቦካውን ሊጥ #ኩፍ እንደሚያደርገው እንደዛ የግብዝነት #ቅንጣት የሰውን#መላ ማንነት ይበክላል፡፡
ይቀጥላል-------
https://telegram.me/wawwo
https://telegram.me/wawwo
Hasab asteyayet kale
@Jossymannn

Telegram
WORD OF GOD
የእግዚአብሄር ቃል ለ ነብሳችን፡፡
(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 119)
--
103 ቃልህ #ለጕሮሮዬ #ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።
(Psalms chapter 119)
Watch "word of God" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCb1LssosCZ4NDTRA_ALXCTw
(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 119)
--
103 ቃልህ #ለጕሮሮዬ #ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።
(Psalms chapter 119)
Watch "word of God" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCb1LssosCZ4NDTRA_ALXCTw
Forwarded from WORD OF GOD (🌪🔥👉jòśśý ⚡🔥🌪🌧)
#ግብዝነት #hypocrisy part 1
ግብዝነት ማለት ቀጥተኛው የኢንግዘኛው ፍች" a behavior in which somebody #pretands to have moral standards or oppinions that they do #not #actually
have"ይለዋል፡፡ ይህ ማለት ደግሞ የ ሌላውን ሰው ባህሪ ወይም የራስ ያልሆነን ባህሪ መስሎ #መተወን ማለት ነው፡፡
👉 ጌታ ኢየሱስ ለ ደቀ መዛሙርቱ በ #ሉቃስ #ወንጌል ም-12 ቁ-1 ላይ

ግብዝነት#እርሾ ነው፡፡ትንሽ እርሾ የተቦካውን ሊጥ #ኩፍ እንደሚያደርገው እንደዛ የግብዝነት #ቅንጣት የሰውን #መላ ማንነት ይበክላል፡፡
ይቀጥላል-------
https://telegram.me/wawwo
https://telegram.me/wawwo
Hasab asteyayet kale
👉@Jossymannn inbox me

ግብዝነት hipocricy part 2
-------------የቀጠለ----
የግብዝ ሰው ባህሪያት
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 7)
----------
3፤ በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
4፤ ወይም ወንድምህን። ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
5፤ አንተ #ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይ
ንህ #ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን #ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።
1- ግብዝ ሰው ሁል ጊዜ አይኑ(እይታው) በራሱ ላይ #አይደለም፡፡ ኢየሱስ ሲናገር
----------
"በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?" ይላል
ይህ ሰው የሚያየው የወንድሙ አይን ውስጥ ያለውን #ትንሽ #እንከን ለማየት ይፈልጋል፡፡ #ግን እኮ የእሱ አይን ላይ #ምሰሶ አለ😄 የራሱን #ግንድ ሳያይ እንዴት የሰውን #ጥቃቅን #ስህተት
ላርምልህ ትላለህ ? ይህ #ግብዝነት ነው፡፡ #የፃድቅ ሰው አይን #በራሱ ላይ ነው፡፡ ስለዚህ #ግብዝነት #የፅድቅ ተቃራኒ ነው ተባረኩ፡፡ ይቀጥላል
To be continued.............
ሀሳብ አስተያየት ካለ inbox