#እግዚአብሔር_ይመስገን እግዚአብሔር መልካም አባት ነው #እግዚአብሔር #ታማኝ_አምላክ_ነው Congratulations 🙏❤❤ Psalms 118 (አማ) - መዝሙር
8: በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።
8: በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።
❤1
#እንኳን #ለ2019 ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! ❤️🙏
ይህ አዲስ ዓመት #እግዚአብሔር የሚያስብበት እና #የምታመሰግኑበት ነገር የሚበዛበት ብዙ ደስታ፣ ሰላም፣ ጤናና በረከት #የሚበዛበት ዓመት ይሁንላችሁ።
“እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ሣራን አሰበ፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ለሣራ አደረገላት።”
— ዘፍጥረት 21፥1
12. ይስሐቅም በዚያች ምድር ዘር ዘራ፣ እግዚአብሔርም (ያህዌ) ባረከለትና በዚያኑ ዓመት መቶ ዕጥፍ አመረተ።
13. ሰውየውም እጅግ ባለጠጋ እስኪሆን ድረስ ሀብት በሀብት ላይ እየተጨመረለት ሄደ።
ዘፍጥረት 26:12-13 (NASV)
መልካም አዲስ ዓመት! 🎉❤️ Prophet Naod

❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
wow #የሚገርም መገለጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ 🙏❤🔥
Forwarded from Samuel Wondimu
YouTube
👁️ አይኔ ተመልሷል 👁️ // አስደናቂ የሕይወት ምስክርነት @Gospel TV Ethiopia//@Reverend_Tezera_Yared
Join this channel to get access to perks:
https://www.youtube.com/channel/UChesXuwWL-_gCaFDm1R0wkw/join
#Reverend_Tezera_Yared // #Gospel_TV_ETHIOPIA // #Glorious_Life_Church
የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን // Glorious Life Church
👉 . . . መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ…

Samuel Wondimu
https://youtu.be/12mQ6PW3Rkg?si=TJiiQjVnCrOUjtBo
በጣም አስደናቂ ምስክርነት ነው ስሙት 🔥
Reverend Tezera
Reverend Tezera
#ቸርች_ለመሄድ_እየተዘጋጀው_ነው!!
ይህ እሁድ የፕሮግራም ሰዓት ልደርስ አከባቢ ቸርች የሚሄዱ ሰዎች የሚናገሩት ነው።
ቸርች ለመሄድ መዘጋጀት መልካም ነው ነገር ግን ዝግጅታችንን መቼ እንጀምር?
እስካሁን ድረስ ባለኝ የህይወት ተሞክሮ ከቸርች ፕሮግራም በፊት የማደረገውን እና ከሌሎች ያየሁት ምናልባት ከጠቀማችሁ ላክፍላችሁ።
#የእሁድ #አምልኮ #ፕሮግራም #ዝግጅት #የሚጀምረው #ቅዳሜ #ከሰዓት #ጀምሮ #ነው።
1,ጸጉሬን መስተካከል (በተለይ አገልግሎት ያለኝ ቀን አገልግሎት ያላችሁ ሰዎች የምናገለግለው የተከበረ ነውና ያንን የሚመጥን መሆን አለበት አቆራረጣችን)
2,ቅዳሜ ማታ የሚሰራው አስቸኳይ ስራ ከሌለብኝ እና መንፈሳዊ ነገር ለማከናወን ካልሆነ በጊዜ መተኛት እና #በቂ #እረፍት #ማግኘት። ብዙ ሰዎች በቂ እረፍት ሳያገኙ ያድሩና ገና በጠዋት ደካክመው ቸርች ይገባሉ ይህ ፈጽሞ ትክክል አይደለም!!
3, #የማለዳ #ጸሎት ማድረግ በግላችን ጌታ ጋር መነጋገር
4, #ከማላዳ #ጸሎት #ቀጥሎ #መዝሙር #መስማት
5, #ሻውር #መውሰድ እና የማታፍሩበት አለባበስ መልበስ (ሻውር መውሰድ እና ጥሩ አለባበስ በነጻነት ለማመለክ ይረዳናል)
6, #ቀለል #ያለ #ቁርስ #መብላት(መድረክ ካላችሁ ባትበሉ እመርጣለሁ)
7, #መጽሐፍ #ቅዱስ ፣ማስታወሻ ደብተር ፣እና ብዕር መያዝ
8, #በጊዜ #መውጣት እና መንገድ ላይ እየዘምረን ወይም እየለሰንን መሄድ!!
እነዚህን ነገሮች አድርጉ እሁዳችሁ ያማሬ ይሆናል🔥??
#ሌላም #ጥሩ #ልምድ #ካላችሁ #አካፍሉን🙏
#ስንተኛው #ክፍተታችሁ #ሆኖ #አገኛችሁት