PROGRAMMERS TECH
66 subscribers
93 photos
123 videos
33 files
214 links
If you learn here you are going to hack any account and you are gonna be programmer
Contact us @Programhack_bot
Download Telegram
📢 በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን ቻናል #MUTE የሚያደርጉ አባላት ‹ቻናሉ ላይ እንደሌሉ› ይቆጠራሉ ፡፡ ቻናሉን #MUTE ማድረግ የሚፖሰቱትን መረጃዎች #VIEW ይቀንሰዋል።

ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #MUTE ካደረጉት አይቆጠርም።

እስኪ ቻናሉን #UNMUTE ያድርጉት እና አንድ ላይ ትልቅ እንሁን💪

እኛ ማንም “ቻናሉ ላይ እንደሌለ” እንዲታሰብ አንፈልግም ስለዚህ በደግነት ከቻናሉ ስር #UNMUTE የሚለውን ይጫኑት።
UNMUTE ያድርጉ

ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን🙏
@programingandhacking
ለተማሪዎች የሚሆኑ ምርጥ አፕሊኬሽኖች


🌟ተማሪዎች የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
🌟 ተደራራቢ የቤት ስራዎች፡የግሩፕ አሳይመንቶች፡ፕሮጀክቶች፡ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡
🌟በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ ነገር ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡
🌟 ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት በሚቆየበት ዓመታት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እነነዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው።

🌟 1ኛ፡- School Planner Application

ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፡ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፡ፕሮጀክቶችን፡ የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋኒዝ ያደርግላችሃል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል።

👉ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፡ወይም የግሩፕ አሳይመንት ወይም የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡፡፡፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ…….ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችሃል….
የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን በዚህ ቀን ነው፡፡፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…እያለ ያስታውሳችሃል፡፡

🌟 2ኛ፡- Brilliant ይባላል

ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፡ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡ ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠናቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል

🌟3ኛ፡- Grammarly ይባላል

ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡

👉 የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ  የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፡  ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡
 ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡  በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡

🌟4ኛ፡- Mendeley ይባላል
👉 Research በምትሰሩበት ግዜ ለሪሰርቻችሁ የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡
ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፡ጥናታዊ ፅሁፎችን፡ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት ኦርጋኒዝ እንደምታደርጉ ያስተምራቸሃል፡፡
ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፡የመፅሃፎች ደራስያን ፡ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት እውቅና ወይም ክሬዲት እንደምትሰጡ ያስተምራችሃል፡፡

⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@computer_and_android_tricks

@computer_and_android_tricks
▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ (📵POLY🎭)
✅ሰላም የኢትዩ ቴክስ ቤተሰቦች ለዛሬ እንዴት porn & advertising site እንዴት block ማድረግ እንደምንችል እንይ...

1⃣. right click on WiFi sign

2⃣. click open Network & sharing center

3⃣. Change adapter setting

4⃣. Right click Ethernet or Wi-Fi based on wt u r using at

5⃣. Double click on internet protocol (TCP/IPv4)

6⃣. fill z ff as such 👇
Preferred DNS server:
208.67.222.123
Alternate DNS server:
208.67.220.123

🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍

📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።

📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ #Mute የሚለው ላይ መሆኑን ያረጋግጡ።

💬አስተያየትዎን @Ethiotechsbot 🤖🤖 ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን።

❓ጥያቄ ካለዎት @ethio_techs_group 🤖🤖ላይ ይላኩልን።

®🇪🇹Ethio Techs🇪🇹®

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 🖥 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

@ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs