PROGRAMMERS TECH
67 subscribers
93 photos
123 videos
33 files
214 links
If you learn here you are going to hack any account and you are gonna be programmer
Contact us @Programhack_bot
Download Telegram
Android መተግበሪያ ለማበልጸግ መሰረታዊ መያዝ ያለባቸው ነገሮች(ለጀማሪዎች)
..............................................

💠 ቋንቋ መማር

Java እና XML ሁለቱም ለ #Android መተግበሪያ ወሳኝ ቋንቋዎች ናቸው። ስለዝህም የነዚህ ቋንቋ እውቀት የ #Android መተግበሪያ ለማበልጸግ የሚያስፈልጉህ ቅደመ ሁኔታዎች ናቸው።
በ Java ላይ መሰረታዊ ማወቅ ከሚገባህ ነገሮች ውስጥ:
💎Packages
💎Objects & classes
💎Inheritance & interfaces
💎Strings & numbers,generics,
💎Collections
💎Concurrency

በ Java እና በ XML ላይ ጥሩ ግንዛቤ ከያስክ አሪፍ መተግበሪያ በመጨረሻም ታበለጽጋለህ።

💠 መተግበሪያውን እንድታበለጽግ ከሚረዱህ ቱሎች ጋር መግባባት

ከነዚህ ቱሎች(IDE) ጋር ነገረ ስራቸውን ማወቅ ባጣም ጠቃሚ ነገር ነው ፣ ይህም በፍጥነት መተግበሪያውን እንድታበለጽግ ይረድሃል።
ከነዚህም ቱሎች መሃል Android
Studio IDE አንዱ ነው።

💠 የመተግበሪያውን ምስረታ ክፍፍል ላይ እውቀት መያዝ (Application Components)

የመተግበሪያው ኮምፖነንት መተግበሪያው መተግበሪያ ሆኖ እንዲወጣ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ ፣ በሌላ አማርኛ እነዚህ ኮምፖነንቶች የመተግበሪያው ገንቢ አካል ናቸው።
እያንዳንዳቸው ኮሜፐነንቶች የየራሳቸው ሚና አላቸው፣ አንዳንዶቹ በሌላ ላይ ጥገኛ ይሆናሉ።
እነዝህም ኮምፖነንቶች:
💎 Activities
ባጭሩ, የመተግበሪ የስክሪን ገጽ እንደማለት ነው፣ የተወሰነ ስራ/ተግባር የሚፈጽም። ለምሳሌ የቴሌግራም መተግበሪያ ሲጫን የሚመጣው "እንኳን ደህና መጣህ" አንድ Activity ሲሆን ቁጥር አስገብተህ የምትመዘገብበት ደሞ ሌላ Activity ነው።

💎 Services
ይህ ደሞ ከዃላ ሆኖ የሚሰራ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ረጅም ሰዓት የሚወሰድ ተግባር ላይ ተመራጭ ናቸው።
ምሳሌ: ሙዚቃ እያዳመጥክ ቴሌግራም ስትጠቀም ወይም ሌላ ነገር ስትጠቀም ፣ መዚቃው ግን ከዃላ መጫወቱን ቀጥሏል፣ ይህ የ Service አንዱ ምሳሌ ነው።

💎 Content providers
ይህ ደሞ አብዛኛውን ጊዜ የመረጃ ቋት ላይ ትክረቱን ያደርጋል, ዳታውን በተለያዩ ፎርማት ይቀመጣል: በፋይል ሲስተም, ድህረገጽ ላይ, በ SQLite የመረጃ ቋጥ ላይ።

💎 Broadcast receivers
ይህ ኮምፖነንት ደሞ በመተግበሪያህ ላይ ብቻ የተወሰነ ሳይሁን በስልክህ ሲስተም ጭምር ነው የሚከታተለው። ምንም የሚታይ ገጽታ የለውም።
መተግበሪያውን ዘግተ ወተህ ግን ከመተግበሪያው notification ሲደርስህ ይህ አንዱ የዚህ ተጽዕኖ ነው።
ይህ ኮምፖነንት ለሌላ ኮምፖነንት እንደ መግቢያ በር ሆኖ ያገለግላል።

💎 Activating components

💠 በ Threads, Loaders እና Tasks ላይ ጥሩ ግንዛቤ መያዝ