PROGRAMMERS TECH
65 subscribers
93 photos
123 videos
33 files
214 links
If you learn here you are going to hack any account and you are gonna be programmer
Contact us @Programhack_bot
Download Telegram
Forwarded from . (◦◦◦🅺🅰🅻🅸 at 00:16)
Facebook አካውንት Hack እንዳይደረግ እንዴት ማድረግ እንደምንችል አሳያችኋለሁ😀

✔️መፍትሄውን እነሆ👇👇👇

1⃣.በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ
💢Facebook seting Security and login Where you are logged in 👉 ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።

⚠️Note: እራስዎ በሌላ #አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል መርጠው መርጠው ነው።

✴️ ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት፤ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ 📱 የእናንተን #አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።

2⃣.Security ደግሞ ለማጠናከር Setting Security and login Two Factor Authentication use two factor authentication ውስጥ በመግባት በስልካችሁ የሚላከውን Code በማስገባት ON ታረጉታላችሁ እሄም የሚጠቅመዉ Passwordachun እራሱ ቢያገኙት Facebookኩ ሚፈልገዉ Password ሳይሆን በስልካችሁ የሚላከዉን Code ነው ሚጠቀመዉ

✴️ ይህ👆 ጠንካራ የሚባለው #የፌስቡክ security news.