PROGRAMMERS TECH
66 subscribers
93 photos
123 videos
33 files
214 links
If you learn here you are going to hack any account and you are gonna be programmer
Contact us @Programhack_bot
Download Telegram
Forwarded from የነብያት ጐዳና (ʙᴀᴅ ʙᴏʏ ፩፪)
💢እነዚህን 👇 ምርጥ 10 ቦቶች ሞክሯቸው

1⃣ @voicybot

👉ይሄ ቦት ቻት እያደረጉ መፃፍ ቢሰለችዎ በድምፅ 🗣 ሚናገሩትን ወደ ፅሁፍ ይቀይራል።

⚠️በእንግሊዝኛ ማውራት የግድ ነው።

2⃣ @ToPDFbot

👉doc, docx, odt, txt ወይም jpg ፋይል ይላኩለትና ወደ #pdf 📚 ይቀይረዋል።

3⃣ @Alertbot

👉በቴሌግራም አላርም 🕠 መቅጠር ያስችላል ።

4⃣ @fileconverterbot

👉 audio 🎧, image 🖼 or video 🎥 ፋይሎችን ከአንድ #ፎርማት ወደሌላ ይቀይራል።

5⃣ @VS_Robot

👉በቫይረስ ተጠቅቷል ብላችሁ ምታስቡትን ፋይል ላኩለትና #ቫይረስ ካለው ያፀዳዋል።

6⃣ @wiki
👉የፈለጉትን የwikipedia ሊንክ ለጓደኛዎ ለማካፈል

7⃣ @imdb
👉የፈለጉትን የቪዲዮ ስም በመፃፍ የቪዲዩውን ሙሉ መረጃ ያገኛሉ።

8⃣ @gif
👉ምን አይነት ፎቶ እንደሚፈልጉ ይፃፉለትና በዝርዝር ያመጣል።

9⃣ @bing
👉@gif ጋር ተመሳሳይ ነው።

🔟 @bold
👉ይሄን ቦት በመጠቀም ከምናውቀው የአፃፃፍ ፎንት ቀይረን በ italic,bold እንድንፅፍ ያስችለናል።

🙏 መልካም ቀን 🙏

⚠️Join & share....
══════❁✿❁ ═══════
📣:- @masters_tech
👥:- @masters_tech_group
🤖:- @masters_tech_bot
══════❁✿❁ ═══════
❇️ @masters_tech ❇️